የነዚህን ቃላት ፍቺ የሚያውቅ....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Mar 30, 2006 11:31 pm

ሰላም ለሁላችሁም እያልኩ:-

ወንዳታ:-

Orbit ምሕዋር መስሎኝ!ተፋሰስማ ወንዝ ከሆነ ለምን አዲስ ቃል አስፈለገው?

ክሪስታል:-

አንተ በሁለተኛ ሙከራህ ያልከው የተፋሰስ አንደኛው ትርጉም ትክክል ነው::ግን የምርት ተፋሰስ ሲባልስ?

Monica****:-

እኔም እኮ ግራ የተጋባሁት ለዚህ ነው::እነዚህ ቃላት ድሮ ያልነበሩ መሆን አለባቸው::ወይስ ሰምቼአቸው አላቅም ብል ይሻል ይሆን?አንዳንዶቹ amharaized የሆኑ ቃላት ይመስላሉ::ከግዕዝ ወይስ ከትግርኛ?የሚያውቅ ቢነግረን!

ዝርዝሩ:-

አባባልህ ሊሆን ይችላል::ግን አንዳንዶቹ 'ወያኔያዊ' ባልሆኑ የፕሬስ ውጠቶች ላይም ሲነበቡ ታይተዋል::ወይስ እነዚህን ቃላት የተጠቀመ ሁሉ አፍቃሬ ወያኔ ነው ማለት ነው?ያም ሆነ ይህ ትርጉማቸውን ግን ማወቁ ይከፋል ትላለህ?

crypto:-

አሸንዳ ተፋሰስ መባሉን አላውቅም ነበር::ፈለክ ድሮም የነበረ ቃል ሲሆን ፕላኔት ማለት ነው::ሥነ ፈለክ ስለ ፕላኔቶች የሚያጠና ሳይንስ ይሆን?astronomy ሥነ ከዋክብት ነው መሰለኝ የሚባለው::ሥነ አንተ እንዳልከው ጥናትን ሊያመለክት ይችላል::ግን ለምሳሌ እንደ ሥነ ሥርዓት የመሰሉ ቃላት ምን ሊባሉ ነው?የሥነምህዳር ትርጉም ግን ግልፅ አልሆነልኝም::
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የነዚህን ቃላት ፍቺ የሚያውቅ....

Postby ባቲ » Sun Apr 02, 2006 10:13 pm

ሰላም ዘርዐይ ደረስ

ዘርዐይ ደረስ wrote:
3)ሰበር ፍርድ ቤት

ይቀጥላል


ሰበር ፍርድ ቤት = የወቅቱን አንገብጋቢ ሁኔታዎች የሚዳኙበት ይመስለኛል::
አመጣጡ ከእንግሊዘኛው ሲሆን (Breaking News = ሰበር ዜና) ልክ እንደ ( አቅለህ ውሰደው = take it easy) አይነት ማለቴ ነው:: ፈረንጅኛው ወደአማርኛ በቀጥታ ሲመለስ ነው::
የአንድ ዝነኛ ዲቴክቲቭ ታሪክ በሬዲዮ ሲተረክ.......ተርጓሚው ሰው የማር ጨረቃ የሚል ትርግዋሜን ለ honey moon ሰጥተው ነበር:: ጫጉላ የሚለው ዕውነት አሁን 'የማር ጨርቃ' ተክቶት ይሆን?
ቻዎ::
SaQ _Be _SaQ.....That's what I wish 4 all of Us
ስምየ ውዕቱ ክንዴ ባቲ
ባቲ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 942
Joined: Tue Jul 06, 2004 8:18 pm
Location: ethiopia

Postby manche » Sun Apr 02, 2006 10:25 pm

እኔ እንኳን ለመጠየቅ ነው የገባሁት... እስቲ የነዚህን አመጣጥ የሚያውቅ

1. ፈረንሳይ ለጋሲዮን
2. ኮልፌ
3. ሺህ ሰማንያ
4. ሾላ
5. ቀበና
6. ፖፖላሬ
7. ዶሮ ማነቂአ
8. ግንብ ሰፈር
9. ኮተቤ
10. ፒያሳ
11. አስኮ
12. ቄራ

ለዛሬ እስቲ እነዚህን አስተምሩኝ

ሰላም
manche
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Tue Nov 04, 2003 4:52 pm

Re: የነዚህን ቃላት ፍቺ የሚያውቅ....

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Apr 02, 2006 11:00 pm

ባቲ wrote:ሰላም ዘርዐይ ደረስ

ዘርዐይ ደረስ wrote:
3)ሰበር ፍርድ ቤት

ይቀጥላል


ሰበር ፍርድ ቤት = የወቅቱን አንገብጋቢ ሁኔታዎች የሚዳኙበት ይመስለኛል::
አመጣጡ ከእንግሊዘኛው ሲሆን (Breaking News = ሰበር ዜና) ልክ እንደ ( አቅለህ ውሰደው = take it easy) አይነት ማለቴ ነው:: ፈረንጅኛው ወደአማርኛ በቀጥታ ሲመለስ ነው::
የአንድ ዝነኛ ዲቴክቲቭ ታሪክ በሬዲዮ ሲተረክ.......ተርጓሚው ሰው የማር ጨረቃ የሚል ትርግዋሜን ለ honey moon ሰጥተው ነበር:: ጫጉላ የሚለው ዕውነት አሁን 'የማር ጨርቃ' ተክቶት ይሆን?
ቻዎ::


ሰላም ባቲ:-
እኔም እኮ ያልኩት ይህንኑ ነው:.crypto ሌላ ትርጉም ስለሰጠውና ክሪስታልም ስለተስማማበት ነው ግራ የተጋባሁት::

manche:-ፅሑፍህን ያለቦታው ነውና ፖስት ያደረግከው ይህንን አጥፍተህ በተገቢው ርዕስ ሥር ፖስት ብታደርገው የተሻለ አይመስልህም?
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Apr 26, 2013 7:00 pm

የአሁኖቹስ ታዳሚዎች ስላለፉትና ስለሚከተሉት ቃላት ምን ትላላችሁ?በነገራችን ላይ website ድህረ ገጽ ሳይሆን ድረ ገጽ ነው መባል ያለበት

ተግዳሮት

እንድምታ

ፈሰስ

ኪራይ ሰብሳቢ
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ዩሊሲስ » Wed May 01, 2013 9:48 pm

ተግዳሮት - challenge
--የተገዳዳሪ ሥር ቃል ይመስለኛል
አንድምታ - connotation
ፈሰስ - budget, fund
ኪራይ ሰብሳቢ -
ዩሊሲስ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed May 01, 2013 9:38 pm

Postby ክቡራን » Wed May 01, 2013 10:33 pm

ኪራይ ሰብሳቢ:- Rent Collector
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8571
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሓየት11 » Thu May 02, 2013 8:02 pm

Rent Seeking ጋዜጠኛ wrote:ኪራይ ሰብሳቢ:- Rent Collector

:lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Thu May 02, 2013 8:17 pm

ሓየት11 wrote:
Rent Seeking ጋዜጠኛ wrote:ኪራይ ሰብሳቢ:- Rent Collector

:lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby መራራ » Fri May 03, 2013 9:53 am

ያ ሁሉ ምክሬ ውሀ በልቶት ይሄው ለዚህ በቃሽ ክቡዬ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: Rent Collector :lol: :lol: እባክሽ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ይሄን አንብበው ቃሉን ሳይጠቀሙበት በፊት መላ ፈልጊ :lol: :lol: :lol: :lol: ምክንያቱም አለቆችህ ሁሉ ሰሞኑን የበሰቃ ሀይቅ አሳአሳቢ ደረጃ ላይ ደረሰ መንግስት ምን እያደረገ ነው ተብለው እንኳን ሲጠየቁ ሳይቀር አንዳንድ የኪራይ ሰብሳቢነት.............. ብለው ነው የሚጀምሩት :lol: :lol: ኑሮ ተወደደ ኪራይ ሰብሳቢነት :lol: :lol: Rent Collector እያሉ እንዳይጀምሩ ሰጋች እማሆይ :lol: :lol: :lol:ክቡራን wrote:ኪራይ ሰብሳቢ:- Rent Collector
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: የነዚህን ቃላት ፍቺ የሚያውቅ....

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed May 17, 2017 6:44 pm

ከ 10 አመታት በፊት ይህን ርእስ ከፍቼው አንዳንድ የዋርካ ታዳሚዎች በመተባበር ቃላቶቹን ለማብራራት ችለዋል፡፡እስቲ አሁን ያላችሁት ታዳሚዎች የሚቀጥሉትን ቃላት አብራሩልኝ፡፡ባለፉትም ላይ ተጨማሪ ማብራርያ ካላችሁ ጥሩ ነው፡፡1)የመስክ ምልከታ 2)ባለድርሻ አካላት 3)ሥነ ምሕዳር 4)ብዛሃነት 5)ፍኖተ ካርታ 6)የእፎይታ ጊዜ
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የነዚህን ቃላት ፍቺ የሚያውቅ....

Postby humaidi » Sat May 20, 2017 9:22 am

የእፎይታ ጊዜ የእረፍት ጊዜ ማለት ይሆን ?
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest