መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Mon Feb 18, 2019 8:29 am

ታድያ ሰላዮች ከ ጎንደር ተልከው ነበር አሉ ።
ልክ ይሄን ቤት እንዳዩ ,,,,,,,አሯሯ ............ይኼማ የ ጌታቸው አሰፋ መኖሪያ መሆን አለበት ብለው በማሰብ ። በሉ ሂደን እናውጣጣ ይላሉ ።
አንዱ ቀደም አለና ኳኳ ፤
ልጁ ከውስጥ ማነው ?
ገብስ ገብስ ትገዛላችሁ ?
እኔ እንጃ አባየን ልጠይቅ እስኪ ።
አባትህ ማነው ?
ጌታችው ከማለቱ ?
ሰዎቹ የሉም ፡ ዩስየን፣ ቦልት ፡ጥሩነሽ ፡ ቀነኒሳ፣ ምናምን እንደዚህ አይሮጥም ።
ከዛ የሮጡ ደባርቅ ነው የተገኙት አሉ ።

Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ደጉ » Mon Feb 18, 2019 1:40 pm

ለቀከክ ማለት ነው ?? ቅቅቅቅቅ ቶሎ እጅህን ሰጥተህ ብትታከም ይሻላል ፡-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4529
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ወንበዴው » Mon Feb 18, 2019 10:42 pm

ቂቂ.....ቁቁ......ቀዝነው ኣለቁ እኮ ሰዎቹ በሰላም ኣገር
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ዞብል2 » Wed Feb 20, 2019 8:54 pm

አቦይ ክቡራን የደደቢት ጆክ መሆኑ ነው? የሆንክ ከረፈፍ ወያኔ ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Fri Feb 22, 2019 6:16 pm

ዞብል (ጉማሬው) ፡ አንተን ጨምሮ ጌታቸው አሰፋ የሚባል ስም ሲሰማ ውቃቢ የሚነሳባቸውን ሰዎች ጠይቅ እኔን አትጨቅጭቀኝ፡፡ በነገራችን ላይ ዋርካን ጨምሮ የታገዱ 250 ዌብ ሳይቶች ነበሩ ? ማን እየለቀመ አገዳቸው ?? ማንን ደግሞ አሁን ፓስወርድ ቀይሮ ፈታቸው?? የኢንሳውን ሰውዬ ጠይቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Feb 26, 2019 9:59 pm

እሯሯ... እምቧ....ትግራይን እንደ ጭብጦ ሄደን እንይዛታለን ያለው ባለ መቋሚያ ሰውዬ የት ጠፋ?? በሶ መጨበጥና አገር መጨበጥ እኮ ይለያያሉ፡፡ "ድንበርና ያስተዳደር ክልልን የማያቅ ዘገምተኛ፣ ጌታቸው ካሳንና ጌታቸው አሰፋን የማይለይ ድንበርተኛ ይዞ ስለ አገር ማውራት በውነቱ አስልቺ ነው ፡፡" ጣሰው ዝቄ ካለው የተወሰደ ነው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ዞብል2 » Wed Feb 27, 2019 1:23 am

አቦይ ክቡራን እንዲህ ጌታቸው አሰፋ እያላችሁ የምታሽቃብጡለት ሰው ማነው? የወያኔ ጀምስ ቦንድ(007) ነው ቅቅቅቅቅቅ

ሽምትር እንደ ድሮህ ብዙም ዋርካ ላይ ብቅ አትልም የዲጂታል ወያኔ ባጅ አገኘህ እንዴ?ቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Thu May 16, 2019 4:45 pm

የጣስው ዝቄ ወጎች ይመቹኛል.. ቅቅቅቅቅቅ
እሯሯ... እምቧ....ትግራይን እንደ ጭብጦ ሄደን እንይዛታለን ያለው ባለ መቋሚያ ሰውዬ የት ጠፋ?? በሶ መጨበጥና አገር መጨበጥ እኮ ይለያያሉ፡፡ "ድንበርና ያስተዳደር ክልልን የማያቅ ዘገምተኛ፣ ጌታቸው ካሳንና ጌታቸው አሰፋን የማይለይ ድንበርተኛ ይዞ ስለ አገር ማውራት በውነቱ አስልቺ ነው ፡፡" ጣሰው ዝቄ ካለው የተወሰደ ነው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Tue May 21, 2019 3:13 pm

ዮሃንስ እምቧ በል የሚባለው የአማራው ክልል ከፍተኛ አመራር ባንድ ጥያቄ ላይ ከዋልታ ጋዜጠኛ ጋር ሲነጋገር ባማራ ክልል ሪችት እንጂ ጥይት አይተኮስም ብሎ ነበር ...ጣሰው ዝቄ ጌታቸው አሰፋንና ጌታቸው ካሳን ከማይለይ ዘገምተኛ ጋር መወያየት ሰለቸኝ ያለው ዮሃንስ እምቧ በልን ይሆን??
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Jun 04, 2019 1:17 am

ዮህንስ ጠምቧ በል የጌታቸው አሰፋንና የጌታቸው ካሳን ልዩነት ብቻ ሳይሆን የማያውቀው አደኩበት የሚለውን የዲቨለፕመንታል ስቴት ፖሎሲና የካፕታሊዝምን ልዩነትም አይገባውም፡፡ እግብአብሄር ድንጋይ ራሶችን ለማሳየት ምሳሌ እንዲሆን የፈጠረው ሳይሆን አይቀርም፡፡ የ የሪችትና የጥይት ልዩንት ያልገባው አንድ ሙሽራም ኮ በሰርጉ ለት ሚዜውን ሪችት መስሎት ጥይት አጥግቦታል፡፡ ቂቂቂ...ለማ አለህ? ጠፋህ ? ቂቂቂ፣ አንተም በፈንጂ ራስህን አፈነዳህ እንዴ ? አንዱ እዚህ ዋርካ ውስጥ ያለ ተንከሲስ ሙስሊም አላህ አቂራውን ስለደፋበት ስላቱንና ጾሙን በጥቁር ውሻ ስላስላሰበት ለአላህ ምስጋናዬ ይደርሰልኝ፡፡
!!ኢድ ሙባረክ ከዘርኝነት የጸዳችሁ ውድ የእስልምና ተከታይ እህቶቼና ወንድሞቼ !!! የአላህ በረከት ከናንተ ጋር ይደርልኝ!! እንትና ጸዳ አትበል! አንተና የወለድካቸው እርኩሰቶች እስክ ግማታችሁ ዘመኑን ዋጁ!! ቂቂቂቂቂ አሉ የተረት ሰፈሩ ባሻ ! የቡናዋ አድባር ጠራችኝ .መጣሁ ...ቅቂቅቂቂ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Fri Jun 14, 2019 1:03 am

ስለ ጌታቸው አሰፋ የተገጠሙ ግጥሞችን ላካፍላችሁ...
ጌታቸው አሰፋ የሚሉት አንበሳ፣፣
እንኳን መልኩ ታይቶ ስሙ እንኳን ሲነሳ
አንዱ መስገጃው ላይ 10 ጊዜ ፈሳ..
ቂቂቂቂቂ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መቀሌ የሚገኘው የጌታቸው አሰፋ ቤት ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Wed Jun 19, 2019 5:03 pm

ጌታቸው አሰፋ ዘመንፈስ ማነው ?
ክፍል 1

http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... -part1.htm
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8932
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests