ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Sep 19, 2018 4:49 pm


ብዙ የምልበት ጊዜ አይደለም ግን የምለው ይህ ነው፡
1. ባለፈው እንደንገርኳችሁ እልቂቱ ተጀመረ እንጂ አላለቀም ይሁን እንጂ ጉዞው ወደማለቂያው ነው፡
ሰሞኑን በዶርዜ ቤተሰቦቻችን ላይ የደረሰው በጣም የሚአሳዝን ነው ግን ከዚህም በላይ ሊከሰት ይችል እንደነበር እንጠብቅም ነበር
ለዚህ እንደምሳሌ እንዲሆንላችሁ ምሳሌ ልስጣችሁ በ1996 ጋምቤላ ላይ የደረሰው እልቅት ሌላውን ስላከሸፍነው ነበር አኞክ ወገኖቻችን የፈጁት፡፡
አሁንም ያሰቡትን ሊአሳኩ ሳይችሉ ዶርዜወችን ፈጁብን
አሁንም ይህን አይነት እንዳይቀጥል መታገል ነው


2. ኦህዲድ ወያኔ ቢሆን ተመልሶ ብአዴን እንደማይመለስ ነግሬአለሁ ተመልሳችሁ አንቡቡ እዚሁ ላይ አለላችሁ፡
ስለዚህ አትስጉ አይዞእችሁ ኦህዲድና ብአዴን አይመለሱም ይህ ማለት ወያኔ ልክ በዚህ መልኩ ህዝባችን ላይ ጥቃት አያደርስም ማለት አቻልም ስለዚህ ይህን አውቆ መራመድ ያስፈልጋል፡
በተቻለ መጠን በትንሹም ቢሆን የደረሱበት ነገር ነው ታገሱ፡
ይሁን እንጂ የምታራቡትን ምስል እባካችሁ ታገሱ ሯንዳ የተፋጁት በዚህ አይነት ነው ግን እውነት ነበር፡፡
ለጊዜው ቢአሳዝንም አይዞችሁ የትም አይደርስ ይቺ ን ሀገር ሰወች ሞተው ነው ያቆዩን አሁንም እየሞትንም ቢሆን ሀገር ማቆየት የግድ ነው
በስተት የሀገሪቱንጥፋት የምታልሙ አቁሙ አይሆንላችሁ ፡፡ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Dec 16, 2018 2:56 pm


እስኪ የሚሰማ ቢገኝ!
እንደምሰማውና እንደማየው አሁንም እቅጣጫውን ያገኘነው አይመስለኝም እስኪ በዚህ መልኩ ለማሰብ ብንሞክርስ
መጀመሪያ ያለንበት ሁኔታ ምን ይመስላል
1. በነክቡ እይን
2. በሀገሪቱ አይንና ሁኔታ፡
እነክቡ እያሉ ያሉት የትግራይን ህዝብ ጠልፈው እጌርን ነው የሚበላው ዝም ብለህ ተኛ እንዳለው አጎቴ እያለሙ ነው እዚህ ላይ ጊዜ ብኖረኝ ስቄ አልጨርስም ነበር
ግን የለኛም
ህገ መንግስቱን አክብሩ ግን እናተን እንፍጃችሁ ይሉናል ይህ በውስጡ አስቀምጠውታል ውስጥ ?ህገ መንግስቱን ከኛ በቀር ታከብሩታላችሁ የሚለውን ረስተውት ነው ደደቢት ሳይጨምሩበት የቀሩት
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ሀገ መንግስቱ ይከበር እኒህን ሌቦች ውለዱ ያን ብላችሁ ናል ምክንያቱም ህዝቡንበግፍ ያሰቃይ ለፍርድ ይቅረብ ብላችሁናል ፡
እዚህ ላይ ጁሀርና አጎቶቹ
ህገ መንግስቱ ይከበር
አዲስ አባ የኛ ነው ይሉሀል?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ህገ መንግስት አለ ካልክ የምትለው ድሪቶ
አዲስ አበባን እኮ ሰዶታል ሀገር መሆን ይችላል ብሎታል
ስለዚህ ወይ አዲስ አባን ባለበት የሽ ክፍለ ሀገር የመናገሻም ዋና ከተማ ነው በዚህ ምክንያት ከዋና ከተማነቱም ሁኔታው እኛ ሀገር ብለን የምናስበው ቦታ መካከል ስልሚገኝ ወደ እዚያ እንመለስ ነው ማለት የሚቻለው እንጂ ሁለቱ አይዛመዱም ትቃራኒወች ናቸው
እንዲያው እንደነሱ ያለ አላ ሩጫ ካልሆነ ፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
2 ዋናው ከሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ብናደርግ ይሻላል ወደሚለው ብናዘግም ያዋጣል ባይ ነኝ፡
አሁን እየሆነ ያለው ቀደም ብየ ለማለት እንደሞከርኩትም
1. ገንዘቡ በሀገሪቱ ላይ ተዘርቶ ሀገር እየታመሰች ነው ይህን ገንዘብ መስብሰብ በቀላሉ አይቻልም
በተጨማሪም ባጋጣሚም ሆኖ ትግሬወች እንበዛለን እንዳለው የክቡ አጎት ይህን አይነት ህዝብ በትነው ይህ ኢንቨስትር ነኝ ባይ ባሰማራው ሀል ወይም ጥቅሙን ሊአጣ የፈራው ጅብ ሁሉ እየረበሽ ነው
በተጨማሪም የክቡ አለቆች መቀሌ ተንሰራርተው ሀሎ እያሉ እያፋጁ ነው
እዚህ ላይ ለክቡ መልስ ልመልስ ሰሞኑን አንድ አጎቴ በነጁሀር መጫወቻ ወጥቶ ያለውን ልጥቀስ ስላሳቀኝ ምንድን ነው ያለው
ሌባ አናዋጣም ነው ያለው
ቁቅቅቅቅ
ወደህ ነው
ትውልደዋለህ
በረከት እኮ ዛሬ ትግራይ ይቅበረኝ ቢል ያንተ ድርሻ ነኝ ብሎ እኮ ነው ሲጨፍር የኖረው፡
አዲስ
ተፈራ
ህላዊ
ካሳ
....
የመሰሉትን ታዋጣለህ ክቡ ላኩልን

እረ ስቄ ልሞት ነውታዲያ ወስዳችሁ መከራ ሲመጣ ትግሬ ብቻ ሆነ
ቁቅቅቅቅቅቅ
ደግሞ ያሳቀኝ ሀይለማሪያም ይጠይቅ ስትሉ ሀይለማርያም ሲጣየቅ ተጨማሪም ትግሬ ይመጣል እኮ አርካበ አዝዞኝ ነው ቢልስ እንደትናቱ ዋሽ ሊባል ነው
ክቡ ደመቀ ይጠቅ የምትሉት ትናት ደመቀ በሬ ነው ስል ጎበዝ ነው እያልክ ትወርድብኝ የነበርክ አንተ እልነበርክ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

መፍትሄ መስሎ የሚታየኝ ግን የሚከተለውን ነው፡
1.ይህ እነክቡ የሚሉት ተረት ህገመንግስት ወደሽንት ቤት መወርወርና
ከተቻለም በ1978 የወጣውን ህገመንግስት ለማንበብ መሞከርና ለመረዳት መሞከር ምክንያቱም ይህ ህገመንግስት ቢአንስ ሀገሪቱን እንደሀገር ህዝቡንም እንደህዝብ ያውቃልና፡፡
2. እነዚህ ትግራይ ያሉ ሰወችን በርዲዮ ጠርቶ ፕሮፌሰር መስፍን እንዳለው እሪፖርት አድርጉ በማለት አዲስ አበባ እንዲመለሱ ይደረግ አለዚያ ይመስረት የምንለውንም ኮሚሽን ሊጠልፉት ነው እያሉን ያሉት እኮ እንደትናንትናው ፌደረችን ምክር ቢት ያዝዛችሁ ለናተ ነው የፈጠርነው እያሉን ነው፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ

ደግሜ ልናገር የበረከትን እድር ከመሰረቱ ነው እኒደለውጥ ነው የተደረገው መልስ የልመም ኦደድም ዛሬ ባለኝ መረጃ 80% ተለውጣል
እየሆን ያለው ግን በኒህ ሰወች ላይ ዱላ አንሱ እያሉን ነው የለሁበትም ህዝብ ታስጨርሳላችህ
ሰሞኑን ጎንደር ነበርኩ ተባረሩ የሚሉትንም ሰወች ለማግኘት ሞኬሬአለሁ እነክብ እንደሚሉት አይደለም ራሳቸው ያስቃያቸውና ምክንያቱን ሳያቁም የሮጡ አሉ

በቅርብ የነክቡ ጫጫታ ሲቀንስ ይመለሳሉ የሚል ሙሉ እምነት አለኝ፡፡
ክቡ በፈርንጀኛው ቦታ ጠበበህ አይደልቁቅቅቅለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Mon Dec 17, 2018 10:29 pm

ክቡ ደመቀ ይጠቅ የምትሉት ትናት ደመቀ በሬ ነው ስል ጎበዝ ነው እያልክ ትወርድብኝ የነበርክ አንተ እልነበርክ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እስከ ዛሬ ከጻፍካቸው እንቶ ፈንቶዎች ውስጥ እውነቱ ይሄ ብቻ ነው ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡ እዎን ሰውየው ተናጋሪ በሬ ነው፡፡ ለምን አገርህ ጎጃም ወስደህ የጤፍ ነጋዴ አታደርገውም?? ቅቅቅቅ፡፡ ያማራ ክልል በ 2020 በአብን እንደሚያዝ ወፍ ነገረችኝ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Jan 06, 2019 5:03 pm

[color=#0080FF][/color
ክቡ ሰላም ነህ የምትይዘውን አሳጣህ ኮ እኮ ምነው በፈረንጆች መግባቢያ ወረድክብን ? በትግሬኛ ብትሞክር እኮ ይገባን ነበር ነው እንደ አጎትህ በረከት መፍትሄው ጠፋብህና ግራ ገባህ
ቁቅቅቅቅ
በረከት ምን ብሎ ነበር መሰለህ በ 97 ቃለመጠይቅ ጠየቁት ምን አለ መሰለህ በትግሬኛ ካልሆነ ባማረኛ አልናገርም ያላቸው እስከ አሁን ያስቀኛል
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እባካችሁ ለዚህ መከረኛ ህዝብ ጠላት እታብዙለት እረፉ፡
ዛሬ ለአንተና ለአለቆችህ ወሳኝ ነገር የመሰለኝን ልበል በደብ እዩት፡፡
1.ህገ መንግስት ተጣሰ የምትሉት ማን ጣሰው ?
እናተ አይደላችሁም እንደፈለጋችጉ የምትጫወቱበት
ወንገልኛውን ሁሉ ሰብስባችህ የምታላዝኑት ለማን ነው?
ትግሬ ተነካ የሚለው ዘፈን የት ያደርሳል?
በረከት አማራ ነው ብላችሁን አልነበር ሲፈልግ ትግሬ ይሁን
ቁቅቅቅቅቅ
ታደሰ እማራ አይደለም

ወለዮ ነኝ ሲል አልነበረም
ህግ የምትሉትን ህዝብ በማስገደድ ትርጉም ልትለዉጡ አትሩጡ ይህን ህዝብ ታስፈጁታላችህ እባካችሁ፡፡
2. ትግሬን ለማንበርከክ ነው የሚለው ትርጉም አታሳጡት፡
ለምን ነው መበርከክ ያለበት?
ማንስ ነው ሊንበረክከው የሚፈልገው ?
ለምን
ማን ነካው ተው የለሁበትም፡፡
]
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Feb 08, 2019 1:21 pm
ጫጫታው ቢአስገርመኝም
እስኪ ይህን ልበል ታገሱ፡
አዲስ አበባ የማን ነው ብላችሁ
እስክድር የተናገረውን ወያኔዊ መልክ ስለያዘ
በመለሱ ጁሀር መጥቶ ቡራ ከረዩ አለላችሁ ብዙወቻችሁ ተንጫጫችህ ታገሱ፡፡
ኢትዮጵያውያን የኔ የሚሉት የግል አካባቢ የላቸውም የጋራ እንጅ ማለት፡
ትግራይ ለብቻው የትግሬኛ ተናጋሪወች አይደለም ይኖሩበታል እንጂ የኢትዮጵያውያን ነው፡
ጎንደርና ጎጃም የራሳቸው አይደለም ይኖሩበታል እንጂ የግላቸው አይደለም የኢትዮጵያውያን ነው፡
አዲስ አበባ አዲስ አበባወች ይኖሩበታል እንጂ የግላቸው አይደለም የኢትዮጵያውያን ነው፡
ስለዚህ ሰው ባነጠሰው ቁጥር መጮሀችውን አቁሙ

እዝሂ ላይ እስክንድር ያለው ለምን አቡራ አስነሳ ለሚለው
ላልገባችሁ ያለው
አዲስ አበባ የራሱን መሪ መርጦ አያውቅም ነው ያለው ስለዚህ ምርጫው ግልሥ ሆኖ እንምረጥ ያለው
እዳለ ሆኖ ወያኔ የፈጠረውን በሽታ ጨመረበት ያም ቢሆን መጥፎ ባይሆንም ለሰሚዉ ይከረክራል
ይህ ጥቅም የሚለው ወያኔ የፈጠረው መርዝ እንጂ ትርጉም የለውም
ማንም ሰው የግሌ የሚለው አካባቢ የለም
ስለዚህ ወያኔ ይጠቅመኛል ብሎ የዘራውን መርዝ እያነሳችሁ አትረብሹ ታገሱ፡
እዚህ ላይ ኦረሞወች ባስነጠሳቸው ቁጥር ጁሀር እየተነሳ መሪያቸው እኔ ነኝ ማለቱን ቢአቆም ልባዊ ወንድማዊ ምክሬ ነው፡፡


ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue May 07, 2019 2:45 pm


ስተቶች ጨርሰው ገደል እየገቡ ናቸው
ለማያውቁትን ወጣቶች እዝንላቸዋለው
ተምረናል ብለው ወርቀት ተጥወትናል ለሚሉት ደደቦች ግን ያስገርማል
ደንቆሮወች!
ለውጣቶች ትንሽ ልበል ስሙ የለሁበትም

መሆን ያለበት እብሮ ለመኖር ለሁሉም መታገል መተጋገዝ፡
እብሮ ከመኖር ውጪ እማራጭ የለም
እብን ነን ብለው ሳያዩ ለሚሮጡ ደደቦች ድጋፍ መስጠቱ መብታችሁ ቢሆንም እኛን ጨምራችሁ ንጥፋ የሚለውን እብራችሁ ካብኖች ጋር ደንቆሮወች ስለሆናችሁ ገደል ግብ መተከል ህዝብ ሞተብን ያልን ያለቀስን ሌላ ሰው ጎጃም 4ንግደል ማለት ምን ማለት ነው?
+ጎጃም ሀገሬ ነው ካላችሁ መተከልም የሰወች ሀገር ነው ይህን የማይረዳ ---- ዶክተር ነኝ ነው የሚላችሁ ደሳለኝ ይዛችሁ ገደል ግቡ
ከሚሴ ላይ ለደረሰብን ግፍ ተጠያቂወች ጁሀርና እብን የሚባል ውሾች ናቸው
እንማውን መሰፍንን ልንከስ ነው ? ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ይህን ያህል ድድብና ?መጀመሪያ እንማው በሳት ጊዜ የሰራውን 1% ስሩን ሱን ውቀሱ ደደቦች !
ብርሀኑ ግራጌ ስለሆነ ባህር ዳር እይምጣ ?
በስልክ ፎቶ ለመነሳት ጠበንጃ ይዞ መቆም ጉብዝና መሰላቸሁ ? ጂሎች
እንዳርጋቸው ያማራ ጠላት ነው? እንተ ማነህንና?
ወጣቶች ለመጨረሻ ልንገራችሁ
እብን የሚሉ ጅሎችን በደባራ ፈረስ የጋለት ያሉትን ጅቦች ትከትላችሁ ገደል መግባቱ እይጥቅምም፡


እብይና ብርሀኑ እንድ ናቸው ? ምን ለማለት ነው ?ማነው ለመሆኑ መፈክር የሚባለውን የሚሰጣችሁ? እወ እንድ ናቸው ሁለቱም ኢትዮጵያዊ ድንቅ ልጆች ናቸው እንደ ደሳለኝ ---- እንዲሆኑ ፈለጋችሁ ?
በጨረሻም ለውጣቶች ከዚህ በፊትም ነጌሬእችሁ እለሁ እሁንም እደግመዋለሁ
እብሮ ከመኖር ውጪ ምርጫ የለም
ስለዚህ

ከዛሬ ጀምሮ
ደሳለኝ ጁሀር መለስ ዜናዊ እንድ ናቸው ተመለሱ ስለዚህ
ወያኔ
ኦነግ
እብን ይወደም ብላችሁ ዝመቱባቸው አለዚያ ለመጥፋት መጨረሻ ላይ ናችሁ !
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Jun 23, 2019 4:26 pm


እሁን ትንሽ መልክት ላስተላልፍ፡
በዚህ እደጋ የምታሰሙትን ልቅሶ የሰማሁ ነው
እንድ ነገር ግን በትክክል ማስቀመጥ ግድ ሆኖብኛል
በሁነታው በድርጊቱ ላ የፈደራል መንግስቱ ምንም የለበትም ታገሱ
ንደምሰማው ርስ በራሳቸው ንደተፋጁ የሰማሁ ነው ደግሞም ልክ ነው
ያሳምነው ሚና ምን ንደነበር ሳገኝ እሳውቃችሁለውግን ግን በዚህ ሁነታ ላይ ማንም የባድ ሀይል የለበትም በርግጠኝነት ነግራችሁ እለው
ወያነም ነግም እቢይም የምትሉት ምንም የሉበትም ታገሱ!
እማራ መጀመሪያ ያለው ሀብቱ ውነት ነው ስለዚህ ያለተግባራቸው ሰወችን እትሙ ታገሱእ አርግጥ
እወ ሀገራችን ላ እዳጋ የደረሰባት ነው ግን ታገሱ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Jun 24, 2019 11:04 am

ብዙ ጊዜ እንዳልኩት በጣም መጥፎ ላይ ነን
ባለኝ መረጃ ግን ርግጠኛ የሆነው
በእዲስ አበባውና በበሀርዳሩ ጥፍት መካከል ምንም ጭራሽ ምንም ግኑኝነት የለውም
ይህ በጣም እሳስቦኝ ነበር ግን ምንም ግንኙነት የለም
በትግስት ጠብቁ
እምልክ ይጠብቀን!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Jun 25, 2019 7:28 pm

ነገሮችን በየአቅጣጫው እያየሁ ነው ግን መፍተህም ምክንያትም አይደሉም ስለዚህ ባጭሩ ልበል፡፡
አሁንም ባህር ዳር በጥቃቱ ላይ ከተረፉት ጋራ ተነጋግሬ ያገኘሁት ያው ነው
በባህር ዳሩና ባዲስ እበባው እልቅት ውስጥ ምንም ግንኙነት የለውም፡ አለው ለማለት ደግሞ ምንም ምክንያት እያየሁ አደለም አሁንም እንደተረዳሁት ምንም ግንኙነት የለውም፡
ይህን 2 ለማገናኘት የሚሞከረው ጨርሶ ተቀባይነት የለውም ብቻ ሳይሆን አደገኛም ነው ቶሎ ሊታረም ይገባዋል፡፡
አደገኛ መሆኑን ማንም ሊረዳው ይገባል

ባለፈው ወር አሳምነውን በሰፊው አናግረው ነበር ችግሮች ቢነግረኝም ቀስ እየተባለ ይፈታል ብየ አረጋግቸው ነበር ችግሮች ሰፊና ጥልቅ ከመሆናቸው አኳያ ባጭሩ የሚፈቱ አደሉም ህዝቡ ደግሞ ከችግሩ ክብደት የተነሳ ቶሎ ውጤት ይፈልጋል ይህን ለማድረግ ድሀ ሀገር ተሸክመን በቀላሉ የሚሆን አይደለም፡


አሁን ባጭሩ አማረኛ ለምትናገሩ ወጣቶች የሚከተለውን እንድታውቁና ትግስት እንዲኖራችሁ እነግራለሁ፡

ስልጣኑን ኦነግ ተቆጣጠረው ለምትሉት አይምስለኝም ግን ቢሆንም መፍትሀ ቶሎ ለመስጠት ከሚመለከታቸው ጋር እየተነጋገርን ስለሆነ በትግስት ጠብቁ፡
ያሳምነው ቀብር ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንዲሆን አሁን ደውየ አስተላፈ አለ የምታዩት ይሆናል ፡

በአዲስ አበባ በስክድር ዙሪያ የሚደረገው ሁነታ አሁንኑ እንዲታረም ነግረአቸዋለሁ፡


ሀገራችን አደጋ ላይ ናት ታገሱ !
ሁሉንም የምትሉትን አሁንኑ ይታረማል፡፡

ብዙ ለማለት ጊው የለኝም
ለጥፋት አትቸኩሉ ነው የምለው
ሁሉንም አሁንኑ ፍቱ እያልኳቸው ነው
ደግሞ የምትፈልጉት ይስተካከላል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ወንበዴው » Tue Jun 25, 2019 9:45 pm

"ያሳምነው ቀብር ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንዲሆን አሁን ደውየ አስተላፈ አለ የምታዩት ይሆናል ፡

በአዲስ አበባ በስክድር ዙሪያ የሚደረገው ሁነታ አሁንኑ እንዲታረም ነግረአቸዋለሁ፡"


አለን እንደትሬንታ ኳትሮ 12 እግር ያለው ወፈፌ ሰውየ..... ወይ ዘንድሮ ከጤናማው እኮ ወፈፌው እየበዛ ተቸገርን እኮ ጃል
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 297
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Sep 27, 2019 11:03 am


ቀስ እየተባለ ሀገሪቱን ወደ ቦታዋ መመለስ እማራጭ የለውም !!
ይህን ሰደቅ እላማ የተለየ እርማ የሚል ተቀጣይ መስጠት ከፍተኛ የማንወጣው ስህተት ነው፡፡
ይህ ሰንደቅ እላማ ማሰሪያ ገማዳችን ነውእ ሱን መጣል የሚፈልግ ጨርሶ ውድቀቱን ማሳጠር ነው፡
ትናት ማታ ብዙ ሰወችን አጋግሬ ነበር ያሉኝ
ሁሉም በሚመስል መልኩ ርብሻ ንዳይከሰት ነው የሚል መልስ ነው የሰጡኝ ይህን መቀብል የሚቻል እይደለም ምክንያቱም ይህ ባንዲራ እ ኮ የቤተክርስቲኒቱ ቋሚ እርማ ነው ፡፡
ይህን አትያዙ ማለት ከባድ ነው፡፡
ለዚህ ሰንደቅ እላማ ከለሎች እርማወች ጋር መደመሩን እናቁም፡፡
ይህን በቶሎ ካላደረግን ችግር ይመጣል፡፡
ይህ ክልክለላ ስተት ሆኖ ያየሁት ነው ቶሎ ቢታረም ቀውስ መቀነስ የሚቻል ይመስለኛል፡፡
ስለዚህ የሚመለከታችሁ ቶሎ ብታርሙ መክራለሁ፡፡

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Sat Sep 28, 2019 2:06 am

ለማ ጌሾው ባህርዳር አስፋ ግዛት ግሮሰሪ ካባ አረጋ ፔንሲዮን ፊት ለፊት ዳሽን ቢራ እ የጠጣሁ ቃጠሎ እየበላሁ ባይኔ ሳፈላልግህ ነበር፡፡ ወርሃ ነሀሴ ላይ፡፡ እዛች ቦታ አይጠፋም ብዬ ተጠቁሜ ነበር፡፡ የለህም፡፡ እኔማ ገስት ሃውስ ውስጥ ተገኝተህ ሳንዲውች የሆንክ መስሎኝ ነበር፡፡ እስኪ ለማንኛውም ባህር ዳር ጊዮርጊስ መቃብህርን ለመፈለግና አግረ መንገዴንም የዋርካ ቅጠል መካነ መቃብርህ ላይ ለማስቀመጥ ብዬ ወደዛም ጎራ ብዬ ነበረ፡፡ ፡፡ ለጊዜው ተረፍሃል መሰለኝ ይሀው ታየህ፡፡ ዮሀንስ እምቧበል በሚለኩሰው ጥይት ሁለተኛ ዙር መገዳደል ሊኖር እንደሚችል ወፍ ሹክ ትለኛለች....ሽማግሌ ከሆንክ ምከር ወይም እስመክር ካልሆነ ግን አንተንም ሊቅሙህ ይችላሉ፡፡ ብልህ ካለፈው ስህተቱ ይማራል፤፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sat Sep 28, 2019 11:44 am

ክቡ ነፍስህ እንዳለ በተለያየ ስም የምትዘባርቀውን እያየሁ ማረጋገጥ ችያለሁ፡ ደህና ነህ ?
ትንሽ ልመልስልህና ወደ ቁም ነገሬ ልመለስ

ዮሃንስ እንዳተ ያለውን ደ ን ቆሮ ከመንገዱ እያበረራችሁ መሆኑን እያየሁ ነው ግን ተግባራዊ ባያደርጉትም ያለውን ግን እልደገፉኩም ነበር ምንድን ነበር ያለው?
ሌባ አናዋጣም ነበር ያለው ? ዝምብለህ ተቀበልክ? ንዴ በረከት እኮ ታደሰ እኮ ህላዊ እኮ የኛ ድርሻ ናቸው መቀሌ መደበቃቸው ያንተ ልታረጋቸው ነው? ተውእንጂ በዚህ እኮ አስቡን፡
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
በተረፈ ደግሞ ይህ ኢዜማ የሚሉት ፓርቲ መቀሌ ወያኔ በሰበሰባቸው ካድሪወች የተጠየቀውን ሰምቼ ከመጠን በላይ ሳኩኝ አንተም በልብህ እንደምትስቅ አውቃለሁ፡
ያሳቁኝን ጥያቄወች ልንገርህ?

1. ትግሬ ወደ መቀሌ እቃ ወደ ቀበሌ ሲባል ዝም እላችሁ ?
መጀመሪያ ይህ የተባለበትን ወቅት ልተወውና ማነው ያለው ?
እንዴ ወያኔም ለቀላበደው ተጠያቂው ይህ መከረኛ ህዝብ ነው ? ያ ራየ ቢሱ አለቃችሁ የዘባረቀውንም እኛ ምን አገባን?
መጀመሪያ ይህን የጠላ ቤት ወሬ የዘባረቀው ቴወድሮስ ሀጎስ ነው ማን እንደሰጠው ራሱን ጠይቁ ምን አገባን፡፡
2. በጣም ያሳቀኝ እናተ የከፈታችሁትን ቦታ ለመሙላት ይህ በቀለ ገርባ ነው የሚሉት ያንተ የፌደራል ምሁር መንገድ የተዘጋው አመቱ ነው ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ከመቸ እስከ መቼ ? እኔ የምመላለሰው በናትህ አህያ ነው?
አዎ ለተወሰኑ ቀናቶች ችግር እንደነበረ አውቃለሁ በናት ቋንቋ 1 ቀን አመት ነው ? እረ ረጋ በሉ፡
ሌላው ያሳቀኝ አንተን ጭራ ያስበቀለህ ቃለ መጠይቅ ቤቲ ነው ያልካት ያስቀባጠረችው ደ ን ቅ ሮ አጎትህ ያለውን ስሰማ ፈርሼ ሞትኩ፡ቁቅቅቅ
ምንድን ነው ያለው እሮማር የሚለው የዱርየወች ስብስብ ነው ነው ያለው?ይህን ያህል ደ ደ ብ ናችሁ?
ኦሮማር ማለት እኮ ከኦሮሞና ከአማረኛ ተናጋሪ የተወለደ መለት ነው ሌላ መሰላችሁ? ይህን ያህል ህዝብ ይሰደባል ማፈሪያወች?
በነገራችን ላይ ለጊዜው ትቸው የነበረውን ብየ ልለፍ፡
ህገመንግስት እያላችሁ የምትዝፍኑበትም ያልወከለው ይህን ህዝብ ነው፡
እማራውን አልወከለም የሚለውን በከፊል ብቀበልም ይህን የህብረተሰብ ክፍል ግን ጨርሶ አያውቀውም ቶሎ መታረም አለበት ብየ የምለውም ለዚህ የህብረተሰብ ክፍል ነው፡
አማራውማ ወደደም ጠላም በነበረከት በነ ታምራት ተወክሎ ነበር ባይወክላቸውም እነሱ ወክለውት ነበር ይህን ማወቅ ግድ ነው፡፡
ክቡ እናተ ማጀት ተደብቃችሁ እነ ጀዋርና አጃቢወቻቸው እናተን ለመውከል የሚጥሩትን ሳይ ሳቄ አላስችል ይለኛል እባካችሁ ልብ ግዙ፡፡
መንግስት አለሁ እያለን አጎቶችህ እነ አየለ ጫሚሶንና እነልደቱን ሰብስበው ህገ መንግስት ልናስከብር ነው እያሉ ያለቅሳሉ ?እንዴ የቱን ነው አክብሩ የምንባል ?መንግስት የሚባለው ህገመንግስት የሚባል የለውም? ታዲያ ካለው እኒህን የአጎትችህን አጃቢ ሰቦ ቃሊቲ አስገብቶ አስከብሩ አይላቸውም?
ተነስቶ መንገድ አመት ሙሉ ተዘግቶ ነው ያለው ሲል ህዝብን በህዝብ ሲእነሳሳ ምን ማስረጃ አለህ አይለውም?
መንግስት ህግ ለማስከበር ያቃተው እየመሰለኝ ነው መታረም አለበት ቶሎ፡፡
ፖሊስ ዘግያቶም ቢሆን የህዝቡን ጩህት ሰምቶ ቢእረመውም አሁንም በደብ መታሰብ ያለበት
ይህን ሰንደቅ አላማ ከሌሎች አርማወች ጋር መመደቡ አሁንኑ መቆም እለበት፡
ምክንያቱም ከሰንደቅ አላማነቱም አልፎ መታሰሪ ገመዳችን ነው ይህን መንካት የወያኔን ህልምን ማስፈሰም ነው ቶሎ ይቁም፡፡
ስላበዛሁ ልመለስ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Sep 30, 2019 10:39 am

ክቡ በአዲሱ ስምህ እራወጥከን እይደል? ምነው በደና?


ውሃ ሲወስድ እያሰሳቀ ነው የሚሉት?
ባለፈው ሰነ ወር በደረሰው እልቂት ጋር በተየያዘ ያልኩት ነበር አንቡብት እልደግመውም፡፡ ግን ያልኩት አሁንም ባለኝ መረጃ መሰረት ብዙም ለውጥ ባይኖረውም ጥያቀወችን ግን እያስነሳብኝ ነው፡፡
እድልኩት ሁለቱ ልቂቶች ግንኙነት ምንም እንዳልነበራቸውና እደሌላቸው እሁንም ልድግመውና የሚከተሉትን ግን ልበል፡፡

1. ባህር ዳር የተላለቁት ርስ በራሳቸው እንደሆነ ነግሬአችሁ ነበር አሁንም ያው ነው፡፡
2. ዋናው ግን ጀነራሉን ይጠብቁ የነበሩ ልጆችም ትግሬኛ ተናጋሪወች እንደነበሩ መረዳት ተችሎአል ታዲያ ይህ ከሆነ ለምን ያን እደረጉ ? ማንስ አዘዟቸው ነው ? በምንስ ጥቅም ተገዝቶ ነው የገደለው? የሚሉትና ብዙ ሀሳቦች መመለስ ያልቻልኩት ነው በተጨማሪም ጀኔራሉን በክደት ለምን ወነጌሉት? ለምንስ ባለስልጣኖች የሚአርፉበት ቦታ ቀርቶ መቀለ ለማሳረፍ ማነው የወሰነው? መረጃው እንደሚነግረኝ ጀኔራሉ ከመጀመሪያው ጀምሮ ሀገሪቱን መንካት ተገቢ አይደለም እያለ ይበሳጭ እንደነበር ለማወቅ ችያለሁ ታዲያ ለምን ተገደለ? ማንስ ነው ያስገደለው?
የገዳው ሰውስ ህይትወይስህልፈቱን መናገር ለምን ተርፈራ ? ማንስ ነው የከለከለው?
በዚህና መጨረሻም ቤተሰቡን አታሎ ትግርይ ሄዶ እንዲያርፍ የተወሰነበትን ቤተሰቦች ለምን አተንፍሱ ተባል? ማነው ለዚህ ትዛዝስ ሃላፊው?
ይህ ሁሉ ትያትር የሚሰራው እንድአናት አበባል ጠቅላይ ሚንስትሩ አይመስለኝም፡፡
ስለባህር ዳሩ ልመለስ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Oct 01, 2019 5:31 pm


ክቡ ሃይ የሚልህ የለም? ማን ያነብልኝ ብለህ ነው እንዲህ የምትረብሽን?
ምነው ይህን ፎሩም የሚመሩ ልጆች ስምህን ትተው ኮምፒዩትርህን ከመስመር ማስወጣት ከበዳቸው ?
ከባድ እኮ አይደለም ? ከባድ መስሎህ ነው ?


ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests