ስናይፐር የጦር መሳሪያ በቦሌ ሲገባ ተያዘ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ስናይፐር የጦር መሳሪያ በቦሌ ሲገባ ተያዘ

Postby ክቡራን » Fri Nov 08, 2019 1:15 pm

ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ ? የዚች አገር መጨረሻዋ ምንድነው ? ሰውያችን (አሻግሬ) ከደህንነት ጀምሮ የራሳቸውን ሰዎች ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ አስቀምጠው አብረውን እንደተለመደው በማይክ ያሻግሬን መግለጫ ሊሰጡን ነው ?? እስኪ ያንብቡት፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/article/17215
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ስናይፐር የጦር መሳሪያ በቦሌ ሲገባ ተያዘ

Postby ቢተወደድ1 » Fri Nov 08, 2019 1:44 pm

የወሬ ቋት የሆነ ጨቅላ ሚኒስቴር እኮ ነው ያለን፡፡ ምነው ወደ ጎንደር ሄደህ ባየህው፤ የጦር መሳሪያ ዝውውሩ እንደቤት ሸቀጥ እኮ ነው የሚዘዋወረው፡፡
እቺኛዋ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ መያዟ ነገሩ አካብዶታል፡፡
ክቡራን wrote:ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ ? የዚች አገር መጨረሻዋ ምንድነው ? ሰውያችን (አሻግሬ) ከደህንነት ጀምሮ የራሳቸውን ሰዎች ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ አስቀምጠው አብረውን እንደተለመደው በማይክ ያሻግሬን መግለጫ ሊሰጡን ነው ?? እስኪ ያንብቡት፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/article/17215
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 346
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests