ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሰማው የማይፈልገው ድምጽ አደባባይ ተሰጣ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሰማው የማይፈልገው ድምጽ አደባባይ ተሰጣ፡፡

Postby ክቡራን » Thu Oct 07, 2021 11:32 pm

ያገር ውስጥ ሚዲያዎች የመንግስት ደሞዘኝተኞች ስለሆኑ እዚህ ቪዲዮ ላይ የተገለጸውን ሃቅ በነጻነት ለህዝብ ማድረስ አይችሉም፡፡ ሚዲያን ማፈን ይቻላል ፣ እውነትን ግን መደበቅ አይቻልም፡፡ መጽሃፍ እንዲህ እላል ፣ እውነትን ጮክ ብለህ ተናገር እነሆ እሷም ነጻ ታወጣሃለች ይላል፡፡ Say the truth loud and it sets you free እንደማለት ነው ፡፡

https://youtu.be/p-X20JD5hOU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9239
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሰማው የማይፈልገው ድምጽ አደባባይ ተሰጣ፡፡

Postby ዞብል2 » Fri Oct 08, 2021 7:07 pm

ሜሹ ነገርህ ሁሉ ሰው ጥራ ቢሉት፤እራሱ ዞሮ መጣ ነው!ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2435
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሰማው የማይፈልገው ድምጽ አደባባይ ተሰጣ፡፡

Postby ደጉ » Sat Oct 09, 2021 2:21 pm

ዞብል2 wrote:ሜሹ ነገርህ ሁሉ ሰው ጥራ ቢሉት፤እራሱ ዞሮ መጣ ነው!ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

እንደውም መንግስት ዘይግይቱዋል ..የ አሜሪካን ኤንባሲንም ማስወጣት ነበረበት :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4552
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሰማው የማይፈልገው ድምጽ አደባባይ ተሰጣ፡፡

Postby ክቡራን » Sun Oct 10, 2021 9:32 am

ስማ በረደድ ( ዞብል) ፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ህይወቱን ሙሉ የሚኖር ትንሽዬ የእውነት ብልጭታ ሲያይ ውቃቢው ይነሳል፣ እንዲህ አንዳንተ ያስጮህዋል፡፡ አንተ ለዛ ጥሩ ምሳሌ ነሀ፡፡ በረድድ እኔ እኮ እድለኛ ነኝ ፈረንጆቹ ለቤተ ለጥናታቸው አይጥና ዝንጀሮ ይጠቀማሉ ፣ ለኔ አንተን ሰጠኝ፡፡ ቂቂቂቂቂ፡፡

ዞብል ( በረደድ) 2 wrote:ሜሹ ነገርህ ሁሉ ሰው ጥራ ቢሉት፤እራሱ ዞሮ መጣ ነው!ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9239
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest