አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒትና Viagra መቀሌ ፕላኔት ሆቴል ለተደበቁ ወንጀለኞች!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒትና Viagra መቀሌ ፕላኔት ሆቴል ለተደበቁ ወንጀለኞች!!!

Postby ኳስሜዳ » Fri Sep 18, 2020 8:18 pm

ባለፈው አመት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ተዋህደው ብልፅግናን ለመመስረት በተስማሙበት ስብሰባ ላይ የተገኙት ዶ/ር ደብረፂዮን በወገብ ህመም ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ ለመውጣት ተገድዶ ነበር። በድምፅ አሰጣጡ ላይ ሁለት የህወሓት አባላት ድምፅ ሳይሰጡ በመቅረታቸው ብዙ ውዝግብ ተነስቶ ነበር። ድምፅ ያልሰጡት ሰብሰባውን አቋርጣ የወጣችው ወ/ሮ ኬሪያ እና ዶ/ር ደብረጽዮን ነበሩ።

በወቅቱ ዶ/ር ደብረጽዮን በህመም ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ እንደወጣና ከጥቂት ቀናት በኋላ ለህክምና ወደ ዱባይ እንደሄደ መረጃ ወጥቶ ነበር። ከህክምና ሲመለስ ግን አስር ሻንጣ ሙሉ መድሃኒት ይዞ መምጣቱን ደግሞ የዘሐበሻ ሾካካ ሹክ ብሎናል። በጣም በሚገርም ሁኔታ ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሻንጣዎች ሲፈተሹ አብዛኞቹ መቀሌ ለመሸጉት ሽማግሌዎች የታዘዙ መድሃኒቶች ሲሆኑ ከእዚህ ውስጥ ደግሞ ብዛት ያለው Viagra መገኘቱን ዘግቧል። አያይዞም በመቀሌ የድንግልና ውድድር ከሰሞኑ ሊካሄድ እንደሆነ ሾካካው ሹክ ብሎናል። እኛም የውድድሩ ዳኛ ጌቾ ሊሆን ይችላል ብለን ጠርጥረናል። ይሄ ዘገባማ መደመጥ አለበት።
https://www.youtube.com/watch?v=v_HB0th ... 02JEEwe1z8
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2676
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests