ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Oct 23, 2019 4:17 pm

ጃዋር ትላንትና "እኛም ነቅተናል፤ጉድጏድ ምሰናል" ብሎ መልስ ሲሰጥ፤ መንግስትም ከመሸግህ እራስህን ችለሃል ብሎ መድቦለት የነበረውን ጥበቃ ወሰደ፤ከሁሉ የገረመኝ፤ወያኔ ከመሸገችበት መቀሌ ያወጣችው መግለጫ ነው፤የአሜሪካው ጆርጅ ቡሽ ኢራቅን ለመውረር፤ሶስትም አራትም ሰው.....ወዘተ በተሰበሰበት ቦታ የሳዳም ሁሴን እና ጅምላ ጨራሽ መሳሪያ የሚሉት ቃላቶች ከአፉ አይጠፉም ነበር ቅቅቅቅቅ የዛሬውም የወያኔ መግለጫ ህገመንግስት፤ምርጫ ቀን፤ብሄር በሄረሰቦች፤ ትምክህተኞች የሚሉትና፤ በመጨረሻም ፈገግ የሚያስደርገው ደግሞ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ወያኔና የትግራይ ህዝብ ከጎንህ ቆሟልየሚል ሲሆን እኔም፤ የቀልደኛውን የበሃይሉን ለዛ አነጋገር ልውሰድና፤ወያኔዎች 27ዓመት ስትግጡን ኖራችሁ አሁን ደግሞ በጀዋር ልትገሸልጡን ነውቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 24, 2019 12:31 am

ጀዋር(ጀሪ) ነቅቻለሁ ፤ምሽግ ቆፍሬ ገብቻለሁ፤ባለ በሰዓታት ውስጥ፤ መንግስት የመደበለትን ጠባቂዎችን ለማንሳት ሲሞክር፤ኦቦ ጀሪ ሞትኩኝ ድረሱልኝ በማለት፤ማህበራዊ ሚዲያዊውን አናወጠው፤ማን ያውቃል ከስር ሱሪው ረጥቦ ከሆነስ ሃሃሃሃሃሃ..........በመጨረሻም ድራማው ጀዋር ከወያኔ የተወነው ሳይሆን አይቀርም የሚል ጭምጭምታ አለ፡፡ግን ግን ሚንሶታ፤ ለማክዶናልድ የ99ሳንቲም በርገር እየተጋፋ ለመግዛት ሲውል የነበረ አፈ ሌባ፤ምን እንዳይሆን ነው ይሄ ሁሉ ጥበቃ የሚደረግለት? ምላሱን እንዳይቆርጡት????
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Oct 25, 2019 12:21 am

ወፈፌው ጃዋር ፤ወደ አይምሮው ሲመለስና ፍርሃቱ ሲለቀው፤ ባደረገው መገለጫ፤ ግደያ እንደ ተሞከረበትና እንወያይ ሲል አሳስቧል፡፡ግን ከማን ጋር ነው የሚወያየው?ማንም ሳይነካው በሶሻል ሚዲያ ተነካሁ ብሎ ለጠረባ ቡድኑ ጥሪ ያደረገ እሱ፤በመንጋ ሰው በግፍ የገደሉ፤ያፈናቀሉ፣የንግድ መደብር የዘረፉ፤ እሱ በሶሻል ሚዲያ ጥሪ ያደረገላቸው የጠረባ ቡድኖች ናቸው፡፡ ስለሆነም የጀዋር የጠረባ ቡድኖች ለፍርድ ይቅረቡ!!!!የጀዋር የጠረባ ቡድን የኦሮሞ ታጋይ ቄሮዎችን አይወክልም!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ደጉ » Fri Oct 25, 2019 2:43 pm

ጃዋር በብርሃን ፍጥነት ከፖለቲካል ሳይንስ ምሁርነት ወደ አይጥነት በመቀየሩ ስሙ ከጃዋር ወደ ጀሪ ተቀይሯል ቅቅቅቅቅቅቅ[/quote]
ቅቅቅቅቅቅ ፈሪ ሲፈጥረው እንደዛ ነው ... መለስ ዜናዊስ እንደዚህ ፈሪ አልነበር .. በማ ይውጣ ...?? :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4529
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Oct 26, 2019 8:17 pm

ሰላም ደጉ ጃዋርን፤ ከመለሰ ጋር አታወዳድር፤መሌ ኩሩሩ ፤ዊንጌትና ዩንቨርሲቲ በኋላም ደደቢት እያለ ምንም ይሁን ምንም ሳሻል ላይፍ አይቷል፤ከማን ጋር ምን እንደሚናግር ያውቃል ፡፡
ጀሪ(ጃዋር) ከዚህ ሁሉ ነፃ ነው፤ሌላው ቢቀር ፖለቲካል ሳይንስ የተማረ ሰው፤ እንዴት ክራይስስ ማኔጅመንት እንኳን አያውቅም፡፡ይሄ ልበ ቢስ የ67 ንፅሃን ወገኖቻችን ሞት ሞት ሳይመስለው ፤ለጠረባ ቡድኑ ያደርጋችሁት ጥሩ ነው ፤አሁንም ነቅታችሁ ጠብቁ ብሎ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ፤እንዴት ያማልህግ የለም፤መንግስት የለም ብለህ እንድትጠይቅ ያደርግሃል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Oct 30, 2019 10:37 pm

"ህግ በሌለበት፡ሀገር የለም!"ኢትዮጵያ ውስጥ መወለዳቸው ብቻ ሃጢያት ሆኖ፤የተጨፈጨፉት ሰዎች ደም ፍትህን ይጠይቃል!

ይህም የሃገሬ ደሃ ኑሮ ና ህይወት፤ህይወት ተባለና፤ልጆቹን በውጭ የሚያኖርና የሚያስተምር፤ጃዋር የሚባል ደም መጣጭ ድራኩላ የተማረ ማይም ጣረሞት ሆኖ መጣባቸው!!
Last edited by ዞብል2 on Tue Nov 05, 2019 10:17 pm, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 31, 2019 1:20 am

"ሕግ ይከበር ማለት መግደልና በዘፈቀደ ማሰር ሳይሆን፤ያጠፋው ማን ይሁን ማን ህግ ፊት ይቅረብ ማለት ነው፡፡ተጠያቂነትና ሃላፊነት ያለበት መንግስት፤ሃላፊነቱን መወጣት አቅቶት ዜጎች ሲገድሉ፤ሲፈናቀሉ፤ሲዘረፉና የሃገር ሃብት ሲወድም፤ሕግ አውጪው ፓርላማ ጭምር በህግ የመጠየቅ ግዴታ አለበት"፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 01, 2019 8:36 pm

የአዱ ገነት ልጅ.........ሃሎ ሃሎ ጃዋር

ጃዋር...........ሃሎ ማን ልበል

የአዱ ልጅ.... ያዱ ልጅ ነኝ እንደምነህ?

ጃዋር.........አንተ ወመኔ ስለኔ ጤንነቴ ምን አገባህ?አሁን ምንፈለግህ የደወልክልኝ?

የአዱ ልጅ.........ረጋ በል የተማርክና ያንበብክ ሰው.......... ትናንት ሐረር ከተማ ላይ 100ሚሊዮን ህዝብ ጠቅላይ ሚ/ር እና የመከላከያ ሚንስትር እጅ የነሱልህ ሰው ነህ ስነስርዓት ያዝ

ጃዋር..............እሱማ የኔ የማንነቴ ምልክት ነው...........ገና ምን አይተህ ባለ አደራ የሚሉትን፤ ከነመሪው እስክንድር እግሬ ስር ነው የማንበርክካቸው!!

የአዱ ልጅ...............እሱ እንኳን ልብ ይጠይቃል

ጃዋር...................ማለት?

የአዱ ልጅ.............ኬኛ ኬኛ ኬኛ ስትል ትኖራለህ እንጂ የአዱ ገነትን ልጅ ለማንም አይንበረከክም

ጃዋር.................ተው! ባለፈው ቄሮ ያደረገውን አይተሃል!

የአዱ ልጅ............መንገድ በድንጋይ ዘግቶ፤ በጠራራ ፀሃይ አጣና ተሸክሞ መዋል

ጃዋር...............እሱም የትግል ስልት ነው

የአዱ ልጅ..........የትግል ስልት?ህግ ባለበት ሃገር ቢሆን ኖሮ፤ የወጣቶችን ጉልብት፤ሰዓት በአጠቃልይ ማህበራዊ ህይወታቸውን አለአግባብ በመጠቀም በሚል ክስ ይመሰረትብህ ነበር


ጃዋር..............ቅቅቅቅቅቅ የት ሃገር ነው ያለኽው?እኔ እኮ ፊንፊኔ ያለህ መስሎኝ


የአዱ ልጅ..........ሳቅ! ለማንኛውም "እንደ እንጀራው መስሎህ እንደ "ቆሬው ፍትፍት"እንደ እሳት ይፋጃል የአዱ ገነት ልጅ ፊት"!!
እንዳትሳሳት ትዕግስትና ዝምታ ፍርሃት አይደለም፡፡
Last edited by ዞብል2 on Sun Nov 03, 2019 7:56 pm, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Nov 02, 2019 7:27 pm

ቄሮ ተቋም አይደለም፡፡ህጋዊ መዋቅር የለውም፡፡የሚታወቅ የዕዝ ሰንሰለት የለውም፡፡ግልፅነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር የለውም፡፡"የቄሮ አለቃ ነኝ"የሚለው ወፈፌው ጃዋር ራሱ፤ ምክትል እንኳን የለውም፡፡ስለሆነም በጃዋር የሚዘወረው ቄሮ "ነፍሰ በላ የጠረባ" ቡድን ነው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Nov 03, 2019 7:52 pm

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ በህዝብ ፊት፤ስንኖር ኢትዮጵያዊ፤ ስንሞት ኢትዮጵያዊ! ያለን ጠቅላይ ሚንስትር፤ ዛሬ በጃዋር የድረሱልኝ ኡኡታ ጥሪ፤በግፍ የተገደሉትን የኢትዮጵያ ዜጎች፤ በዘር እና በእምነት እየሸነሸነ፤ከዚህ ዘር ይህን ያህል ሞተ፤ከዚህ እምነት ይህን ያህል ሞተ፤ እያለ ሲናገር መስማት በጣም ያማል!!
ከሁሉ ደግሞ የሚያሳዝነው፤ጥቃቱ የደረሰባቸውን አካባቢዎች ሳያይና ተጠቂዎቹን ሳይጎበኝ ነው፡፡ነገር ግን አጥቂዎቹን ሲለማመጡ እንደ ነበር ሳንረሳ፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Nov 05, 2019 1:10 am

"የሟቹስ ተነገረን ብሄርና እምነቱ
ተሸፋፍኖ ቀር ገዳይ ማንነቱ"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Nov 05, 2019 9:59 pm

ጃዋር ነሸጥ አርጎት!ነፍጥ ቢያነሳ፤ነፍጠኛው ትዝ ብሎት ነፍጡን ትቶ አጣና ፍለጋ ሄደ!
አጣናውን ሲያነሳው፤ሚኒልክ ከአውስትራሊያ ያመጣው ባህር ዛፍ መሆኑን ሲያይ ወርውሮ ጣለው!
ለኦቦ ሽመልስ ሊደውል ወደ ስልኩ ሲሄድ፤ስልክን ሚኒልክ ያስገባው መሆኑ ትዝ ሲለው መደወሉን ተወዉ!
ወደ ቤተ መንግስት ለመሄድ ሲጀምር፤ቤተ መንግስቱ የሚኒልክ ቤተ መንግስት መሆኑን ሲያውቅ ከመሄድ ቀረ!
መኪናውን አስነስቶ ወደ አምቦ ሊሸመጥ ሲያስብ፤መኪናን አስመጥቶ እርሱ እየነዳ ያስተዋወቀው ሚኒሊክ መሆኑን ሲያውቅ ቁልፍን ወረወርው!
ብስጭቱ እጅግ ሲያቃጥለው፤የቧንቧ ውሃ ሊጠጣ ሲከፍተው፤ቧንቧን ውሃ ያስመጣው ሚኒልክ መሆኑን ሲረዳ መልሶ ዘጋው!
ከዚያም አመመውና፤ሚኒልክ ሆስፒታል እየወስዱት መሆኑን ሲያውቅ፤የበለጠ አመመውና ሚኒልክ ት/ቤት ወርደ!
እንደ ምንም ብሎ ሲያሸልበው፤የሚኒልክ ሃውልት ሊወድቅበት ሲል ደንግጦ፤ ላብ በላብ ሆኖ ቢስሚላሂ ብሎ ተነሳ!
በመጨረሻም በእዚች ሃገር የሚኒልክ እጅ የሌለበት ምን ይሆን ብሎ ሲያስብ ላፕ ቶፑ ትዝ አለችው፡፡
እሷኑ እኩለ ሌሊት ከፈተና "ኑ ሚኒልክ የመሰረታትን ሃገር እናፍርሳት!ዘሩንም እናጥፋው" እያለ ይ ፖስት ጀመር! ከዚያም ድንጋዮች በድንጋይ ላይ ይደረደሩ ጀመር!

በመጨረሻም ጀዋር በብርሃን ፍጥነት፤ከአክቲቪስትነት ወደ ደም መጣጭ ድራኩላነት ተቀይሯል! "ድራኩላው ጃዋር"!!!!

ከፌስ ቡክ ላይ የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Nov 06, 2019 11:45 pm

የእርሃብ አድማ ለማድረግ አስበው የነበሩት የፖለቲካ ፓርቲ ዓባሎች፤ሃሳባቸውን ቀይረው ደም ለመለገስ ቢሄዱ፤ ከመሃላቸው ደም ለመለገስ ብቃት ያለው አንድ ሰው ብቻ መሆኑን ድራኩላው ጃዋር መሃመድ ቢሰማ ፤ግድ የለም የተቀሩትን ወደ እኔ ላኳቸው በማለት ለደም ባንክ መልክት አስተላልፏል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Nov 09, 2019 9:40 pm

ድራኩላው ጃዋር፤ሰሞኑን ዝም ብሏል ለማረሳሳት!እኛ አንረሳም ፤ነፍሰ በላው ጁዋር መሃመድ ለፍርድ ይቅረብ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Nov 11, 2019 11:33 pm

የአጥር ዱላ ይዞ ሜትር ኩብ ድንጋይ እየተሸከመ መንገድ የሚዘጋው የቄሮ መንጋ!በጀጋው ጃዋር የተሸውደ የማይማን ስብስብ ነው!ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests