ሰበር ዜና -፡ዲጎኔ ሞረቴው ሰላማዊ ጥሪውን በመቀበል ከ30 አመት በሗላ ...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር ዜና -፡ዲጎኔ ሞረቴው ሰላማዊ ጥሪውን በመቀበል ከ30 አመት በሗላ ...

Postby ገልብጤ » Fri Jul 06, 2018 6:33 pm

ወደ አገሩ ይግባ አይግባ አይታወቅም
ሰውየው ግን በመቃወም አባዜ ስላለበት አሁንም የአብይን መንግስት መቃወም እንደሚጀምር የውስጥ ጁጁወቻችን አስታውቀውናል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ሰበር ዜና -፡ዲጎኔ ሞረቴው ሰላማዊ ጥሪውን በመቀበል ከ30 አመት በሗላ ...

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Jul 06, 2018 10:06 pm

ዘግይቶ የደርሰን ዜና --- ዲጎ ታላቁ በሎስ አንጀለስ ዶ/ር አብይ አህመድን የሚቀበለው የዳያስፖራ አሰተባባሪ ኮሚቴን በመምራት ነው፡፡ዋርካ ላይ ከስረው የወያኔ አበል ለቆመባቸው የሳይበር የቀን ጅቦች ጊዜ እንደሌለው ገለጸ
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google Adsense [Bot] and 4 guests