አባዱላ ገመዳ የመግደል ሙከራ ተቃጣባቸው

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አባዱላ ገመዳ የመግደል ሙከራ ተቃጣባቸው

Postby ቃይ » Fri Feb 10, 2006 12:05 am

ከፍተኛ የኢ.ህ.አ.ዲ.ግ አምባገነናዊ ሥርዓት መሪ ከሆኑት ውስጥ ግንባር ቀደም የሆኑትና በቅርቡ በተካኤደው የህዝብ ተወካዮች ምርጫ ኦ.ህ.ዲ.ድ ( የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት) ተወካይ በመሆን በኦሮሚያ ክልል ተወዳድረው በከፍተኛ ድምፅ የተሸነፉት አቶ አባዱላ ገመዳ ትላንት አመሻሹ ላይ ከተቃጣባቸው የተኩስ እሩምታ ለጥቂት አምልጠዋል በተኩስ ልውውጡ የግል ጠባቂያቸው የተገደለ ሲሆን በእሳቸው ላይ መጠነኛ የሆነ የተኩስ ፍንጣሪ ከመድረሱ በቀር ለህይወታቸው የሚያሰጋ ጉዳት እንዳልደረሰባቸው የመንግስት ባለስልጣናት ገልጸዋል ከዚሁ ጋር ተያይዞ እንደተገለጸው ጥቃቱን ያደረሰው ኦ.ነ.ግ( የኦሮሞ ነጻነት ግንባር) ታጣቂ ቡድን መሆኑ አያጠያይቅም በቅርቡም እንደርስበታለን ብለዋል አጥቂዎቹ ትቃቱን ካደረሱ በኌላ የት እንደደረሱ አልታወቀም አባዱላ ገመዳ በአሁኑ ጊዜ ያልመረጣቸው የኦሮሞ ሕዝብ ፕሬዘዳንት መሆናቸው ይታወቃል
ቃይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Tue Dec 28, 2004 9:14 pm
Location: france

ምንጭ

Postby አያ ሙሄ » Fri Feb 10, 2006 1:32 am

ትኩስ ዜና ነው!!

ምንጩን ብትገልፅንስ?
አያ ሙሄ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Sun Feb 13, 2005 1:02 pm
Location: united states

Postby ሰባስቶፖል ዘ » Fri Feb 10, 2006 3:48 am

ቃይ ቢሞት ጥሩ ነበር :evil: ችግሩ የ ኦነግ ኮማዶዎች ተኩሰው መተው አያውቑም አሉ lol
Don't give up the fight !!!
ሰባስቶፖል ዘ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 185
Joined: Thu Feb 09, 2006 4:38 pm

የኦነግ ኮማንዶዎች!

Postby አያ ሙሄ » Fri Feb 10, 2006 4:15 am

አባባልህ የምፀት ቃል ይመስላል:: ኦነግ በመሆናቸው ነው መተኮስ ያልቻሉት ወይስ ለኮማንዶነት የሚያበቃ እውቀት የላቸውም ለማለት ነው:: አባባልህን ትንታኔ ባለው መልኩ ብታቀርበው መልዕክትህ ግልፅ ይሆናል::

ደግሞም እኮ "አሉ" ብሎ ማቅረብ ያሉትን "ማንነት" እንድትጠቅስ ያስገድደሃል:: አለበለዚያ መረጃ ያለ ሪፈረንስ ወሬ ነው የሚሆነው::

ከይቅርታ ጋር
አያ ሙሄ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Sun Feb 13, 2005 1:02 pm
Location: united states

Postby ዞብል2 » Fri Feb 10, 2006 6:52 pm

አባዱላ ገመዳ በጥይት አይሞትም "ካቲካላ" ትን ብሎት ወይም "የጠጅ" ጎርፍ ይዞት ነው የሚሄደው :lol: :lol:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2300
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ፎግር » Fri Feb 10, 2006 7:37 pm

አንድ የወያኔ ቂጥ ላሽ አሰዳቢ ቢሞት ምን ሊመጣ, ገና ያ የፕሮፈሰር ቀላል እንድሪያስ እሸቴም አለለት ገና::
love
ፎግር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Sun Feb 20, 2005 12:18 am
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests