ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Re: ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....

Postby ናፍቆት » Fri May 11, 2018 9:44 pm

እኔ ምለው ... ዋርካ ላይ ሬጂስተር ያረጉበት ላልከው .... exactly. ልክ ነህ፡፡ ብለው ጥሩ ነበር ..... ያንተን ዋርካ እሱ የት ያውቅልሃል እንጂ ....

ልበልህማ ያለሁበት ሆቴል መጥቶ ደወለ.....እስቲ የሚለውን ልስማ ብዬ ልወጣ ነው.... normally እንደዚህ open እይደለሁም .... ግን ምናባቱ ያመጣል - እስቲ የሚለውን ልስማው ብዬ ነው፡፡ ሆቴል ሩም ለብቻ መቀመጥ የሆነ በቃ ... ጭንቅ ይለኛል፡፡ It's good to meet people. ምናባቱ ያመጣል? እፍኖ እንዳይገለኝ እንጂ ... ምን እንደሚያክል .... እብድ .... እይ የኛ እገር ሰው ....እንዳንዴ የዋህ ኮ ነው፡፡ እብድ ትልቅ ነው ብሎ እምኖ ኮ ነው ተረት ላይ ያዋለው 'እብድ ያክላል' ይላል ፡፡ But he is fit. እኛ እገር ጥሬ ና ብስል ስጋ እሳዳጅ ሆኖ ወንዱ ሁሉ ያለከልክልሃል .... ባለፈው እንድ ልጅ እለች ና እግቢ እግቢ ስትባል 'በናትሽ ስቲ ተይኝ ወንዱ ሁሉ ላት በላት ሆኖ ምን እንትን እለ' ብላ ፈገግ እስብላኛለች፡፡ ባይሆን ሴት ላይ ይሻላል መሰለኝ ወንድ እነጥንጦ እንዴት ነው የሚኮነው በናትህ? እስበሀዋል? Hopeless!

እንተ? ፍርሃት ፍርሃት እለኝ ፡፡ ከምር ...
ናፍቆት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 233
Joined: Tue Sep 16, 2003 7:03 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests