አስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለሁ ድረሱልኝ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ጨምጫሚ » Sat Nov 21, 2009 6:34 am

ታድያ አንተ ስታስበው sexual relationship ከሳቸው ጋር ቀጥለህ እንዴት ነው ሚስት ምታገባው በሴትዮዋ ህሊና መጫወት አይሆንም? ምክንያቱም እንደ እቃ እንደተቆጠሩ ነው ሚያስቡት ስለዚህ ካሁኑ ቁረጠው ከቀጠልክ ግን እሳቸው ምታፈቅራቸው ነው ሚመስላቸው እንደዛ አገላብጠህ እየበዳህ በሁዋላ ፍቅራቸው አብጦ አብጦ የፈነዳ እለት ወዮልህ ቅቅቅቅ :D ማለት ሚስት ላገባ ነው ብትላቸው ስሜታቸው ይጎዳል ሞራላቸው ይነካል ወደሌላ መጥፎ ነገር ሊገፋፉ ይችላሉ ማን ያቃል
ፍቅር እውር ነው ጌታዮ ስገምተው አሁን እሳቸው ምታፈቅራቸው ነው ሚመስላቸው... ቅቅቅቅ :D
ኢትኦጵ wrote:
ጨምጫሚ wrote:አቦ አታካብድ ባክህ ይልቅስ ቶንግ ምናምን ገዛዝተህ ጠብቃቸው ያን አስለብሰህ እንግዲህ መሸክሸክ ነው እንግዲህ አቦ ይመችህ :D
አራት ቤድሩም ቤት ነው እንዴ እንደዛማ ከሆነ እሳቸው she is coming for life :D ዌል ሚስት ብታገባም ሊኖሩ ነው ማለት ነው ቤቱ ሰፊ ከሆነ......እንግዲህ እኔ ምመክርህ
ካሁኑ ሲሪየስ እንድትሆን ነው ካሁን በሁዋላ sex ግንኙነት እንዳይኖራችሁ:: እና.... ሙዝ የሰጠህ ምክር አክልበት i think it is the best. ከዛ የተሻለ ምንም ልታደርግ አትችልም::

ጨምጫሚ - ያሳሰበኝ እንዴት አርጌ ፊት ልንሳቸው:: ባላቸው በሕይወት ሳሉ ብዙ ቁም ነገር ውለውልኛል:: እረ ከበድ ያለ ቁም ነገር ነው:: በአንድ በኩል ባለውለታዬ ናቸው:: ሙዝ እንዳለውም ማድረጉ ሳይሻል አይቀርም:: ችግሩ ሴትዬዋ ፍቅር እንደያዛቸው ነገር እየሆኑብኝ ነው:: ቢያንስ በሳምንት አንዴ ሎንግ ዲስታንስ ከአዲስ አበባ እየደወሉ ብዙ ደቂቃ እያዋሩኝ ነው:: እኔ እደውላለሁ ስልኩን ዝጉት እልና ስዘጋቸው ከ20 ደቂቃ በኋላ እንደገና ይደውላሉ:: ናይትሜር ሆኖብኛል:: የሚገርማችሁ ነገር ከሴክስም በኋላ እትዬ *** ብዬ ነው ስማቸውን የምጠራው .. . .

ያቺን ምሽት ሬድ ዋይን በቁርጥ ሥጋ አወራርደን በዚህ በዚህ በስደት በተራበ ቁላ ያለምህረት አገላብጫቸው እስኪያቃስቱና በስሜት እስኪያለቅሱ ደግሜ ደጋግሜ ሌሊቱን ሁሉ በዳኋቸው:: ግን አሁንም አንቺ ማለቱን እንኳን አልደፈርኩም:: ሲታዩ ሴትዬዋ ማንኛውም ወጣት የሚያደነግጥ ሰውነት ነው ያላቸው የእድሜያቸውም ቃ ማለት ብዙም አያስጠጣም አለባበሳቸውም የወጣት ነው:: . . . ባለቤታችው ትልቅና ታዋቂ ስለነበሩ ለእሳቸው እያልኩ ስለማከብራቸው አክብሮቱ በዚያው የቀጠለ ይመስለኛል::
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Sat Nov 21, 2009 6:37 am

Postby ዳዊት1 » Sat Nov 21, 2009 11:10 am

ቅቅቅቅቅ......በሳቅ ገደልከኝ እኮ......በዚህ በተራበ ቁላ ? :lol: :lol: :lol:
ታዲያ እንዲህ እስኪያለቅሱ አገላብጠህ ሞልተሀቸው እትዬ ማለቱን ምን አመጣው ? ቅቅቅቅቅቅ
ምን አስታወስከኝ መሰለህ...?ቅቅቅቅ :lol: :lol:
አንዱ እንዳንተ ያለ እድላም የሚስቱ እንጎቻ አልበቃው ሲል የናቷንም ድፎ ይለምዳል.....ታዲያ አንድ ቀን የልጅ ባልና አማት አንድ አልጋ ተኝተው በፍቅር ሲኮማኮሙና ሲጫዎቱ.... አንበሳው እንደቀልድ እረ አፈር ያስበላሽ....ብሎ ሳይጨርስ አማቱ መሆናቸው ትዝ አለውና ያስበላሽ በማለት ያስበላሽዎት አላቸው እልሀለሁ...ቅቅቅቅቅ
ዳዊት1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 542
Joined: Sat Nov 27, 2004 1:49 pm
Location: israel

Postby ገንዳው » Sat Nov 21, 2009 3:25 pm

ኢትኦጵ wrote:. . . . ያቺን ምሽት ሬድ ዋይን በቁርጥ ሥጋ አወራርደን በዚህ በዚህ በስደት በተራበ ቁላ ያለምህረት አገላብጫቸው እስኪያቃስቱና በስሜት እስኪያለቅሱ ደግሜ ደጋግሜ ሌሊቱን ሁሉ በዳኋቸው:: ግን አሁንም አንቺ ማለቱን እንኳን አልደፈርኩም::

:lol: :lol: :lol: :lol: ዳዊት እንዳለው እኔም አንድ ነገር አስታወስኩኝ :lol: :lol: እውነተኛ ታሪክ ነው ሠንጋ ተራ ባንዱ ቡና ቤት ውስጥ ሰው ሁሉ ሲጠጣ ያመሻል:: ያለው ሰው ሁሉ አንዳንድ ሸሌዎች ፒክ እያረጉ ሄዱ:: በባልኮኒው ባለጌ ወንበር ላይ አንዱ ሲመርጥ አምሽቶ ቀና ሲል በመጨረሻ ባለቤቷ ሂሳቡን ሲዘጉ አየና ተፋጠጡ:: ሰረቅ እያደረገ እያያቸው ራሱን እያከከ ..... እንግዲህ ሁሉም ሄዱ እኔና እርስዎ ቀረን ...... ይላቸዋል:: እየሳቁ ታዲያ ምን ይጠበስ ? ቢሉት ...... ለኔም ይቅዱ ለርስዎም ይቅዱ አላቸው:: ተቀዳ ማለት ነው:: ቆየት ሲል እንዴት ደፍሮ ል*ብ*ዎት ይበል:: ተቸገረ:: ጊዜው ሲገፋ ሴትዬዋ ድንገት :- ግባና እዚያኛው ክፍል ተኛ ሲሉት:: እርስዎስ? አለ:: መጣሁ አሉና ትራሱን አስታቅፈውት ክፍላቸው ገብተው ከውሽማቸው ጋር አደሩ:: በነጋታው ምነው እንዲህ አደረጉኝ ብሎ ቢጠይቃቸው አይ ልጄ የመራረጠኝን ትቼ ወደ መረጠኝ ሄኩ አሉት:: :lol: እናማ አላቻ ግኑኝነት አንዳንዴ ችግር ነው::

ጨጫሚ እንደጻፈ:-
ታድያ አንተ ስታስበው sexual relationship ከሳቸው ጋር ቀጥለህ እንዴት ነው ሚስት ምታገባው በሴትዮዋ ህሊና መጫወት አይሆንም ? ምክንያቱም እንደ እቃ እንደተቆጠሩ ነው ሚያስቡት ስለዚህ ካሁኑ ቁረጠው ከቀጠልክ ግን እሳቸው ምታፈቅራቸው ነው ሚመስላቸው

እግዜር ይይልህ ልጁን ጭራሹኑ አስደነገጥከው:: :lol: እረ ባካችሁ ይህን ያህል አለማካበድ ነው ሴትዬዋ ይገባቸዋል:: ሙዝ በትክክል ተናግሯል::
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ዳዊት1 » Sun Nov 22, 2009 3:52 pm

እረ ምን ታስፈራሩት አላቺሁ.....? ስማ ወንድሜ ስለ እሴቶች ጸባይ ከኔ ሌላ...ሌላ ሰው ቢመክርህ እንዳትሰማ እውነቴን ነው ::
እንዴት መሰለህ ሴትዮዋን በመጀመሪያ ጊዜ እንዳስነካሀቸው አሁንም እምሳቸው አፍ አውጥቶ አባባ እስኪልህ ድረስ ከሞላሀቸው....ቅቅቅ :lol: :lol: :lol: ሌላ ሚስት አገባህ አላገባህ ለሳቸው ምንም ጣጣ የለውም :: ምክንያቱም ከመጀመሪያው ያንተና የሳቸው ግንኙነት የተጀመረው በወሲብ እንጂ በፍቅር አይደለም... የሚመጡትም ያን ላለማጣት እንጂ ባል ሊያገቡ አይደለም ::
እመነኝ እሴቶች ለስሜታቸው ሲሉ የት ድረስ ዘምተው መዋጋት ሳይሆን መወጋት እንደሚፈልጉ...... እንዲያው ዝም ብለን ነው የኛውን ፊት አውራሪ ያልነው...ቅቅ :lol: :lol: :lol:

ለማንኛውም ብዙ አትጨናነቅ እንዲያውም ላንተ ጥሩ አድቫንቴጅ ነው.... እሳቸውን ካንደኛው ክፍል አስቀምጠህ ሚስትህን ካንተ መኝታ ክፍል አጋድመህ ሁለቱንም ሳታዳላ መሙላት ነው....::
ከዚያ እናትየዋ ወሲብ አቅራቢ ልጃቸው ፍቅር ቀላቢ እያልክ በባህላዊና በዘመናዊ እሴትነት ታጅበህና አሸብርቀህ መኖር ነው..... ስለዚህ አብሽር......የታባቱ...ቅቅ :lol: :lol: :lol:
ዳዊት1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 542
Joined: Sat Nov 27, 2004 1:49 pm
Location: israel

Re: አስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለሁ ድረሱልኝ::

Postby ቱሉቦሎ » Thu Oct 11, 2012 5:59 pm

ኢትኦጵ wrote:ሴትዬዋን ከነ ቤተሰባቸው አገር ቤት አውቃቸዋለሁ :: ልጆቻቸው አድገው ለአቅመ አዳምና ሄዋን ደርሰው ተምረው እስከ ኮሌጅ የዘለቁም አሏቸው :: ዕድሜያቸው 40ዎቹ መጨረሻ ደርሷል :: ባለቤታቸው እውቅ ሰው ነበሩ ሰውዬው ከሞቱ አንድ አራት ዐመት አለፋቸው :: ባልና ሚስት አሜሪካን አገር ለሥራምሆነለቫኬሺን በመጡ ጊዜ ሁሉ እንደ ወዳጅነታችን መጠን እኔ ጋ እየመጡ አንዳንዴ ያርፉ ነበር ::

እናማ አሁን ምንድ ነው መሰላችሁ ጭንቀቴ ሴትዬዋ በቅርቡ ወደ እኔ ብቻቸውን መጥተው የተወሰኑ ጊዜያት እኔ ጋ አረፉ :: በዚህ ጊዜ ግን ትንሽ ልዩ ነገር ተፈጠረ ሁለታችንንም ሳናውቀው እስከ ወሲብ ተደራረስን :: ሴትዬዋ ከእኔ በእድሜ 17 ዐመት ያህል ይበልጣሉ :: እኔ ስንግል ነኝ :: ግን የራሴ የሆነ ቤት አለኝ :: የጎደለ ነገር ቢኖር ሚስትና ልጅ ማፍራት ነው :: አሁን ጭንቀቴ ሴትዬዋ አዝማሚያቸው ጨርቃቸውን ጠቅልለው ወደ አሜሪካን አገር አንደኛቸውን እኔ ጋ ለመምጣት ሲነግሩኝ በይሉኝታ እሺ ማለቴ የእግር እሳት ሆኖብኛል :: እሳቸውን ማግባት አልችልም እኔ ልጅ እፈልጋለሁ የምትመጥነኝን አግብቼ ላይፍ እፈልጋለሁ :: በዚህ ላይ የሚያዛምደን ነገር ብዙ ስላለ ለሰሚ አይመችም :: ከሁሉም መጥፎ ነገር ደግሞ አገር ቤት የሄድኩ ጊዜ ከአንደኛዋ ሴት ልጃቸው ጋር ስለ ትዳርና ስለ ሁሉም ነገር አውርተናል :: ለሌላ ነገር ባንደራረስም በጊዜው የእኔን መመዘኛ ስላማታሟላ ትቻታለሁ ::

አሁን በጣም ችግር የሆነብኝ ዋርካዎች እኚህ ሴትዬው ንብረት ሀብታቸውን ሽጠው መሥሪያ ቤታቸውን ተሰናብተው ቲኬት ቆርጠው ሊመጡ በረራ እየተጠባበቁ ነው :: መጀመሪያ ሳላገናዝብ በቀጭኗ ሽቦ በስልክ አንድ ቃል ብቻ እሺ ምን ችግር አለ ብቻ ነበር ያልኳቸው - ከዚያን በኋላ ምን እንደሚያደርጉ ዕቅዳቸውን እንኳ አላማከሩኝም :: ቀኑ ጨልሞብኛል :: ምናባቴ ላርግ ? እስቲ እባካችሁን ራሳችሁን በእኔቦታ ላፍታ አስቀምጡት ::
ከአክብሮት ጋር ::

ከምን ደረስክ ? ካሮጊቷ ተገላገልክ ወይስ ሽበታቸውን ነቅለህ አገባሀቸው ?
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ቱሉቦሎ » Sat Oct 13, 2012 3:53 pm

መልስ እስካገኝ ይች ቤት ከ1ኛ ገጽ አትወርድም
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: አስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለሁ ድረሱልኝ::

Postby ቱሉቦሎ » Sun Oct 21, 2012 1:02 pm

ኢትኦጵ wrote:ሴትዬዋን ከነ ቤተሰባቸው አገር ቤት አውቃቸዋለሁ :: ልጆቻቸው አድገው ለአቅመ አዳምና ሄዋን ደርሰው ተምረው እስከ ኮሌጅ የዘለቁም አሏቸው :: ዕድሜያቸው 40ዎቹ መጨረሻ ደርሷል :: ባለቤታቸው እውቅ ሰው ነበሩ ሰውዬው ከሞቱ አንድ አራት ዐመት አለፋቸው :: ባልና ሚስት አሜሪካን አገር ለሥራምሆነለቫኬሺን በመጡ ጊዜ ሁሉ እንደ ወዳጅነታችን መጠን እኔ ጋ እየመጡ አንዳንዴ ያርፉ ነበር ::

እናማ አሁን ምንድ ነው መሰላችሁ ጭንቀቴ ሴትዬዋ በቅርቡ ወደ እኔ ብቻቸውን መጥተው የተወሰኑ ጊዜያት እኔ ጋ አረፉ :: በዚህ ጊዜ ግን ትንሽ ልዩ ነገር ተፈጠረ ሁለታችንንም ሳናውቀው እስከ ወሲብ ተደራረስን :: ሴትዬዋ ከእኔ በእድሜ 17 ዐመት ያህል ይበልጣሉ :: እኔ ስንግል ነኝ :: ግን የራሴ የሆነ ቤት አለኝ :: የጎደለ ነገር ቢኖር ሚስትና ልጅ ማፍራት ነው :: አሁን ጭንቀቴ ሴትዬዋ አዝማሚያቸው ጨርቃቸውን ጠቅልለው ወደ አሜሪካን አገር አንደኛቸውን እኔ ጋ ለመምጣት ሲነግሩኝ በይሉኝታ እሺ ማለቴ የእግር እሳት ሆኖብኛል :: እሳቸውን ማግባት አልችልም እኔ ልጅ እፈልጋለሁ የምትመጥነኝን አግብቼ ላይፍ እፈልጋለሁ :: በዚህ ላይ የሚያዛምደን ነገር ብዙ ስላለ ለሰሚ አይመችም :: ከሁሉም መጥፎ ነገር ደግሞ አገር ቤት የሄድኩ ጊዜ ከአንደኛዋ ሴት ልጃቸው ጋር ስለ ትዳርና ስለ ሁሉም ነገር አውርተናል :: ለሌላ ነገር ባንደራረስም በጊዜው የእኔን መመዘኛ ስላማታሟላ ትቻታለሁ ::

አሁን በጣም ችግር የሆነብኝ ዋርካዎች እኚህ ሴትዬው ንብረት ሀብታቸውን ሽጠው መሥሪያ ቤታቸውን ተሰናብተው ቲኬት ቆርጠው ሊመጡ በረራ እየተጠባበቁ ነው :: መጀመሪያ ሳላገናዝብ በቀጭኗ ሽቦ በስልክ አንድ ቃል ብቻ እሺ ምን ችግር አለ ብቻ ነበር ያልኳቸው - ከዚያን በኋላ ምን እንደሚያደርጉ ዕቅዳቸውን እንኳ አላማከሩኝም :: ቀኑ ጨልሞብኛል :: ምናባቴ ላርግ ? እስቲ እባካችሁን ራሳችሁን በእኔቦታ ላፍታ አስቀምጡት ::
ከአክብሮት ጋር ::

ኢትኦጵ የተኛሀቸውን አሮጊት ሽበታቸውን ነቅለህ አገባሀቸው ወይስ እናትና ልጅ ልትቀምስ ልጃቸውን አገባህ ?
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ኢትኦጵ » Wed Oct 24, 2012 8:24 am

ቱሉቦሎ ይህን አርዕስት ጎትተህ ስላመጣህ አመሰግናለሁኝ:: አዎን ንብረት ሀብታቸውን ሽጠው አንደኛቸውኑ ሲመጡ አንድ ተጨማሪ ሴት ልጃቸውን ጎትተው ሁለት ሆነው ነበር ከቸች ያሉት::

ለሶስስት ወር ያህል እኔ ጋ ከተቀመጡ በኋላ ለቪዚቲንግ የመጣቸውን ልጃቸውን ግን በአንድ ወር ወደ አገር ቤት ከላኳት በኋላ ዘመዳቸው ወዳ ለችበት ስቴት ሙቭ አደረጉ:: እኔም ተገላገልኩኝ:: ብታምኑኝ ባታምኑኝ ዋርካዎች የመከራችሁኝን ታክቲኮች ሁሉ ስለሰራ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: በተለይ በተለይ ሚስት አግብቼ ልጅ ለመሳም በቅርቡ ሀሳብ እንዳለኝ: ዐይነት ነገር ሳበዛባቸው በእኔ ላይ ያላቸው ፊሊንጋቸው ቀነሰ:: ግን የማልደብቃችሁ ነገር ግን ሴትዬዋ ከበፊቱ ይልቅ አምሮባቸው : (አጂሬው ያ- የኋለኛቸው እንዳበጠ ሆኖ) ሸንቀጥቀጥ ብለው በዛ ላይ አለባበሳቸውና አስተኳኳላቸው አጋጣሚ ባገኘሁ ቁጥር ጠጋ እያልኩ ቸብ ቸብ ለማድረግ እከጅል ነበር:: ግን ሴትይቱ የዋዛ አይደሉም ሁሉንም ቆይታቸው በቀይ ሪባን አጥረውኛል:: ከነ አስተያየታቸውም ጭምር አታዋጣኝም ዐይነት ፊት እያሳዩኝ ምንም ሳያስቀምሱኝ እንዳማረኝ በመከባበር ቆይተን በሰላም ሸኘኋቸው:: ግን አንዱ ጓደኛዬን እጠረጥረዋለሁ:: ሁለቱም አልነገሩኝም ግን እንዲያው ሳስብ ቤስት ጓደኛዬ አራቱንም ወር ሳይሞጨልፋቸው አልቀረም:: ምክንያቱም የእኔ የሥራ ስኬጅዋል ከእሱ ጋር ተቃራኒ ነው እና ከሥራ ስመጣ ካለወትሮ ከቤቴ ዘውትር አገኘዋለሁ:: ሴትዬዋም እሱ ቤት ውስጥ ካለ ያቁነጠንጣቸው ነበር:: እርሞርኪያቸው ከኋላ እንደሚያስት ስለሚያውቁ ከፊታችን መመላለስና ስሙን መጥራት ያበዙ ነበር:: እንዲያው ጥርጣሬ እንጂ ልጁ እንኳ ምንም ሚስጢር አይደብቀኝም ቢጠልዛቸው ኤክሳይትድ ሆኖ ይነገረኝ ነበር:: ግን እንዲህ እያልኩ ራሴ ላጽናና አይደል ቅቅቅ
ኢትኦጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Fri Feb 11, 2005 11:43 pm
Location: South Africa

Postby ቱሉቦሎ » Wed Oct 24, 2012 7:54 pm

እንግዲህ 3 አመት ሆነው እና አግብተህ ሳምክ ወይስ ስፐርምህ እስኪሞት እየጠበክ ነው ?
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ኢትኦጵ » Thu Aug 08, 2013 7:25 am

ቱሉቦሎ wrote:እንግዲህ 3 አመት ሆነው እና አግብተህ ሳምክ ወይስ ስፐርምህ እስኪሞት እየጠበክ ነው ?

ይህ ነገር ዳየሪ ሆነ አይደል ዋው ! ተንኪዩ ! ቱሉ ቦሎ - እኔም ቢጤዬን አግብቼ የአንድ ዐመት ሴት ልጅ ሳምኩ ከሴትዬዋም ጋር ያለን መልካም ጓደኝነት እንደ ቀጠለ ነው:: የሚገርማችሁ ነገር ሴት ልጃቸው እያሉ እሳቸው አሪፍ ባል ለዛውም በእድሜ የሚያንስ (ኦፊሻል ቦይፍሬንድ) አግኝተው አረፉት:: ዘይገርም !
ኢትኦጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Fri Feb 11, 2005 11:43 pm
Location: South Africa

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests