ባንድ ወቅት አሸባሪ የተባለ ድርጅት እንዴት አሁን መንግስት ሊሆንና ወደ ድርድር የመምጣት ጉልበት እንዴት ሊፈጥር ቻለ ? አጋር መሆናቸውን ይፋ ያደረጉ የኤርትራ ብርጌዶችና ክፍለ ጦሮች የትኛው ዘንዶ በላቸው ? አገሪቱ ከነበራት 12 ክፍለጦሮች ውስጥ 7ቱን ማን ዋጣቸው? የዚህ ሁሉ ሚስጥር ምንድነው? አናሊስቶች ጠለቅ ብለው ይተነትኑታል፡፡ ይሄ ጉዳይ የሚሊተሪ ሊትሬቸር ውስጥ ሊገባ ይገባል ይላሉ ተንታኞቹ፡፡
ያዳምጡ፡፡
https://youtu.be/1ksoqtfPfBc