ገማ መገርሳና ድብቁ ኤርትራው ጉብኝት!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ገማ መገርሳና ድብቁ ኤርትራው ጉብኝት!

Postby ቢተወደድ1 » Mon Apr 15, 2019 11:12 am

ገማ መገርሳና ባለፈው ሳምንት ውስጥ መንግስታዊ እውቅና የሌለውን የኤርትራ ጉብኝት አጠናቆ አ.አ. መመልሱ ብዙሃኑኖችን እያነጋገረ ይግኛል፡፡ ተንታኞች እንደሚሉት
ቲም ገማ የሚባለው ቡድን ኢትዮጵያን በእጅ አዙር በውጭ ሃይል እያስተዳደሩዋት እንደሚገኙ ሳይጠቅሱ አላለፉም፡፡ ተንታኞቹ ሲቀጥሉም በዚህ ሳምንት ኢሕአዴግ የጠራውን መደበኛ ስብሰባ አስመልክቶ ከኤርትራው መሪ መመሪያ ለመቀበል፤
-ኢትዮጵያ እሁን ያለችበትን ውጥንቅጥ በምን መልኩ እንደሚያበርዱት፤
-በትረ-ስልጣኑን ሳይለቁ እስከሚቀጥለው ምርጫ እንዴት እንደሚዘለቁ ለመመካከር፤
-ብሎም ሕወሓት ራሱን እንደገና በልዩ ፍጥነት አደራጅቶ መመለሱ እጅግ እንዳሳሰባቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ለነገሩማ አስራ ስምንት ባንኮች ተዘርፈው አንድም ሰው ለፍርድ ማቀረብ አለመቻላቸው የዶር. አብዮት መንግስት ቄጤማ እንደሆነ ያሳያል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 361
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ገማ መገርሳና ድብቁ ኤርትራው ጉብኝት!

Postby የሓውዜን ቅሌት » Mon Apr 15, 2019 5:27 pm

TPLF with its tribalism and Killil system is no alternative to ODP.

ODP's Blackshirts prevented a Balderas meeting in Addis Abeba
https://en.wikipedia.org/wiki/Blackshirts

በዚህ ተስፋ ባለመቁረጥ፣ ስብሰባውን በራሳችን ኃይል እያስጠበቅን ለማከናወን ወስነን በቦታው ላይ የተገኘን ቢሆንም፣ ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በመኪና ተጭነው የመጡ ኦሮምኛ ተናጋሪ ወጣቶች፣ በቡድን በቡድን ተደራጅተው በqአካባቢው ከመሰማራታቸውም በላይ፣ ወደ ስብሰባው አዳራሽ በመምጣት ሁከት ለመቀስቀስ ሞክረዋል፡፡ ይህንን ለፖሊስ ብናሳውቅም፣ በመጨረሻ ላይ፣ “ጥበቃ አይደረግላችሁም” የሚል እጅግ አሳፋሪና ኃላፊነት የጎደለው ምላሽ ተሰጥቶናል፡፡ በዚህ የጋጥ ወጦች ስልት ስብሰባ እንዳናደርግ በእጅ አዙር ጋሪጣ ተደቅኖብን፣ ራሳችንን ለመከላከል በቂ ኃይል ቢኖረንም፣ የህዝብ ደህንነትንና የሀገረን ሰላም በማስቀደም ስብሰባውን ሰርዘናል፡፡
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 921
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Re: ገማ መገርሳና ድብቁ ኤርትራው ጉብኝት!

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Apr 15, 2019 10:23 pm

የነለማ ደባ የተፈጠረው ጥንት ኢጭአት የሚለውን ሃገራዊ የትግል ማህበር ትቶ ኦነግን የመስረተውና በራሱ የኦሮሞ አክራሪዎች ባሌ ላይ የታረደው ባሮ ቱምሳና ወንድሙ የደርግ ደጋፊ ሆነው ራስ ካሳ ግቢ በደርግ ታንቆ የተገደለ ፓስተር ጉዲና ቱምሳ ተገቢውን ትግል በዘር ጥላቻ ከመረዙ ጀምሮ ነው፡፡ይህ የዘረኝነት እርም በሃገር ቤት ሙስሊም አክራሪዎችን በማካተት በሃረር በአርሲ ብዙ ክርስቲያኖችን ያረደው አሸባሪ ድርጅትIFLO በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ በመሰማት ላይ ነው፡፡የጥላቻ መርገማቸው ከሃገር ቤት አልፎ በውጭ ባለፈው አብይን ለመቀበል በሄድንበት ወቅት ሚኒሶታ ላይ የታየ ሲሆን ባለፈው ወር በለንደን በኢትዮጲያዊነት የተሰለፉትን ወጣቶች ለመቃወም የሄዱት መደባደብ ሲፈልጉ አሰተዋዮቹ የቁርጥ ቀን ልጆች የሃገራችንን ኢሜጅ ያበላሻል ብለው በሰላም ሲሄዱ "አስር ቄሮ መቶ አበሻ አሸነፈ"ብለው የጫቱ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ዘመዶች ሲቦርቁ ነበር፡፡የእስክንድር ስጋትና ለፖሊስ ማመልከት ተገቢ ነው ሊበጠብጡ የተዘጋጁ ቄሮዎች በትክክል ነበሩ ሆኖም ግን በዲሞግራፊ የኦሮሞን ቁጥር በአዲስ አበባ የማሳበጥ ተልእኮ በአብይ የተሰጠው ታከለ ኡማ ለነእስክንድር ሳይተባበር ቀርቷል፡፡

የሓውዜን ቅሌት wrote:TPLF with its tribalism and Killil system is no alternative to ODP.
ODP's Blackshirts prevented a Balderas meeting in Addis Abeba
https://en.wikipedia.org/wiki/Blackshirts

በዚህ ተስፋ ባለመቁረጥ፣ ስብሰባውን በራሳችን ኃይል እያስጠበቅን ለማከናወን ወስነን በቦታው ላይ የተገኘን ቢሆንም፣ ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በመኪና ተጭነው የመጡ ኦሮምኛ ተናጋሪ ወጣቶች፣ በቡድን በቡድን ተደራጅተው በqአካባቢው ከመሰማራታቸውም በላይ፣ ወደ ስብሰባው አዳራሽ በመምጣት ሁከት ለመቀስቀስ ሞክረዋል፡፡ ይህንን ለፖሊስ ብናሳውቅም፣ በመጨረሻ ላይ፣ “ጥበቃ አይደረግላችሁም” የሚል እጅግ አሳፋሪና ኃላፊነት የጎደለው ምላሽ ተሰጥቶናል፡፡ በዚህ የጋጥ ወጦች ስልት ስብሰባ እንዳናደርግ በእጅ አዙር ጋሪጣ ተደቅኖብን፣ ራሳችንን ለመከላከል በቂ ኃይል ቢኖረንም፣ የህዝብ ደህንነትንና የሀገረን ሰላም በማስቀደም ስብሰባውን ሰርዘናል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ገማ መገርሳና ድብቁ ኤርትራው ጉብኝት!

Postby የሓውዜን ቅሌት » Thu Jun 06, 2019 2:18 pm

That is a disturbing development.

But lets not forget their foreign sponsors. The Arabs and CIA/MI6 could be behind those terrorists. As the whole world knows CIA/MI6 and Arabs were behind ISIS. They created, armed, financed and supported it. If we are not careful we could have a situation like in Syria. But the Abiy regime is rather an obstacle than a help. The sooner he resigns and is replaced by non-tribalist patriotic Ethiopians, the better.

እሰፋ ማሩ wrote:የነለማ ደባ የተፈጠረው ጥንት ኢጭአት የሚለውን ሃገራዊ የትግል ማህበር ትቶ ኦነግን የመስረተውና በራሱ የኦሮሞ አክራሪዎች ባሌ ላይ የታረደው ባሮ ቱምሳና ወንድሙ የደርግ ደጋፊ ሆነው ራስ ካሳ ግቢ በደርግ ታንቆ የተገደለ ፓስተር ጉዲና ቱምሳ ተገቢውን ትግል በዘር ጥላቻ ከመረዙ ጀምሮ ነው፡፡ይህ የዘረኝነት እርም በሃገር ቤት ሙስሊም አክራሪዎችን በማካተት በሃረር በአርሲ ብዙ ክርስቲያኖችን ያረደው አሸባሪ ድርጅትIFLO በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ በመሰማት ላይ ነው፡፡የጥላቻ መርገማቸው ከሃገር ቤት አልፎ በውጭ ባለፈው አብይን ለመቀበል በሄድንበት ወቅት ሚኒሶታ ላይ የታየ ሲሆን ባለፈው ወር በለንደን በኢትዮጲያዊነት የተሰለፉትን ወጣቶች ለመቃወም የሄዱት መደባደብ ሲፈልጉ አሰተዋዮቹ የቁርጥ ቀን ልጆች የሃገራችንን ኢሜጅ ያበላሻል ብለው በሰላም ሲሄዱ "አስር ቄሮ መቶ አበሻ አሸነፈ"ብለው የጫቱ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ዘመዶች ሲቦርቁ ነበር፡፡የእስክንድር ስጋትና ለፖሊስ ማመልከት ተገቢ ነው ሊበጠብጡ የተዘጋጁ ቄሮዎች በትክክል ነበሩ ሆኖም ግን በዲሞግራፊ የኦሮሞን ቁጥር በአዲስ አበባ የማሳበጥ ተልእኮ በአብይ የተሰጠው ታከለ ኡማ ለነእስክንድር ሳይተባበር ቀርቷል፡፡

የሓውዜን ቅሌት wrote:TPLF with its tribalism and Killil system is no alternative to ODP.
ODP's Blackshirts prevented a Balderas meeting in Addis Abeba
https://en.wikipedia.org/wiki/Blackshirts

በዚህ ተስፋ ባለመቁረጥ፣ ስብሰባውን በራሳችን ኃይል እያስጠበቅን ለማከናወን ወስነን በቦታው ላይ የተገኘን ቢሆንም፣ ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በመኪና ተጭነው የመጡ ኦሮምኛ ተናጋሪ ወጣቶች፣ በቡድን በቡድን ተደራጅተው በqአካባቢው ከመሰማራታቸውም በላይ፣ ወደ ስብሰባው አዳራሽ በመምጣት ሁከት ለመቀስቀስ ሞክረዋል፡፡ ይህንን ለፖሊስ ብናሳውቅም፣ በመጨረሻ ላይ፣ “ጥበቃ አይደረግላችሁም” የሚል እጅግ አሳፋሪና ኃላፊነት የጎደለው ምላሽ ተሰጥቶናል፡፡ በዚህ የጋጥ ወጦች ስልት ስብሰባ እንዳናደርግ በእጅ አዙር ጋሪጣ ተደቅኖብን፣ ራሳችንን ለመከላከል በቂ ኃይል ቢኖረንም፣ የህዝብ ደህንነትንና የሀገረን ሰላም በማስቀደም ስብሰባውን ሰርዘናል፡፡
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 921
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests