ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Mar 05, 2020 12:55 am

"ኢትዮጵያዊያን በሰላም ጊዜ እርስ በርሳቸው ቢዋጉም፤የውጭ ጠላት ሲመጣ ግን ግማሽ ጨረቃ ቅርፅ ሰርተው ድምጥማጡን ያጠፉታል"

ጀምስ ብሩስ(እግረኛው እንግሊዛዊ)........1769-------1774 ኢትዮጵያ ውስጥ የቆየ፤
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Mar 11, 2020 10:09 pm

የኢትዮጵያ ሴቶች ዘመናዊ አይሮፕላን እያበረሩ፤አትላንቲክ ውቅያኖስን ሲያቋርጡ!በቀለ ገርባና መረራ ጉዲና፤የአበሻ ሴቶች አታግቡ እኛ አለን እያለች በምትል ሴት ንግግር፤ሲያሽካኩና ሲያጨበጭቡ ማየት እንዴት ያሳዝናል!መረራ ጉዲና የንግግሩ መጥፎነት አልታየኝም አለ!ሊታየውም አይችልም ምክንያቱም ቤተሰብ ስለሌውና የቢራ ጠርሙሱን አቅፎ ስለሚያድር፤ማፋታት ማለት ወንድና ሴትን ማለያየት ብቻ አይደለም፤ቤተሰብንም መለያየት ነው፤ልጆችን ያለ አባትና እናት፤የለአክስትና አጎት ማስቀረትም ነው፡፡እነዚህ የዩንቨርስቲ አስተማሪዎች፤በአሉባልታ ትዳርን ማፍረስ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ የሚያስቀጣ መሆኑን አያውቁም ይሆን? ሴትዮዋ ሰዎችን ከዚህ በፊት ማፋታቷን ተናግራለች!ህግ የሚከበርበት ሀገር ቢሆን በውንጀል ትጠየቅ ነበር፡፡ ፋሺዝምና ነዚዝም የጀመሩት እንዲሁ ነው!መረራ ጉዲናም ከዚህ በፊት ኦሮሞ በስፋቱና በትልቅነቱ የሚገባውን ቦታ አላገኝም ሲል ነበር!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jun 23, 2020 5:26 pm

ልደቱ አያሌ እና ጀዋር መሃመድ ከመስከረም 30 ወይም ጥቅምት 1 ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን እርስ በእርስ ሲገባበዙ አየን፤አንደኛው የጠገበ ፖለቲከኛ፤አንደኛው የፖለቲካል ሳይንቲስት ነን የሚሉ ናቸው፡፡ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፤መስከረም 30 የሚያበቃው የገዢው ፓርቲ የስራ ዘመን ነው እንጂ፤የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግስትእንዳለ ይቀጥላል፡፡በኢትዮጵያ የመንግስት አመራር ስልጣን የሚያዘው በምርጫ ብቻ መሆኑን በሕግ ተደንግጎ እያለ፤እነ ልደቱ የሽግግር መንግስት እያሉ የሚቀባጥሩት አሳማኝ አይሆንም፤ምርጫውን ማድረግ አልችልም ያለው ምርጫ ቦርድ እንጂ፤ገዢው ፓርቲ አይደለም፡፡
ሌላው በመቀሌ ከተማ የሚዝናኑት እነ ደብረፅዮን፤ ስብሃት ነጋ ፤ፊታቸውን ሳይ የዱሮ ፍራንክ አይመስሉምቅቅቅቅቅቅ አቦይ ስበሃት ነጋ ጎፈር ቂቂቂቂቂ ደብረ ፅዮን ፊቱ በዘይት የታሸ የድሮ ዉን የጃንሆይ አንድ ሳንቲም አይመስልም ቂቂቂቂቂ

በመጨረሻም ለጠብደል ማሃይሙ ልደቱ አያሌና ለወፈፌው ጃዋር መሃመድ ልብ ይስጣቸው
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jun 24, 2020 6:17 pm

ልደቱ አያሌ እና ወፈፌውን ጃዋር መሃመድን፤የሚያመሳስላቸው
>ሁለቱም ግላዊነት ያጠቃቸዋል(ሶሻላይዝ ማድርረግ አይወዱም)
>ልደቱ ዕውቀት የባረቀበት ጠብደል ማይም ሲሆን፤ጃዋር ዕውቀት የዞረበትወፈፌ ፍጡር ነው!!
>ልደቱ ቅንጅትን በጥብጦ ለመፍረስ ምክንያት ሲሆን እና የ197 ወጣቶች ደም ረግጦ ፓርላማ የገባ ሰው ነው፡፡
>ወፈፌው ጃዋር በደም የዋጀውን የኦሮሞ ወጣቶች ትግል፤ገጀራና ሜንጫ፤ አጣና ተሸክመው መንገድ በሚዘጉ፤ንፁሃን ዜጎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ቀጥቅጠው የሚገሉ፤ንብረት የሚዘርፉ፤ሆቴል ገብተው አንከፍለም በሚሉ አረመኔ የቄሮ መንጋ ቡድን ያጠለሸ ነው!!
>ወፈፌው ጃዋር፤ የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት ክልል ለመሆን ሲታገልበት የነበረውን ሰላማዊ ትግል፤በአረመኔው የአጄቶ መንጋ ቡድን የንፁሃን ደም በማፍሰስና በማፈናቀል ንብረታቸውን በመዝረፍ፤የሲዳማ ህዝብ ሰላማዊ ትግልን በንፁሃን ደም እንዲ ጨቀይ ያደረገ፤ነፍሰ በላ ወፈፌ ነው!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jun 25, 2020 7:34 pm

ደርግ የከተማና ትርፍ ቤቶች! በማለት የከተማን መሬትና ቤቶች አድሃሪ ብሎ ስም ከለጠፈባቸው ዜጎች ላይ በአዋጅ ሲነጥቅ!ወያኔ ደግሞ በልማት ስም ምርጥ!ምርጥ!የሆኑ የከተማዋን ስፍራዎች፤ ነዋሪዎችን ከተወለዱበትና ካደጉበት፤ሃብት ካፈሩበት ትዳር መስርተው ወልደው ከከበዱብት ሰፈር እያፈናቀሉ ህዝብን ደም ሲያስለቅሱ ኖረው ሲሄዱ!በነሱ እግር የተተኩት ባለ ጊዜዎች አዲስ ይምሰሉ እንጂ፤ትላንት በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ገበሬዎችን መሬት በርካሻ ገዝተው፤በውድ ዋጋ ሲቸበችቡ የነበሩ ሲሆን!ዛሬ ጃኬታቸውን(ኦዴፓ፤ኦሮሞ ብልፅግና) ገልብጠው፡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለዓመታት ቆጥበው የሰሩትን የኮንዶሚኒዪም ቤት፤ለሌላ ግለሰቦች እየሰጡ ነው!አዲሱ የባለተራ ጨዋታ!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ሾተል » Sun Jun 28, 2020 12:12 pm

ዞብል ገጣሚ ከሆነ እኛ በክብርነታችን ሆነን ባለቅኔ ሎሬት የማንሆንበት ምን ምክንያት አለ?በቃ ቅኔውን ስናፈሰው እዩ

ዞብል
ሼባ ዘንቢል


ሰምና ወርቁን ከች የሚያረግ ምክትል የሎሬትነት ማእረግ ይሰጠዋል


ሾተል ነን....ከባለ ቅኔያት ማእከል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ሾተል » Sun Jun 28, 2020 12:32 pm

ዞብል2 wrote:ደርግ የከተማና ትርፍ ቤቶች! በማለት የከተማን መሬትና ቤቶች አድሃሪ ብሎ ስም ከለጠፈባቸው ዜጎች ላይ በአዋጅ ሲነጥቅ!ወያኔ ደግሞ በልማት ስም ምርጥ!ምርጥ!የሆኑ የከተማዋን ስፍራዎች፤ ነዋሪዎችን ከተወለዱበትና ካደጉበት፤ሃብት ካፈሩበት ትዳር መስርተው ወልደው ከከበዱብት ሰፈር እያፈናቀሉ ህዝብን ደም ሲያስለቅሱ ኖረው ሲሄዱ!በነሱ እግር የተተኩት ባለ ጊዜዎች አዲስ ይምሰሉ እንጂ፤ትላንት በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ገበሬዎችን መሬት በርካሻ ገዝተው፤በውድ ዋጋ ሲቸበችቡ የነበሩ ሲሆን!ዛሬ ጃኬታቸውን(ኦዴፓ፤ኦሮሞ ብልፅግና) ገልብጠው፡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለዓመታት ቆጥበው የሰሩትን የኮንዶሚኒዪም ቤት፤ለሌላ ግለሰቦች እየሰጡ ነው!አዲሱ የባለተራ ጨዋታ!!!ለ አህያ ማር አይጥማት ይሉዋል እንደዚህ ነው።በቃ እድሜ ልክ መቃወም።ቆይ ምንድነው የምትፈልገው?ወያኔ ወያኔ አልክ ወያኔ ወደቀ...ከዛ አንተን መሰሎችህ አንድ ላይ እንደ ጤፍ ክምር ተሰብስባችሁ ተጨፍልቃችሁ አንጎላችሁ ሪሳይክል ሆኖ እንደ አዲስ ነገር ቢያዘጋጁዋችሁ የ አብይን ቁራጭ የማታክሉ ሁላ የሱን አስተዳደር ስትኮንኑ ትገርማላችሁ።በጭንቅላት መለስ ዜናዊ ብቻ ሊስተካከለው የሚችል በሁሉም አቅጣጫ ማንንም መሞገት የሚችል በስራ እንጂ በወሬ የማያምን አዲስ አበባዬ የምትላት ከተማህን በአረንጉዋዴ ተክል ፕላን ባለው የሚደነቁ ፓርኮች ሊገጠግጥና የሳምንት እረፍቱን አፈር ሲቆፍር የሚውል የኢትዮጽያ የወደፊት ተስፋ ነው።እሱንም ትቃወማለህ።መለስን ስትቃወም ነበር።ደሳለኝንም ስትቃወም ነበር።ለምን ቢባል አረመኔው ደርግ ጋር ስታክ አድርገህ ስለቀረህ።ላንተ ከደርግ ውጭ ከኮሚኒስት አስተዳደር ውጭ.. ከቁረጠው ከትክተው ግደለው አስወግደው ውጭ አስተዳደር ያለ ስለማይመስልህ…

ትላንት ትግሬ ገዛ ብለህ ስትጮህ ኦሮሞ ገዢ ሲሆን ደግሞ በዘር የተበከልክ የትውልድ አይነምድር ስለሆንክ በዘር መነጽር እየተመራህ ዘርህ ስላልገዛ አሁንም ዘር እየቆጠርክ የፈለገ ወርቅ ቢያቀርብልህ እበት ነህና እኔን የመሰለ እበት ነው እያልክ ትቃወማለህ።
አየህ...ትላንት ወያኔ ወይም ኢሃዴግ ውስጡን ሳናውቅ በሰራቸው ልማቶች እሰይ እደግ ተመንደግ እንል ነበር።ውስጡ ሲሰራ የነበረን ሌብነት ዝርፊያ ከትክክለኛ ምንጭ ስላልሰማን...ዛሬ የሰራቸው ጥሩ ነገሮች ቢኖሩም እየወጡ ባለ መረጃዎችና እራሱ ኢ ህ አዴግ እንዝርፍ እናስር እንገል ሽባ እናደርግ ነበር ይቅርታ አድርጉልን ሲል አይተን ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ያለፈውን መንግስት እየተቃወምን እንገኛለን።ስንቃወም ግን ዘሩን ሃይማኖቱን ሳይሆን ሽባ ያደረጋቸውን...የገደላቸውን…ያሰቃያቸውን ምስክር ሆነን ስላየን....የዘረፋቸውን ስለ ሜቴክ የወጡ መረጃዎችን ስላየን…ያንን ስናይ ወያኔን በዘሩ ሳይሆን በድርጊቱ እንቃወማለን።የሰራቸውን መልካም ነገሮች ደግሞ አሁንም ቢሆን እንደግፋለን።የበሰልን ምክንያታዊ ስለሆንን.…እንዳንተና መሰሎችህ እበቶች ግን የመቃወም ነቀርሳ ውስጣችሁን በልቶ ስለጨረሰው ያለ ምንም ምክንያት ዝም ብላችሁ ትቃወማላችሁ።
ደስ የሚለው የጎሰጎሳችሁት የተወጋ ምግብ ቤት ቤት አሳክሎዋችሁ ሲያበቃ ቀን በቀን እየተረፈረፋችሁ ነው.…እናንተ የ ኢሃፓ ትውልዶች ወይ አፋችሁ ተለጉሞ ወይም ተፈጥሮ እስኪጨርሳችሁ ድረስ እንደበጠበጣችሁ ብትገኙም ደስ የሚለው ወያኔም እድል አልሰጣችሁም ነበር አሁንም የ አብይ አስተዳአደር እድል አይሰጣችሁም...ያው እንደተቃወማችሁ ትገኛላችሁ።እባካችሁ ንቁ..…ምክንያታዊ ተቃዋሚ ሁኑ.…ያንን ባታደርጉም እድል የላችሁም።ያላችሁ እድል ዶክተር ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ የሰጣችሁ ቀሪ ትንሽ እድሜ አለች...ያው እቤታችሁ ዊንዶ 98 ኮምፒውተራችሁ ፊት ለፊት ተደፍታችሁ ስትገኙ አዋጡ ይቀበር ነው...ያው ማዋጣት አይሰለቸን...ተሸክመን ያመጣናትን ገንዘብ ለናንተ በማዋጣት እንመጥመጥ።ማለቃችሁ አይቀር...የዛን ጊዜ የምናዋጣው ወጪ ስለማይኖር እርፍ ብለን ገንዘብ መቀርቀር እንጀምራለን።

ሾተል ነን.....በክብርነታችን ሆነን እነ አሳንቴ ኦባማን ለሽንታቸው ውጭ ልናስወጣ ገመድ እያጠለቅን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Jun 29, 2020 10:39 pm

በዚህ ሳምንት ሁለት ነገር ታዘብኩ፤አንደኛው ኢትዮ 360 አገኘሁት ባለው ጥብቅ መረጃ ላይ ሲሰጡ የነበረው ትንታኔ ነው፤የኔ ትዝብት የጉራጌ ብሄረሰብን ዞን ክልል ለማድረግ ስለሚደረገው ስውር እንቅስቅሴ ባገኙት መረጃ ሳይሆን፤ መሪ ጌታ ሃብታሙ አያሌው፤የጉራጌ ዞን ከዚህ በፊት ክ/ሃገር ነበር በሎ የተናገረው፤እውነቱ በሸዋ ክ/ሃገር፤ የጨቦና ጉራጌ አውራጃ ሲባል አስታውሳለሁ(ባልሳሳት)እናም የጉራጌ ጠቅላይ ግዛትም ወይም ክ/ሃገር ሆኖ አያውቅም፤ታዲያ የናንተን አፈትልኮ የወጣ ይህን ጥብቅ መረጃ ሰው እንዴት ያምናል?

ሁለተኛው፤ፀሃፊ ተመስገን ደሳለኝ፤ስለ ኢትዮጵያ አየር ሀይል ፅፎ፤በሄኖክ ዓለማየሁ(ዘ ሀበሻ)የተነበበው ነው፤ከሃዲ፤ የግብፅ ቅጥረኛ.......ወዘተ የሚሉ ስሞች ተሰጡት እንዲያው ግብፅ ለሰከንድም በኢትዮጵያ ላይ አንስታ የማታውቀው ከዚህ የበሌጠ ምስጢር ሳታውቅ ቀርታ ነው?
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ገልብጤ » Wed Jul 01, 2020 3:15 pm

ዞብል ጨቅላው
ይህ ወያኔ ወያኔ የሚል ቅዠት አልገደለምህ እስካሁን
ጫላው ዲክታተር አብይ 2 አመት እንዲህ ተጨማልቆ እየመራ አሁንም ወያኔ እያልክ ታቃዣለህን
ይህን ህዝብ ወያኔ ቀጥ አድርጎ ቢገዛው የተሻለ ነበር እኮ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jul 14, 2020 9:23 pm

የፖለቲካ ሳይንቲስት ነኝ፤ከምስራቅ አውሮፓ፤እስከ የአረብ ስፕሪንግ ባለው የለውጥ እንቅስቃሴ ብዙ ሚና ያለኝ ሰው ነኝ በኔ ጭንቅላት ተጠቀሙ ሲለን የነበረው፤ወፈፌው ጃዋር መሃመድ ሃገር ውስጥ(በኦሮሚያ) ያሰለጠናቸው ተከታዮቹ ግን፤የራሱን ጉሮሮ የሚዘጋ፤የራሱን ቤት አቃጥሎ ቁጭ ብሎ የሚሞቅ፤ቀን የኤሌትሪክ ትራንስፎርመር አቃጥሎ ማታውን በጭለማ የሚያሳልፍ ትውልድ ነው፤ይሄ መቆም አለበት!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jul 15, 2020 9:09 pm

ታዘቡ.......ደህና ልብስ የለበሰ አንድ እንኳን ቄሮ ረብሻ ውስጥ አይታችሁ ታውቃላችሁ?.......ለምን ሃብታም ኦሮሞዎች መንገድ ሲዘጉ አይታዩም?........ለምን የደህና ቤተሰብ ልጆች ዱላና ገጀራ ይዘው ወደ መንገድ ሲጎርፉ አይታዩም? መልሱ ምን በወጣቸው?!........ ነፃነትና ፍትህ በገጀራና በሜንጫ አይመጣም!ወጣት የሌለበት ክልል የለም አስተዳደጉ በሰው ልጅ ላይ ገጀራ ማንሳት ስለማይፈቅድለት ነው እንጂ ገጀራ የሌለው ማንም ብሔር የለም! ይሄንን መረዳት ነው ቄሮና መሪዎቹ የተሳናቸው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jul 15, 2020 9:10 pm

ታዘቡ.......ደህና ልብስ የለበሰ አንድ እንኳን ቄሮ ረብሻ ውስጥ አይታችሁ ታውቃላችሁ?.......ለምን ሃብታም ኦሮሞዎች መንገድ ሲዘጉ አይታዩም?........ለምን የደህና ቤተሰብ ልጆች ዱላና ገጀራ ይዘው ወደ መንገድ ሲጎርፉ አይታዩም? መልሱ ምን በወጣቸው?!........ ነፃነትና ፍትህ በገጀራና በሜንጫ አይመጣም!ወጣት የሌለበት ክልል የለም አስተዳደጉ በሰው ልጅ ላይ ገጀራ ማንሳት ስለማይፈቅድለት ነው እንጂ ገጀራ የሌለው ማንም ብሔር የለም! ይሄንን መረዳት ነው ቄሮና መሪዎቹ የተሳናቸው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ደጉ » Thu Jul 16, 2020 6:04 pm

ዞብል2 wrote:ታዘቡ.......ደህና ልብስ የለበሰ አንድ እንኳን ቄሮ ረብሻ ውስጥ አይታችሁ ታውቃላችሁ?.......ለምን ሃብታም ኦሮሞዎች መንገድ ሲዘጉ አይታዩም?........ለምን የደህና ቤተሰብ ልጆች ዱላና ገጀራ ይዘው ወደ መንገድ ሲጎርፉ አይታዩም? መልሱ ምን በወጣቸው?!........ [/b]

ሀይ ዞብል ... እነ ወያኔ ድሀውን ነው በገንዘብ ማታለል እሚችሉት ... እዚህ ዋርካ ላይ እንዳሉት ስራ ፈት ወያኔዎች .. አውርቶ አድሮች .. እንድ ህዝብ ስልክ ያለ ሳንቲም እማይሰሩ .. ቀንና ለሊት ቁጭ ብለው ምን ተወራ ..ማንንና ማንን እናጋጭ ..የቱን ህዝብ እናጫርስ እናጋድል እያሉ እንቅልፍ አተው ለሳንቲም እሚያድሩ ባንዳዎች ናቸው ..ባንዳነታቸው ደግሞ ለግብፅ ነው ሳንቲም ከዛም ይጣልላቸዋል...ቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4529
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jul 16, 2020 9:44 pm

ሰላም ደጉ!ከሁሉ የሚሳዝነው እንደ እነሱ ደሃ የነበሩ፤ነገር ግን ቀን ከለሊት ላባቸውን ጠፍ አርገው ሰርተው ያፈሩትን ሰዎች ንብረት ነው ያወደሙት!ለምን በሙስናና በመሬት ዘረፋ በአቋራጭ የከበሩትንና፤ ለነሱ የስራ አጥነትና ድህነት ምክንያት የሆኑትን ዘራፊዎች ንብረት ለምን አያቃጥሉም?እነዚህ ዘራፊዎች ሰባራ ሳንቲም አያቅምሷቸው፤ባለሆቴሎቹና ባለሱቆቹ ቢያንስ የቀን ስራ ያሰሯቸው ነበር፡፡
የወፈፌው ጃዋር መንጋዎች ሻሸመኔ ከተማ ቀን ትራንስፎርመር ሲያቃጥሉ ውለውማታ እቤት ሲገቡ መብራት የለም! ምን አሉ?ሚንልክ ሰይጣን ልኮ አጠፋብንቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jul 23, 2020 9:24 pm

"እኛ ዓባይን እንገድብ ብንል አቅም የለንም፡፡የውጭ ወዳጅ ሀገራትን ደግሞ ዓባይን ለመገደብ እንድንችል እርዱን ብንል ግብጥን(ግብፅን) ላለማስቀየም ፍቃደኛ አይሆኑም፡፡ቀጣዩ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ(ገንዘብ)ይገነባዋል፡፡ጥናቱ በክብር ይቀመጥ፡፡"

ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ/ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ(አባባ ጃንሆይ)
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests