ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Oct 23, 2019 2:19 pm

መጨረሻ ላይ እየተደረሰ ነው፡፡
በተዳጋጋሚ ለማለት እንድሞከርኩት ባህር ዳር ያለውን ስብስብ ጨርሶ የፈረሰ ነው ብአዴን ወያኔ ከሚሆን ኦደድ ወያኔ ይሆናል እንጂ ያልኩት፡፡
አሁን ችግሩ የት እንዳለ ብዙው ሰው የተረዳው አይመስለኝም፡፡ ስለዚህ ሁኔታውን በድጋሚ ለመንገር ልሞክር፡

1. በአሁኑ ወቅት ነገሮችን እየረበሸ ያለው ብቸኛው በኦነግ እየተመራ የኦሮሚያ ፖሊስ የሚባለው ነው ትንሽ ወጣቶን ከባሌ አካባቢ ሰብስቦ አየረበሸ ያለው ይህ ፖሊስ የሚባለው ነው፡፡

አሁን ቅድሚያ የሚአስፈልገውም መቀሌ ላለው ግሩፕ ሳይሆን ለዚህ ኦሮሞ ለሚባል ፖሊስ ነው ይህ ሀያል ጃዋር ብቻ ነው የሚመራው፡፡
አሁን አሳሳቢ የሆነው ትግስቱን አምቆ የቆየው ህዝብ ትግስቱን ሊአፈነዳ ነው እባካቸሁ ሁላችሁም ታገሱ፡፡


ሀገሪቱም እንዳትፈርስ በቶሎ የድሮ ሰራዊትን ለምኖ ቶሎ እዚህ አዲስ አባ ያለውን ፖሊስ መቀየር አማራጭ የለውም፡፡
የየአካባቢው ፖሊሶች ከዚህ ክአዲስ እበባ ፖሊስና ከኦሮሚያ ፖሊስ በስተቀር ችግር የሚፈጥር የለም፡፡
ይህ የኦሮሚያ ፖሊስ የሚባለው ጨርስ ከወጣቶችም የከፋ ሃሳብ ያለው ነው መንግስትንም አሰማም፡፡ በቶሎ መታየታና መለወጥ ያለበት ሃይል ነው፡፡
የዛሬውንም ችግር የፈጠረው ይህ ሃልና ጃዋር ነው፡፡
መጨረሻ ላይ ነን፡፡

ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Oct 27, 2019 3:43 pm

ሁሉም ያለወቀው ወይም ማወቅ የያልፈለገው ካለ፡
ትግሉ ጀምሮአል የት ይቆማል እንጃ፡

ትግሉ በዚህ በጃዋር የሚመራው የኦሮምያ ፖልስ የሚባለው ሃይል ካልቆመ ጥፋቱን መገመት አይቻልም፡፡
ጃዋርን እሰሩ ፍቱ ብቻ ችግሩን አይፈታውም
በግሌ ለሁሉም መፍትሄ የሚመስለኝ ይህ ነው፡ አሁን እየሆነ ያለው ጁነዲን በመለስ በተንገረውና ጌታቸው አሰፋ ባደረሰበት ግፍ ድምር እየመራ ያለው ጁነዲን ነው ጁነዲን ነው ጃዋርን ለዚህ ያበቃው ያስተማረው ስልዝህ እባካችሁ ችግሩን ገባ ብላችው ተረዱ አላማው ደግሞ iflo የሚባል ቡድን ነው አቅጣጫውን እየሰጠና እየመራ ያለው፡
1.ጁነዲን
2.. ከማል.
3 ጃዋር
ናቸው ሌላው አብሮ ይረብሻል እንጅ አልገባውም መጨረሻ አላማውም ኦሮም የሚባለውን ህዝባችንን በራሱ ማባላት ነው፡፡
ኦህደድ በሙሉ በነሱ እየተመራ ነው ለጠቅላይ ሚንስተሩም ይጠቅማል ለአገርም ተስፋ እለው የሚመስለኝ ይህን መረዳትና፡
ታከለ የሚባለውን ማንሳት ይህን የኦሮምያ ሃይል የሚባለውን ቶሎ ማገድ፡፡
ካልሆነ ጥፋቱ እጅግ ከፍተኛ ነው፡
ሁሉም ሊረዳው ይገባል ወያኔም ተስፋው አይሰራም፡፡
ሁሉም ይረዳው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Mon Oct 28, 2019 5:54 am

ቂቂቅቂ ታከለ ተነስቶ ማን ከንቲባ ይሁን??? ከአላፋ ጣቁሳ የመጣ ያንተ ዘመድ ( የብአዴን አባል በመሆኑ ብቻ ) አዲስ አበባን ይምራ ? አሁንስ ጅብ አንዱን ታፋህን የዘነጠለው የወገራ በሬ መስልከኝ ቂቂቂቂ...መቼ ነው ግን ከናንተ የድርጅት የስልጣን ሽኩቻ ወጥቶ አዲስ አበቤዎች የራሳችወን ከንቲባ በራሳቸው መንገድ የሚመርጡት?? የእምቦጭ ጡረተኛ ቁቂቂቂ ፡፡ እባካችሁ ታገሱ ...ቂቂቂቂ..ሟርተኛ ሽማግሌ....ቂቂቂቂ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Oct 30, 2019 3:20 pm

ክቡ ለአንተ የምለውን ላቆየውና ስትጨርሱ ልመለስ፡፡
iss ማለት ወጣት ማለት ነው የሚለን ወንድምህ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እልቃዳ ማለትስ?
ጳጳስ
እረ ሳቄን እታስጨርሱኝ እባካችሁ፡

አጭር ማለት የምፈልገው ግን ልበል፡
ከሁሉም ጎን የምሰማው ተረት አንድ አይነት ነው፡፡
መንግስት ህግ ያስከብር የሚል ተረት
ማነን ይዞ?
ችግሩ እኮ ይህ ህግ ያስከብር የምትሉት ሃይል ነው
የኦሮምያ ሃይል የሚባለው
ከባሌ ወጣቶች የባሰ አረመኔ እኮ ነው እያበራየ ያለው፡፡
ይህን ሃይል ካላስቆሙትና ካላገዱት ችግር ያመጣል
ሁሉም ሊረዳው ያስፈልጋል
ባሌ እኮ እያወጀ ያለው ይህ ሃል ነው፡፡
መታወቅ ያለበት ግን ወያኔ ይገል የነበረው ከጎጃም መጡ ጎንደሮች ስለሆኑ ነው
ወሎ ደግሞ እሳልም ስለሆኑ ነው ይባል የነበረው አልፎእል፡
አሁን ጥቃቱ አላማው ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው ስለዚህ የሁሉም ነው መታወቅ ያለበት ነገር ነው፡፡
እንደነ ክቡ አማሮች ናቸው የሚሉት ተረት ሆኖእል፡፡
ሀገሪ የምትድነው ይህ ሲሆን ብቻ ነው፡
እስረኞች ቢፈቱም መልሱና ማባባያ ሊሆን አይችልም፡
ጽሁሉም ሳይረፍድ ሊአውቀው ይገባል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Wed Oct 30, 2019 4:54 pm

ይህን አንብብ ለማ ማቶ!! ቅቅቅ፡፡ አንተን የመሰለ የሽማግሌ ዘረኛ አይቼ አላውቅም፡፡ ደግነቱ እግርህ ለጉድጏድ ቀርባለች፡፡ ነፍስህ ከከርስከ ወ-መቃብር !! ሃሌሉያ፡፡ ቅቅቅቅ
https://www.ethiopianreporter.com/article/17151
Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Nov 10, 2019 12:26 pm

ክቡ አንተነህ ስሞትስማው
[url]


http://aigaforum.com/article2019/ignora ... fabric.htm[/url]
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Nov 13, 2019 4:51 pm

ሁኔታወች ከእጂ ከመውጣቱ በፊት መፍጠን ያስፈልጋል፡፡መፍትሄውን ስንጀምር
ዩንቨርስቲወችን ችግርም ቢሆን ለጥቂት ግዜም ቢሆን ቶሎ መዘጋት ያለባቸው ቦታወች ናቸው፡፡
አሁን ሽብር እየጫረ ያለው በመንግስት ውስጥ ያለው ሃይል ነው ለምሳሌ ብርሃንኑ የሚሉት አቃቤ ህግ ነው አቃቢ ርብሻ?

መንግስት ራሱን ካላጣራ ያመልጣል
የኦሮሚያ ፖሊስ አመለጠ ይህ ከተጨመር የት ይደርሳል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Nov 18, 2019 2:43 pm

ሁሉም የሚለውን እያወቀ አይመስለኝም !
ዛሬ በየዩንቨርስቲወች የሚታው ችግር የልጆቹ ጥፋት አይደልም፡፡
እንዲህ እንዲሆኑ ተራርቀው ስለተፈጠሩ ነው እንጂ
አሁን መሆን የሚገባው ልጆችን በታትኖ የሰሙት ውሸት እንደሆነና በውሸት እንደተገነቡ ሊነገራቸው ይገባል
እንጂ እሱ ጠላትህ ነው ብቻ ተብለው ያደጉ ልጆችኝ የተፈለገውን ያህል ቢለመን አይገባቸውም፡፡
ስለዚህ ቢከብድም ወደታች ተመልሶ የተማሩት ሁሉ ተረት መሆኑን ማስረዳትና ማስገንዘብ ያስፈልጋል
ችግሩ አሁን የምናየው ግጭት ብቻ አይደለም ልጆቹን ወደስራ ለማስገባትም ወደፊት እየከበደ ነው የሚሄደው፡

ስለዚህ ችግሩን ማውራት ትርጉም የለውም ቢከብድም ችግሩን ከስሩ መፍታት ነው የሚረዳን፡
ወያኔ መዋህዱን ፈለገ አልፈለገ ምን ጥቅም አለው
ተዋደም ወጣም ጥቅም የለውም
ለህዝቡ እንታገላለን የሚሉ የትግራይ ፖለቲከኞን በፖታው መተካት ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 4 guests