ሁሉም የኢትዮ- ኤርትራ መንገዶች ተዘጉ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሁሉም የኢትዮ- ኤርትራ መንገዶች ተዘጉ

Postby ቆራሌ » Mon Apr 22, 2019 7:21 pm

የአምባገነኑ ኢሳያስ እና የወራዳው አቢይ ፍቅር- አንድ አመት እንኳን ሳይሞላው መሻከሩ አነጋጋሪ እየሆነ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=i3HCC21sl2w
ቆራሌ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 49
Joined: Wed Oct 05, 2016 12:58 am

Re: ሁሉም የኢትዮ- ኤርትራ መንገዶች ተዘጉ

Postby ቢተወደድ1 » Fri Apr 26, 2019 11:48 am

በእንግሊዘኛ ሳኩባቸው፡፡
ጫጉላ ሽርሸሩ ሲያልቅ በሰሜን በሩ ሲዘጋ በሱሉሉታ ደግሞ ሰዉ ይፈናቀላል፡፡
የሚገርመው ግን አብዮት መሃመድ ካገር ዋጣ ባለ ቁጥር ነገር አለ፡፡ አይ ሰባተኛው ንጉስ፤ እኛ የምናቃቸው ንጉሶች አገር የሚያስተዳድሩ ነበሩ፡፡ እቺ ፈልፈላ ግን ፎቶ ብቻ ነው የምታቀው፡፡ ፅንፈኞቹን አስገብቶ ሲበቃ የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶበታል፡፡

ቆራሌ wrote:የአምባገነኑ ኢሳያስ እና የወራዳው አቢይ ፍቅር- አንድ አመት እንኳን ሳይሞላው መሻከሩ አነጋጋሪ እየሆነ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=i3HCC21sl2w
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 360
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ሁሉም የኢትዮ- ኤርትራ መንገዶች ተዘጉ

Postby ኳስሜዳ » Wed May 08, 2019 11:43 am

እንደስምህ ቆራሌው ነህ፣ ከቅል አትሻልም! አስቅድመህ እንደ ባዶ በርሜል ከምትጮህ፡ ለምን እንደተዘጋና መቼስ እንደሚከፈት ካዋቂዎች ብትጠይቅ መልስ ታገኝ ነበር፡፡ ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ፡ የጉምሩክና ኤክሳይዝ እንደዚሁም ሌሎች እስፈላጊ ፕሮሲጀሮች እንደተሟሉና የወያኔው ጌታቸው አሰፋ በቁጥጥር ስል እንደዋለ አራቱም በሮች ይከፈታሉ፡፡
ቆራሌ wrote:የአምባገነኑ ኢሳያስ እና የወራዳው አቢይ ፍቅር- አንድ አመት እንኳን ሳይሞላው መሻከሩ አነጋጋሪ እየሆነ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=i3HCC21sl2w
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2262
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 2 guests