ወያኔ በጭካኔ እየገረፈ ያረዳቸው ዜጎች ግፍ እየተጋለጠ ነው

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያኔ በጭካኔ እየገረፈ ያረዳቸው ዜጎች ግፍ እየተጋለጠ ነው

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Feb 22, 2018 5:44 am

ገና ያልተፈቱት ሰዎች ጉዳይ
February 21, 2018 – VOA Amharic News
“አሁን ከተፈቱት ይልቅ እስር ላይ ያሉት ቁጥር በጣም ይበልጣሉ። በርካቶች ናቸው። አገር ውስጥ ያለው ሜዲያ መንግስት ሲፈቅድ ሰው ከተፈታ በኋላ ነው የሚያውቃቸው። አብዛኞቹም እስካሁን በእስር ላይ ሳሉ የደረሰባቸውን በደል እና ሰቆቃ አንድም ቀን ሳይገልጹ አሁን ሲፈቱ ነው፤ ለዜና ግብዓት ብቻ የሚያናገሩት።” ጌታቸው ሽፈራው የቀድሞዋ ነገረ-ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘጋቢ።
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest