Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by password » Thu May 14, 2020 11:23 pm
ማንበብ መልመድና መጻሕፍት መውደድ በልጅነት ነው፣ ከፍ ሲሉ እሺ አይልም። ለዚህ ነው ከአዋቂው ብዙ መጽሐፍ አንባቢዎች የሌሉን። መቶ ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ ሃምሳ ሺ መጽሔት ወይም መጽሐፍ ማሰራጨት ገና አልተቻለም... በተለይ አሁን አማርኛ አትማሩ: አትናገሩ ... የሚሉ ጉዶች ከመጡ ወዲህ...
እና እስኪ ለልጆቻችሁ ይህን አንብቡላቸው።
ሶስቱ የሜዳ ፍየሎችካታጎሪ
ተረትና ምሳሌ ውስጥ ያገኙታል። በነጻ ማውረድ ይችላሉ።
ሊሎችም የልጆች መጻሕፍት አሉን እዚህ ጎራ ይበሉ፣
https://babile.wordpress.com
-
password
- ኮትኳች

-
- Posts: 324
- Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
- Location: Europe
-
by ምክክር » Sun Aug 16, 2020 3:56 am
ለሙያዊ አገልግሎትህና ለቅንነትህ ምስጋናዬ የላቀ ነው - ፓስ!
አማርኛ የኢትዮጵያዊያን ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ ይዘልቃል። እስከ ወዲያኛው። እየረቀቀ እየመጠቀ። ከቋንቋው ሳይሆን ችግራቸው ከኢትዮጵያዊነት ጋር መሆኑ ግልፅ ነው።
ይህ ለሃያ ሰባት ዓመታት ሥር የሰደደ ሽንሽን ብሔርተኝነት ዳግመኛ እንዳይበቅል ከነስሩ ነቅሎ ጠራርጎ ለመጣል የአስር ዓመት ስራ ያስፈልጋል። ለመጀመር ጊዜው አሁን ነው። ሁሉም በተሰማራበት ሙያ።
Be nice to yourself
-
ምክክር
- ኮትኳች

-
- Posts: 438
- Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
- Location: Super Earth
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 1 guest