ካባ ጃራና ካባ ገዳ ድንኳን ወጥተን ህጋዊ መሰረት ይኑረን፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ካባ ጃራና ካባ ገዳ ድንኳን ወጥተን ህጋዊ መሰረት ይኑረን፡፡

Postby ክቡራን » Fri Mar 20, 2020 3:07 pm

ኢህአደግ ከነ ችግሮቹ የተመደበለትን አምስት አመት ሊያጠናቅቅ ይገባዋል፡፡ ለራስህ የፖሎቲካና የስልጣን ጥቅም ወይንም ዝና ብለህ አገሪቱ ያወጣችውን ህግ ሳታከብር ሌላውን ህግ ማክበር አለብህ ብለህ የመናገር የሞራል ስብእና የለህም...ቁመናም አይኖርህም፡፡ እንደ ድርጅት የኢህአደግ የስልጣም ዘመን አምስት አመት ነው፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ራሱን ችሎ መመስረት ይገባዋል እንጂ በኢህአደግ ማንዴት ላይ ሆኖ አይደለም፡፡ ፖሊሲ አውጥቶ፣ ፕሮግራሞቹን ቀርጾ፣ ህዝብን አደራጅቶና አሳምኖ ምረጡኝ ሊል ይገባል፡፡ እንደምናየው ግን በየመስሪያ ቤቱ እየዞረ የግዴታ ፎርም በማስሞላት ካልሞላችሁ ከሀላፊነታችሁ ትነሳላችሁ እያለ በማስፈራራት ወይንም በነታዬ ደንደአ በኩል የውሎ አበል በመስጠት አባላትን በግዴታ በመመልመል ላይ ይገኛል፡፡ ( ታዬ ደንደአ 2 ሚሊዮን ብር ከመኪናዬ ውስጥ ተዘረፍኩ ያለውን ልብ ይሏል) ፡፡ የምናየው ነገር ሁሉ ባገር ላይ የሚደረግ ፖሎቲካዊ ምንዝርና ነው .." ካንበሳው ጌታቸው ረዳ ሃስቦች የተወሰደ፡፡ ሙሉውን ለማዳመጥ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡፡ በበፊተኛው ሊንኬ የላኩት ኮሮና ቫይረስ የያዘው ሰው ገባበት፡፡
https://youtu.be/kB61tD_T54w
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ካባ ጃራና ካባ ገዳ ድንኳን ወጥተን ህጋዊ መሰረት ይኑረን፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Fri Mar 27, 2020 2:28 pm

እንዲህም ብሎ ብልጽግና
ብልግና ብለው ቢጠሩት ይቀላል፡፡

ክቡራን wrote:ኢህአደግ ከነ ችግሮቹ የተመደበለትን አምስት አመት ሊያጠናቅቅ ይገባዋል፡፡ ለራስህ የፖሎቲካና የስልጣን ጥቅም ወይንም ዝና ብለህ አገሪቱ ያወጣችውን ህግ ሳታከብር ሌላውን ህግ ማክበር አለብህ ብለህ የመናገር የሞራል ስብእና የለህም...ቁመናም አይኖርህም፡፡ እንደ ድርጅት የኢህአደግ የስልጣም ዘመን አምስት አመት ነው፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ራሱን ችሎ መመስረት ይገባዋል እንጂ በኢህአደግ ማንዴት ላይ ሆኖ አይደለም፡፡ ፖሊሲ አውጥቶ፣ ፕሮግራሞቹን ቀርጾ፣ ህዝብን አደራጅቶና አሳምኖ ምረጡኝ ሊል ይገባል፡፡ እንደምናየው ግን በየመስሪያ ቤቱ እየዞረ የግዴታ ፎርም በማስሞላት ካልሞላችሁ ከሀላፊነታችሁ ትነሳላችሁ እያለ በማስፈራራት ወይንም በነታዬ ደንደአ በኩል የውሎ አበል በመስጠት አባላትን በግዴታ በመመልመል ላይ ይገኛል፡፡ ( ታዬ ደንደአ 2 ሚሊዮን ብር ከመኪናዬ ውስጥ ተዘረፍኩ ያለውን ልብ ይሏል) ፡፡ የምናየው ነገር ሁሉ ባገር ላይ የሚደረግ ፖሎቲካዊ ምንዝርና ነው .." ካንበሳው ጌታቸው ረዳ ሃስቦች የተወሰደ፡፡ ሙሉውን ለማዳመጥ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡፡ በበፊተኛው ሊንኬ የላኩት ኮሮና ቫይረስ የያዘው ሰው ገባበት፡፡
https://youtu.be/kB61tD_T54w
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests