የኦሮምያ ክልል የሰሞኑ አመፅ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የኦሮምያ ክልል የሰሞኑ አመፅ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Feb 13, 2018 10:41 pm

ባለፉት ሁለትና ሶስት ቀናት በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የንግድ ተቋሞችንና መንገዶችን የመዝጋት አመፅ ዛሬም ቀጥሏል።በተለይ ለገጣፎ ለገዳዲ አካባቢ ቀኑን ሙሉ በድንጋይና በጎማ ክምር በመዘጋቱ ከሰሜን ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ መኪናዎች ቆመው ውለዋል።በሌሎቹም ከአዲስአበባ መውጫዎች ተመሳሳይ ሁኔታዎች እንደተከሰቱ ይነገራል።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1088
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 7 guests