እኔና አንቺ...ፖለቲካና ስደት 1

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እኔና አንቺ...ፖለቲካና ስደት 1

Postby ወለላዬ » Mon Oct 21, 2013 11:03 pm

እኔና አንቺ ...
Print
User Rating: / 20
PoorBest
ፖለቲካና ስደት
ወለላዬ ከስዊድን
መቼም እኔና አንቺን ሲፈጥረን
ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን
ይሄው ደግሞ ተሰደንም
ልንስማማ አልደፈርንም።
ሳትሰሚኝ አጣጥመሽ
እኔም ያንቺን ሳላውቅልሽ
መግባባቱ እንዳቃተን
በየአቅጣጫው ተበታትነን
ስንፋተግ ዕድሜ ገፋን።
እውነታውን ስንሸሸው፣ መወያየት ስንፈራ
ቀለብ ሆነን ሀሜት ጉራ።


በይ ተይው ግዴለም፣ ድሮውንም ሲፈጥረን
ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን።
ለነገሩ ትተነውስ ወዴት ልንደርስ
ግደለሽም እኛው ደፍረን እንዋቀስ
የዕለት የዕለቱን ትተነው
ዘላቂውን እንመርምረው።
የጋራ ችግራችንን ተነጋግረን
በጋራ እንፈታለን እያልን
በአፍ ብቻ ስንወተውት
ከልብ አጣን ስምምነት።

ስለሀገሬ ስለሀገርሽ
አንቺም ስሚኝ፣ እኔም ልስማሽ!
የማተያት፤ የማልተዋት
የጋራችን አንድ ሀገር ናት።
ታዲያ ይሄንን እያውቅን
በድርጅት ተከፋፍለን
እላይ ላዩን ታጋይ መስለን
ውስጥ ለውስጥ ተሸዋውደን
"በእከክልኝ ልከክልህ" ተዘማምደን
እንኳን ካለው ከጎናችን
ጸበኛ ሆ'ን ከህሊናችን።
የጠላታችንን ጠላት፣ ወዳጅ ማድረግ
እንቢ ብለን በማፈግፈግ
እሱ ራሱ ተስፋ እንዲቆርጥ
እንጥራለን ለመበጥበጥ
ይሄን አውቀን በአዲስ መንፈስ
ካልፈታነው ያለንን ቀውስ
ከቶ አንችልም የትም ልንደርስ።

ከአፍ ብልጠት ሳትቆጥሪብኝ
ማነህ? ብለሽ ሳታይብኝ
እንደ አባቶች በእርጋታ፣ እንደ እናቶች በጽሞና
ተወቃቅሰን እንቃና
ህዝብ ማለት እኮ-እኔና አንቺ ነን
ሀገርም ማለትም እኛ ነን።
ሀገር ሀገር ብንላት
በምላሳችን ጫፍ ለጥፈናት
አናድናትም ከጥፋት
እስቲ እንተወው አልልሽም ይሄንንስ
ትተነውስ ወዴት ልንደርስ?
ሌላ ሀገር እኮ ቢኖሩት
ያስጨንቃል የራስ እጦት
አዎን! ችሎ ማደር ይባላል
ችሎ ማደር ይቻላል
ሀገር ካልኖረ ችሎ፣ ታድሮስ የት ይገባል?

ይሄው! በትግሉ ጎራ ብንኮለኮልም
እኔና አንቺ ጠርተን አንጠራም
እርስ በእርስ ተቆራቁዘን
ተኮራርፈን ተሰዳድበን
ስም መግደያ ሰይፍ መዘን
ስንቱን ጥለን ጨፈጨፍነው
ስንቱን ሰቅለን አወረድነው
እኔና አንቺ ከመጣብን
ምን ያስዋሻል እንደዚህ ነን።
በይ! እንፍታው በንግግር
እንድንድን ከዚህ ችግር
እስከመቼ ተፈራርተን
ተባባሉ መባል ጠልተን
እውነታውን አንሸፍን
ድንገት እንኳን ቢሆነን ፈውስ
ተገጣጥመን እንዋቀስ።

አንዴ ወጥተን ሥልጣን ላይ
የልጅ ልጆች እዛው ሳናይ
እኔና አንቺን የሚነካን
ወያኔ ነው ውረድ ካለን።
የኔና ያንቺ ሥልጣን አቅም
ከልጆች መብት ብዙ አያንስም
ብናጠፋስ ማን ተናግሮን
እንዳላየ ነው የሚያልፈን
ይሄን ይሄን ካላረምን
ገዚው ፓርቲ የሚበልጠን
ልብ ብለን ካስተዋልነው
በሚንስትር ብቻ እኮ ነው።

እንተወው አልልሽም ይሄንንስ
እኔና አንቺው እንዋቀስ
መወቃቀስ ለህሊናው ላደረ ሰው
እንደ እንቆቆ መዳኒት ነው
ይሄን አውቀን አምነንበት
መራሯን ቃል እንጨልጣት
ካለን ሕመም ለመፈወስ
ደግመን ደግመን እንዋቀስ
ግድ የለሽም ገጽታሽን አታጥቁሪ
አንገትሽን አታዙሪ
ለሰው ያሉትን - ለኔ ብሎ መስማት
ይጠቅማል እንጂ የለውም ጉዳት።

በይ! እንግዲህ እንዋቀስ፣ ብለን ካልን
ስህተታችን ካስተማረን፤
ትንሽ ሲገኝ የምንኮራ
ወሬ ሰምተን የምንፈራ
በገዢና ተገዢ አይነት
በኔ አውቃለሁ ግትርነት
በተበለጥኩ ምቀኝነት
ተተብትበን ምንራኮት
የጠራ አቋም ያልጨበጥን
የማንፈትሽ ውስጣችንን
እኛን ጥለን ሌላ ምንጥል
በግማሽ ልብ ምንታገል
መወያየት አስፈርቶን
አሉባልታ የተጫነን
ምን ያስዋሻል፣ እኔና አንቺ እንደዚህ ነን።
ወለላዬ ከስዊድን
welelaye2@yahoo.com
ወለላዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Wed Jan 26, 2005 11:20 am
Location: united states

Re: እኔና አንቺ...ፖለቲካና ስደት 1

Postby ዲጎኔ » Sun Oct 27, 2013 6:19 pm

ኑና እንዋቀስ እንደሚል መጽሀፉ
እስኪ እንስማው ወለላዬን ከአፉ
ተዋቅሰን ተማክረን እንለይ ከክፉ
ቀጣዩ ትውልድ ከክፋት ይትረፉ
ይህ መዋቀስ የይስሙላ ሳይሆን
ተመልሶ የክፉዎች እንዳይሆን
በጥንቃቄ ሁሉ ባግባቡ ይሁን
እንዋቀስ እንታረቅ ያሉ ታላቆች
በደርግ ፍጻሜ የመከሩን ምሁሮች
በአምባገነኑ ተተችተዋል ምስኪኖች
የሀገር ጉዳይ የባሎችና የሚስቶች
አደለም ነበር ያለው ለመካሪዎች
ከዚያም የወያኔው ቁንጮ በተራው
በሀገር ወዳዶች በግዮን ለተጠራው
የእርቅና ሰላም ሀገራዊ ስብሰባው
እምቢ አልታረቅም ነው ያለው
በስብሰባው የተሳተፉትን ያገደው
ከምክር ቤት አባልነት ያስወጣው
ታዲያ እንዴት ነው የምንታረቀው
ትውልድ ሰላም ፍትህ የሚያየው
እኛም እንደሌሎቹ የምንታደለው
በጦቢያ ጉዳይ በበጎ የምንሳተፍው
የወለላዬ ሰምና ወርቁ የተገጠመው
በፍቅረኞች ተምሳሌት ለኛ የቀረበው
ለዚያች ሀገረ መፍትሄ የሚሰጠው
እውነተኛ እርቅና ሰላም ብቻ ነው

ወለላዬ wrote:እኔና አንቺ ...
Print
User Rating: / 20
PoorBest
ፖለቲካና ስደት
ወለላዬ ከስዊድን
መቼም እኔና አንቺን ሲፈጥረን
ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን
ይሄው ደግሞ ተሰደንም
ልንስማማ አልደፈርንም።
ሳትሰሚኝ አጣጥመሽ
እኔም ያንቺን ሳላውቅልሽ
መግባባቱ እንዳቃተን
በየአቅጣጫው ተበታትነን
ስንፋተግ ዕድሜ ገፋን።
እውነታውን ስንሸሸው፣ መወያየት ስንፈራ
ቀለብ ሆነን ሀሜት ጉራ።


በይ ተይው ግዴለም፣ ድሮውንም ሲፈጥረን
ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን።
ለነገሩ ትተነውስ ወዴት ልንደርስ
ግደለሽም እኛው ደፍረን እንዋቀስ
የዕለት የዕለቱን ትተነው
ዘላቂውን እንመርምረው።
የጋራ ችግራችንን ተነጋግረን
በጋራ እንፈታለን እያልን
በአፍ ብቻ ስንወተውት
ከልብ አጣን ስምምነት።

ስለሀገሬ ስለሀገርሽ
አንቺም ስሚኝ፣ እኔም ልስማሽ!
የማተያት፤ የማልተዋት
የጋራችን አንድ ሀገር ናት።
ታዲያ ይሄንን እያውቅን
በድርጅት ተከፋፍለን
እላይ ላዩን ታጋይ መስለን
ውስጥ ለውስጥ ተሸዋውደን
"በእከክልኝ ልከክልህ" ተዘማምደን
እንኳን ካለው ከጎናችን
ጸበኛ ሆ'ን ከህሊናችን።
የጠላታችንን ጠላት፣ ወዳጅ ማድረግ
እንቢ ብለን በማፈግፈግ
እሱ ራሱ ተስፋ እንዲቆርጥ
እንጥራለን ለመበጥበጥ
ይሄን አውቀን በአዲስ መንፈስ
ካልፈታነው ያለንን ቀውስ
ከቶ አንችልም የትም ልንደርስ።

ከአፍ ብልጠት ሳትቆጥሪብኝ
ማነህ? ብለሽ ሳታይብኝ
እንደ አባቶች በእርጋታ፣ እንደ እናቶች በጽሞና
ተወቃቅሰን እንቃና
ህዝብ ማለት እኮ-እኔና አንቺ ነን
ሀገርም ማለትም እኛ ነን።
ሀገር ሀገር ብንላት
በምላሳችን ጫፍ ለጥፈናት
አናድናትም ከጥፋት
እስቲ እንተወው አልልሽም ይሄንንስ
ትተነውስ ወዴት ልንደርስ?
ሌላ ሀገር እኮ ቢኖሩት
ያስጨንቃል የራስ እጦት
አዎን! ችሎ ማደር ይባላል
ችሎ ማደር ይቻላል
ሀገር ካልኖረ ችሎ፣ ታድሮስ የት ይገባል?

ይሄው! በትግሉ ጎራ ብንኮለኮልም
እኔና አንቺ ጠርተን አንጠራም
እርስ በእርስ ተቆራቁዘን
ተኮራርፈን ተሰዳድበን
ስም መግደያ ሰይፍ መዘን
ስንቱን ጥለን ጨፈጨፍነው
ስንቱን ሰቅለን አወረድነው
እኔና አንቺ ከመጣብን
ምን ያስዋሻል እንደዚህ ነን።
በይ! እንፍታው በንግግር
እንድንድን ከዚህ ችግር
እስከመቼ ተፈራርተን
ተባባሉ መባል ጠልተን
እውነታውን አንሸፍን
ድንገት እንኳን ቢሆነን ፈውስ
ተገጣጥመን እንዋቀስ።

አንዴ ወጥተን ሥልጣን ላይ
የልጅ ልጆች እዛው ሳናይ
እኔና አንቺን የሚነካን
ወያኔ ነው ውረድ ካለን።
የኔና ያንቺ ሥልጣን አቅም
ከልጆች መብት ብዙ አያንስም
ብናጠፋስ ማን ተናግሮን
እንዳላየ ነው የሚያልፈን
ይሄን ይሄን ካላረምን
ገዚው ፓርቲ የሚበልጠን
ልብ ብለን ካስተዋልነው
በሚንስትር ብቻ እኮ ነው።

እንተወው አልልሽም ይሄንንስ
እኔና አንቺው እንዋቀስ
መወቃቀስ ለህሊናው ላደረ ሰው
እንደ እንቆቆ መዳኒት ነው
ይሄን አውቀን አምነንበት
መራሯን ቃል እንጨልጣት
ካለን ሕመም ለመፈወስ
ደግመን ደግመን እንዋቀስ
ግድ የለሽም ገጽታሽን አታጥቁሪ
አንገትሽን አታዙሪ
ለሰው ያሉትን - ለኔ ብሎ መስማት
ይጠቅማል እንጂ የለውም ጉዳት።

በይ! እንግዲህ እንዋቀስ፣ ብለን ካልን
ስህተታችን ካስተማረን፤
ትንሽ ሲገኝ የምንኮራ
ወሬ ሰምተን የምንፈራ
በገዢና ተገዢ አይነት
በኔ አውቃለሁ ግትርነት
በተበለጥኩ ምቀኝነት
ተተብትበን ምንራኮት
የጠራ አቋም ያልጨበጥን
የማንፈትሽ ውስጣችንን
እኛን ጥለን ሌላ ምንጥል
በግማሽ ልብ ምንታገል
መወያየት አስፈርቶን
አሉባልታ የተጫነን
ምን ያስዋሻል፣ እኔና አንቺ እንደዚህ ነን።
ወለላዬ ከስዊድን
welelaye2@yahoo.com
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: እኔና አንቺ...ፖለቲካና ስደት 1

Postby ክቡራን » Mon Oct 28, 2013 5:22 am

የኔ ወንድም ዲጎኔ የግጥም ቤት አመታትህን አናላሲስስ ስንሰራለት ውጤቱ ይህን ይመስላል::
ፉፉፉፉ [ 4 X]
ችችችችች [X 5]

ውውውውውውውውውውውውውውው[X15]


አንድ ሰው በግጥም ጉባኤ መሀል በግጥም አወላውያን ( ገጣማውያን) የሚከስሰው ና የሚፈረደብት በቂም በቀል አይደለም:: ከላይ በተሰራው ግጥም ያልሆነ ነገር ግን መስል ግጥም ላይ ሲጫወት በመታየቱ ነው"" ወንድሜ ዲጎኔ ሆፕፉሊ አስተያየቴን በቀና እንደምታየው ተስፋ አደርጋለሁ::

ዲጎኔ wrote:ኑና እንዋቀስ እንደሚል መጽሀፉ
እስኪ እንስማው ወለላዬን ከአፉ
ተዋቅሰን ተማክረን እንለይ ከክፉ
ቀጣዩ ትውልድ ከክፋት ይትረፉ
ይህ መዋቀስ የይስሙላ ሳይሆን
ተመልሶ የክፉዎች እንዳይሆን
በጥንቃቄ ሁሉ ባግባቡ ይሁን
እንዋቀስ እንታረቅ ያሉ ታላቆች
በደርግ ፍጻሜ የመከሩን ምሁሮች
በአምባገነኑ ተተችተዋል ምስኪኖች
የሀገር ጉዳይ የባሎችና የሚስቶች
አደለም ነበር ያለው ለመካሪዎች
ከዚያም የወያኔው ቁንጮ በተራው
በሀገር ወዳዶች በግዮን ለተጠራው
የእርቅና ሰላም ሀገራዊ ስብሰባው
እምቢ አልታረቅም ነው ያለው
በስብሰባው የተሳተፉትን ያገደው
ከምክር ቤት አባልነት ያስወጣው
ታዲያ እንዴት ነው የምንታረቀው
ትውልድ ሰላም ፍትህ የሚያየው
እኛም እንደሌሎቹ የምንታደለው
በጦቢያ ጉዳይ በበጎ የምንሳተፍው
የወለላዬ ሰምና ወርቁ የተገጠመው
በፍቅረኞች ተምሳሌት ለኛ የቀረበው
ለዚያች ሀገረ መፍትሄ የሚሰጠው
እውነተኛ እርቅና ሰላም ብቻ ነው

ወለላዬ wrote:እኔና አንቺ ...
Print
User Rating: / 20
PoorBest
ፖለቲካና ስደት
ወለላዬ ከስዊድን
መቼም እኔና አንቺን ሲፈጥረን
ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን
ይሄው ደግሞ ተሰደንም
ልንስማማ አልደፈርንም።
ሳትሰሚኝ አጣጥመሽ
እኔም ያንቺን ሳላውቅልሽ
መግባባቱ እንዳቃተን
በየአቅጣጫው ተበታትነን
ስንፋተግ ዕድሜ ገፋን።
እውነታውን ስንሸሸው፣ መወያየት ስንፈራ
ቀለብ ሆነን ሀሜት ጉራ።


በይ ተይው ግዴለም፣ ድሮውንም ሲፈጥረን
ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን።
ለነገሩ ትተነውስ ወዴት ልንደርስ
ግደለሽም እኛው ደፍረን እንዋቀስ
የዕለት የዕለቱን ትተነው
ዘላቂውን እንመርምረው።
የጋራ ችግራችንን ተነጋግረን
በጋራ እንፈታለን እያልን
በአፍ ብቻ ስንወተውት
ከልብ አጣን ስምምነት።

ስለሀገሬ ስለሀገርሽ
አንቺም ስሚኝ፣ እኔም ልስማሽ!
የማተያት፤ የማልተዋት
የጋራችን አንድ ሀገር ናት።
ታዲያ ይሄንን እያውቅን
በድርጅት ተከፋፍለን
እላይ ላዩን ታጋይ መስለን
ውስጥ ለውስጥ ተሸዋውደን
"በእከክልኝ ልከክልህ" ተዘማምደን
እንኳን ካለው ከጎናችን
ጸበኛ ሆ'ን ከህሊናችን።
የጠላታችንን ጠላት፣ ወዳጅ ማድረግ
እንቢ ብለን በማፈግፈግ
እሱ ራሱ ተስፋ እንዲቆርጥ
እንጥራለን ለመበጥበጥ
ይሄን አውቀን በአዲስ መንፈስ
ካልፈታነው ያለንን ቀውስ
ከቶ አንችልም የትም ልንደርስ።

ከአፍ ብልጠት ሳትቆጥሪብኝ
ማነህ? ብለሽ ሳታይብኝ
እንደ አባቶች በእርጋታ፣ እንደ እናቶች በጽሞና
ተወቃቅሰን እንቃና
ህዝብ ማለት እኮ-እኔና አንቺ ነን
ሀገርም ማለትም እኛ ነን።
ሀገር ሀገር ብንላት
በምላሳችን ጫፍ ለጥፈናት
አናድናትም ከጥፋት
እስቲ እንተወው አልልሽም ይሄንንስ
ትተነውስ ወዴት ልንደርስ?
ሌላ ሀገር እኮ ቢኖሩት
ያስጨንቃል የራስ እጦት
አዎን! ችሎ ማደር ይባላል
ችሎ ማደር ይቻላል
ሀገር ካልኖረ ችሎ፣ ታድሮስ የት ይገባል?

ይሄው! በትግሉ ጎራ ብንኮለኮልም
እኔና አንቺ ጠርተን አንጠራም
እርስ በእርስ ተቆራቁዘን
ተኮራርፈን ተሰዳድበን
ስም መግደያ ሰይፍ መዘን
ስንቱን ጥለን ጨፈጨፍነው
ስንቱን ሰቅለን አወረድነው
እኔና አንቺ ከመጣብን
ምን ያስዋሻል እንደዚህ ነን።
በይ! እንፍታው በንግግር
እንድንድን ከዚህ ችግር
እስከመቼ ተፈራርተን
ተባባሉ መባል ጠልተን
እውነታውን አንሸፍን
ድንገት እንኳን ቢሆነን ፈውስ
ተገጣጥመን እንዋቀስ።

አንዴ ወጥተን ሥልጣን ላይ
የልጅ ልጆች እዛው ሳናይ
እኔና አንቺን የሚነካን
ወያኔ ነው ውረድ ካለን።
የኔና ያንቺ ሥልጣን አቅም
ከልጆች መብት ብዙ አያንስም
ብናጠፋስ ማን ተናግሮን
እንዳላየ ነው የሚያልፈን
ይሄን ይሄን ካላረምን
ገዚው ፓርቲ የሚበልጠን
ልብ ብለን ካስተዋልነው
በሚንስትር ብቻ እኮ ነው።

እንተወው አልልሽም ይሄንንስ
እኔና አንቺው እንዋቀስ
መወቃቀስ ለህሊናው ላደረ ሰው
እንደ እንቆቆ መዳኒት ነው
ይሄን አውቀን አምነንበት
መራሯን ቃል እንጨልጣት
ካለን ሕመም ለመፈወስ
ደግመን ደግመን እንዋቀስ
ግድ የለሽም ገጽታሽን አታጥቁሪ
አንገትሽን አታዙሪ
ለሰው ያሉትን - ለኔ ብሎ መስማት
ይጠቅማል እንጂ የለውም ጉዳት።

በይ! እንግዲህ እንዋቀስ፣ ብለን ካልን
ስህተታችን ካስተማረን፤
ትንሽ ሲገኝ የምንኮራ
ወሬ ሰምተን የምንፈራ
በገዢና ተገዢ አይነት
በኔ አውቃለሁ ግትርነት
በተበለጥኩ ምቀኝነት
ተተብትበን ምንራኮት
የጠራ አቋም ያልጨበጥን
የማንፈትሽ ውስጣችንን
እኛን ጥለን ሌላ ምንጥል
በግማሽ ልብ ምንታገል
መወያየት አስፈርቶን
አሉባልታ የተጫነን
ምን ያስዋሻል፣ እኔና አንቺ እንደዚህ ነን።
ወለላዬ ከስዊድን
welelaye2@yahoo.com
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8257
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby varka911 » Mon Oct 28, 2013 9:21 pm

ሰላም ለናንተ ይሁን ገጣምያን :lol:

የወለላዬ ጉደኛ እንደጻፈው

ቅኔ - አቤ ጉበኛ

ያን ጥሩ የማር ጠጅ - ቀሩ ሳይጠጡት፣
ጠላ ነው እያሉ - ሲበጠብጡት፣

* * *

ከብት እርቢ ያሻል - ሲባል ስለሰማ፣
አረባለሁ አለ - ይሄ ሰው አሳማ፣
ግን የማናይ መስሎት - አርብቻለሁ ቢልም፣
አረባሁ ባይ እንጂ - የረባው ግን የለም፣

* * *
በህክምና ላይ - ጥንቆላን አክሎ፣
አንዳንዱ ሲታገል - ከሞት እተርፍ ብሎ፣
ሌላው ሞቱ ናፍቆት - ሲሞት ራሱን ሰቅሎ፣
ፈሪውም ቸኳዩም - ያው እኩል ተጓዙ፣
አንድ ቢሆን መሄጃው - ዘይግቶም ቸኩሎ፣
Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Postby ዲጎኔ » Mon Oct 28, 2013 11:18 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን በያለንበት
ስነግጥምን ለትግል የምናውልበት
ከአጼው ተፋላም አቤ ጉበኛ ጀምሮ
እሰከዛሬ ተፋላሚ ይህን ወያኔ ቀበሮ
ጨዋ ሰው እንዲህ ሲገጥም ቁምነገር
ጨምላቃ ወያኔ ግን ይወዳል ግርግር
ዋና ጉዳይ ትቶ ሳድስ ሳብእ ሲቆጥር
ከአማሮቹ በላይ አማርኛ ሊያስተምር
ሆድአደር መሰሪ የግፈኛ ገዥ አሽከር
እኛ ግን እንቀጥል በማለፊያ ጦቢያዊኛ
ይልመድብህ ወገናችንም አዲሱ ዋርከኛ
በለዛ ግጥሞችህ የተቀላቀልከን ሰሞነኛ
ስነቃሉና ግጥም ኪነጥበብም ጭምር
ለገባሮች መብት ነበር ድሮ ሲጀመር
እስኪ ለፍትህና ለዲሞክራሲ እንዘክር
የታፈኑ ህዝቦች አንደበት እናጠንክር
ከቶ እንዳንሸወድ በወያኔዎቹ ቅንብር
የገጣሚና ደራሲያን ተቀናቃኝ መጅገር
መጥፊያቸው ደረሰ እንደፋነኑ አይቀር

varka911 wrote:ሰላም ለናንተ ይሁ
ን ገጣምያን :lol:
የወለላዬ ጉደኛ እንደጻፈው

ቅኔ - አቤ ጉበኛ

ያን ጥሩ የማር ጠጅ - ቀሩ ሳይጠጡት፣
ጠላ ነው እያሉ - ሲበጠብጡት፣

* * *

ከብት እርቢ ያሻል - ሲባል ስለሰማ፣
አረባለሁ አለ - ይሄ ሰው አሳማ፣
ግን የማናይ መስሎት - አርብቻለሁ ቢልም፣
አረባሁ ባይ እንጂ - የረባው ግን የለም፣

* * *
በህክምና ላይ - ጥንቆላን አክሎ፣
አንዳንዱ ሲታገል - ከሞት እተርፍ ብሎ፣
ሌላው ሞቱ ናፍቆት - ሲሞት ራሱን ሰቅሎ፣
ፈሪውም ቸኳዩም - ያው እኩል ተጓዙ፣
አንድ ቢሆን መሄጃው - ዘይግቶም ቸኩሎ፣
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Tue Oct 29, 2013 5:41 am

እሺ እስኪ እኔም ልግጠም በተፈጥሮዬ ረጅም ግጥ
አልወድም:: :D

ሰይጣን ሰነጠየና....
.
ገባ ቤተ ክርሲቲያን መጽሀፍ ያዘና...

እንዴት ነው ጎበዝ አስተያየት ስጡና... :lol:


እስኪ እቺ የሚፈታ ማነው ወንድ..???
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8257
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests