አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ጌታህ » Sun Jul 30, 2017 7:53 am

ቅቅቅቅ... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ የአካፋ ሰፍርና የዶማ ተራ ልጆች ስልቻ አዘጋጅተው ወሬው አልሞላም ሰላለ ድግምበት እንዲሞላ...አፍሁን በሙጫ እናሸግለሃለን !!!!

ጌታህ ከፒያስ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ዘርዐይ ደረስ
በሃገራችን የሁሉንም ብሄሮችና ጎሳዎች መብትና ማንነት በሚገባ የሚያስከብር ፌደራል ስርእት ለማዋቀር በጣም ማስተዋልና ወገናዊነት የሌለው አመራር ያስፈልጋል፡፡ብዙ ሃገሮች ትክክለኛ ፌድራል ስርእት ሲመሰርቱ የጎሳን ማንነት አክበረው እንጂ ጎሳን በጎሳ ላይ በማነሳሳት አይደለም፡፡ለዚህም ህንድ ትልቅ ምሳሌ ሆና አሁንም ብዙ ግጭት ቢኖርም በሂደት እያደጉ ናቸው፡፡በናይጀሪያም እንደዚሁ ነው፡፡ይህንዱን ዝርዝር ጥናት እንደሚከተለው ይነበባል{-
.
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Jul 31, 2017 4:01 pm

እሰፋ ማሩ:-
በመጀመርያው ጽሑፍህ ርእሱን ተሞርክዘህ አስተያየት ሰጥተህ ነበር::ከዚያ በኋላ ግን ከርእሱ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ነገሮችን ነው ያቀረብከው::በእርግጥ ጽሑፎቹ ጠቃሚ አይደሉም ለማለት ሳይሆን በሌላ ርእስ ሥር ብታቀርባቸው ለማለት ነው::በተረፈ ተርጉመህ ማቅረብ ካልቻልክ የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ፖስት ስታደርግ ሊንኩን ብቻ ፖስት ብታደርግ የሚሻል ይመስለኛል::
የሠፈር ሥሞቹን በሚመለከት አዋጁ ላይ በደፈናው እንደ አስፈላጊነቱ ስለሚል የሥም ለውጡ የትኞቹን አካባቢዎች እንደሚመለከት ግልጽ የሆነ ነገር የለም::አንተ ለምሳሌ ያቀረብከው ጎፋ ሠፈር የለውጡ ‚ሰለባ‘ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም::በነገራችን ላይ የሠፈሮቹን ሥም ያገኘሁት ‚የውገና ድርሰቶችና የታሪክ እውነቶች‘ ከሚለው በታቦር ዋሚ ከተጻፈው መጽሐፍ ነው እንጂ ከአዋጁ ጋር ተያይዞ ሲነገር ሰምቼ አይደለም::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Aug 02, 2017 12:02 am

ዘርዐይ ደረስ
በዚህ ጉዳይ ላይ በተገቢው መንገድ ርእሱን ጠብቀን እንዳንወያይ የዋርካ አስተዳደር ችላ ያላቸው ሰዎች ምን ያህል አሰለቺ ስድ የሆነ መለስ ስለሚሰጡ ያንን ለመመከት ብዬ ከአምዱ ጋር የማይሄዱ በመስጠቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ወደዋናው ነጥብ ስንመጣ ትክክለኛ የፌደራል መስተዳደር ለሃገራችን የሚጠቅም ቢሆንም በወያኔ ጠማማ ከፋፋይ ፖሊሲና ተግባር ምክንያት የትክክለኛው ፌድራል ትርጉም ለህዝባችን አልቀረበም፡፡ባለፉት ዘመናት በጎሳ ላይ የፌደራል መስተዳደር የጀመሩ ብጥብጥና እልቂት በማስከተሉ ቀይረውታል፡፡ትክክልኛ ፈደራል ግን ብዙሃኑን ተገቢ ስልጣን የሚሰጥ አናሳዎቹም እንዳይበደሉ የሚያደርግ ለሁሉም እንደብዛቱ የስልጣን ውክልና ባህል ታሪክ የሚያስከብር ነው፡፡ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የህንድ የፌድራል ሲስተም ነው፡፡እንግዲህ ከተመሳሳይ ሃገሮች ለእኛ ሃገር የሚጠቅመውን በመከተል ይስልጣን ክፍፍልም ሆነ እነዚህ የስፍራ ስሞች ሁሉ በተገቢውን መንገድ እንደሚፈቱ ሙሉ በሙሉ ርግጠኛ ነኝ፡፡


ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ:-
በመጀመርያው ጽሑፍህ ርእሱን ተሞርክዘህ አስተያየት ሰጥተህ ነበር::ከዚያ በኋላ ግን ከርእሱ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ነገሮችን ነው ያቀረብከው::በእርግጥ ጽሑፎቹ ጠቃሚ አይደሉም ለማለት ሳይሆን በሌላ ርእስ ሥር ብታቀርባቸው ለማለት ነው::በተረፈ ተርጉመህ ማቅረብ ካልቻልክ የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ፖስት ስታደርግ ሊንኩን ብቻ ፖስት ብታደርግ የሚሻል ይመስለኛል::
የሠፈር ሥሞቹን በሚመለከት አዋጁ ላይ በደፈናው እንደ አስፈላጊነቱ ስለሚል የሥም ለውጡ የትኞቹን አካባቢዎች እንደሚመለከት ግልጽ የሆነ ነገር የለም::አንተ ለምሳሌ ያቀረብከው ጎፋ ሠፈር የለውጡ ‚ሰለባ‘ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም::በነገራችን ላይ የሠፈሮቹን ሥም ያገኘሁት ‚የውገና ድርሰቶችና የታሪክ እውነቶች‘ ከሚለው በታቦር ዋሚ ከተጻፈው መጽሐፍ ነው እንጂ ከአዋጁ ጋር ተያይዞ ሲነገር ሰምቼ አይደለም::
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ጌታህ » Wed Aug 02, 2017 9:04 am

ቅቅቅቅቅቅቅ... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ዛሬ እዚህ ቤት የገባሁት እንኳን ደሰ ያለህ ለማለት ሲሆን እንኳን ደሰ ያለህ የምልህ ደግሞ የምር ነው የምልህ ከወንበሬ ብድግ ብዮ ነው ምክኒያቱም እሰከ ዛሬ በየቤቱ ከአርእሰቱ ውጪ የሆነ ቅዠት ሰታቀርብ ሰትታይ ቆይተህ ዛሬ ያቀረብካቸው ከአርእሰት ውጪ ሰለሆኑ ይቅርታ መጠየቅህ ያሰከብረሃል እንጂ አያሰንቅህም...ወደ ዋናው ጉዳይ ሰንገባ በፌድራል ሰርአት የሚስተዳደሩ ሃገሮች በጅማሪያቸው ብዙ ችገር ገጥሟቸው እንደነበር ይታወቃል... ዳሩ ግን በጉዞ ሂደት ሁሉም ተሰተካክሏል...የህንዱን ለህንዶች ተውና የጀርመኖቹ ላይ ብታተኩር ሃሳብህን ትቀይራልህ ብዮ እገምታለሁ...ለማንኛውም ወያኔ የጀመረው ስርአት እንተም ሆንክ ዘርዐይ ደረሰ የማታምኑበትና የማትቀበሉት መሆኑን ባውቅም ከወያኔ ሌላ ለኢትዮጵያ የሚሆን አካል አሰካሁን እነደሌለ አምናለሁ...የቦታ ሰሞችም መፈታት የሚገባቸው ሳይሆን ወደ ትክክለኛው አጠራራቸው መቀይር ቢገባቸውም ብዙዎቹ ሰሞች የቀድሞዎቹን ሰርእቶች አጉል ፍልሰግፍና እስካላንጸባረቁ ድረሰ ችግር ያላችው አይመስለኝም !!!!

ጌታህ ከአራዳ

እሰፋ ማሩ wrote:ዘርዐይ ደረስ
በዚህ ጉዳይ ላይ በተገቢው መንገድ ርእሱን ጠብቀን እንዳንወያይ የዋርካ አስተዳደር ችላ ያላቸው ሰዎች ምን ያህል አሰለቺ ስድ የሆነ መለስ ስለሚሰጡ ያንን ለመመከት ብዬ ከአምዱ ጋር የማይሄዱ በመስጠቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ወደዋናው ነጥብ ስንመጣ ትክክለኛ የፌደራል መስተዳደር ለሃገራችን የሚጠቅም ቢሆንም በወያኔ ጠማማ ከፋፋይ ፖሊሲና ተግባር ምክንያት የትክክለኛው ፌድራል ትርጉም ለህዝባችን አልቀረበም፡፡ባለፉት ዘመናት በጎሳ ላይ የፌደራል መስተዳደር የጀመሩ ብጥብጥና እልቂት በማስከተሉ ቀይረውታል፡፡ትክክልኛ ፈደራል ግን ብዙሃኑን ተገቢ ስልጣን የሚሰጥ አናሳዎቹም እንዳይበደሉ የሚያደርግ ለሁሉም እንደብዛቱ የስልጣን ውክልና ባህል ታሪክ የሚያስከብር ነው፡፡ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የህንድ የፌድራል ሲስተም ነው፡፡እንግዲህ ከተመሳሳይ ሃገሮች ለእኛ ሃገር የሚጠቅመውን በመከተል ይስልጣን ክፍፍልም ሆነ እነዚህ የስፍራ ስሞች ሁሉ በተገቢውን መንገድ እንደሚፈቱ ሙሉ በሙሉ ርግጠኛ ነኝ፡፡


ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ:-
በመጀመርያው ጽሑፍህ ርእሱን ተሞርክዘህ አስተያየት ሰጥተህ ነበር::ከዚያ በኋላ ግን ከርእሱ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ነገሮችን ነው ያቀረብከው::በእርግጥ ጽሑፎቹ ጠቃሚ አይደሉም ለማለት ሳይሆን በሌላ ርእስ ሥር ብታቀርባቸው ለማለት ነው::በተረፈ ተርጉመህ ማቅረብ ካልቻልክ የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ፖስት ስታደርግ ሊንኩን ብቻ ፖስት ብታደርግ የሚሻል ይመስለኛል::
የሠፈር ሥሞቹን በሚመለከት አዋጁ ላይ በደፈናው እንደ አስፈላጊነቱ ስለሚል የሥም ለውጡ የትኞቹን አካባቢዎች እንደሚመለከት ግልጽ የሆነ ነገር የለም::አንተ ለምሳሌ ያቀረብከው ጎፋ ሠፈር የለውጡ ‚ሰለባ‘ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም::በነገራችን ላይ የሠፈሮቹን ሥም ያገኘሁት ‚የውገና ድርሰቶችና የታሪክ እውነቶች‘ ከሚለው በታቦር ዋሚ ከተጻፈው መጽሐፍ ነው እንጂ ከአዋጁ ጋር ተያይዞ ሲነገር ሰምቼ አይደለም::
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 04, 2017 3:30 am

ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ደርግን ለመፋለም ያመነው ወያኔ ሃሰተኛ ሲሆንበት ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጭ ብሎታል፡፡እኛ ደግሞ ዛሬ ህግ የማያውቅ ወያኔን ንቀን ህግ የሚያውቁ አሜሪካኖች ያወጡልን ረቂቅ አዋጅ ከኢትዮጲያዊያን መድረክ EDF ጋር አብረን እናመስግን!
MUSIC VIDEOVOACATEGORIES SOCIAL MEDIA CONTACT US: INFO@ECADFORUM.COM
Home » News » Ethiopia: EDF Commends Rep. Chris Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee
Ethiopia: EDF Commends Rep. Chris Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee
Posted by: ecadforum August 3, 2017
EDF Commends Congressman Christopher Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee for Advancing Human Rights and the Rule of Law in Ethiopia
Rep. Chris Smith (R-N.J.)
Rep. Chris Smith (R-N.J.)
Ethiopian Americans, Ethiopians at home and in the Diaspora as well as people of good will across the globe commend Congressman Christopher Smith for spearheading a Resolution on Ethiopian Human Rights. On July 27, 2017, the Ethiopian Dialogue Forum (EDF), a non-governmental think tank registered in the United States, was delighted to learn that “The full House Foreign Affairs Committee voted to advance a resolution, authored by Rep. Chris Smith (R-NJ), highlighting the human rights violations of the Ethiopian government, and offering a blueprint to create a government better designed to serve the interests of the Ethiopian people.”
We welcome and commend this encouraging development. We urge all Congresswomen and men, the U. S. Senate and the government of the United States to support H.R. 128 so that it become law. EDF wishes to record its appreciation to a network of human rights advocates that have shown consistency in calling on the global community to advance democratization and to desist from providing legitimacy to one of the most brutal regimes in the world. For more than a quarter of a century now, Human Rights Organizations such as Amnesty International, Human Rights Watch, the Committee to Protect Journalists (CPJ) etc., the U.S. Department of State, the UN High Commissioner for Human Rights as well as Ethiopian civic and human rights groups and activists have been engaged in providing a plethora of evidence concerning gross human rights violations, including extrajudicial killings, arrests, tortures and other forms of cruel and inhumane punishment in Ethiopia; and in urging the donor and diplomatic community to do the right thing in Ethiopia.
EDF’s leadership appreciates and recognizes the extraordinary efforts of Congressman Christopher Smith and his colleagues; as well as members of the U. S. Senate who have been proactive in advancing the cause of human rights, the rule of law and democracy in Ethiopia. The most recent “ Resolution, which passed without objection, also calls on the U.S. government to implement Magnitsky Act sanctions, targeting the individuals within the Ethiopian government who are the cause of the horrific abuses.” The draft resolution quotes the U.S. State Department’s latest human rights report on Ethiopia that notes rightly and appropriately that “The most significant human rights problems were security forces’ use of excessive force and arbitrary arrest in response to the protests, politically motivated prosecutions, and continued restrictions on activities of civil society and NGOs.” More than 1,000 lives were lost in the Oromia and Amhara regions alone.
EDF is gratified by Congressman Smith’s statement that “H. Res. 128, is like a mirror held up to the Government of Ethiopia on how others see them, and it is intended to encourage them to move on the reforms they agree they need to enact.. For the past 12 years, my staff and I have visited Ethiopia, spoken with Ethiopian officials, talked to a wide variety of members of the Ethiopia Diaspora and discussed the situation in Ethiopia with advocates and victims of government human rights violations. Our efforts are not a response merely to government critics, but rather a realistic assessment of the urgent need to end very damaging and in some cases inexcusable actions by the government or those who act as their agents.”
The draft resolution H. Res. 128 entitled “Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia” comes at a most critical time in the history of an ancient nation with a promising future for all its people. Among other things, H.R. 128 “condemns the human rights abuses of Ethiopia and calls on the Ethiopian government to:
Lift the state of emergency;
End the use of excessive force by security forces;
Investigate the killings and excessive use of force that took place as a result of protests in the Oromia and Amhara regions;
Release dissidents, activists, and journalists who have been imprisoned for exercising constitutional rights;
Respect the right to peaceful assembly and guarantee freedom of the press;
Engage in open consultations with citizens regarding its development strategy;
Allow a United Nations rapporteur to conduct an independent examination of the state of human rights in Ethiopia;
Address the grievances brought forward by representatives of registered opposition parties;
Hold accountable those responsible for killing, torturing and detaining innocent civilians who exercised their constitutional rights; and
Investigate and report on the circumstances surrounding the September 3, 2016, shootings and fire at Qilinto Prison, the deaths of persons in attendance at the annual Irreecha festivities at Lake Hora near Bishoftu on October 2, 2016, and the ongoing killings of civilians over several years in the Somali Regional State by police.”
While EDF regrets that H.R. 128 “does not call for sanctions on the Government of Ethiopia,” we appreciate the fact that it “calls for the use of existing mechanisms to sanction individuals who torture or otherwise deny their countrymen their human and civil rights.” We hope that similar measures will be undertaken by Parliamentary bodies in the European Community, the United Kingdom, Canada, Australia and other Western democracies.
Finally, EDF calls on Ethiopian activists, the media, civil society and others to conduct a coordinated and sustained campaign at the local, state, regional and country level in support of the passage into law of H.R. 128.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Aug 04, 2017 2:24 pm

እሰፋ ማሩ፡-አንድ ሰው ይቅርታ የሚጠይቀው ላለፈው ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የጠየቀበትን ስህተት ወይም ጥፋት(አውቆ ከሆነ) ላለመድገም መስሎኝ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 04, 2017 3:31 pm

ዘርዐይ ደረስ
በጎ አስተዳደር ያላቸው ስለዲሞክራሲና ምርጫ እያነሱ ሃገራችን ኢትዮጲያን ለወድድር ሲያነሱ በምንም መስፈርት ለዚያ እንዳልታደልን እያስረዳሁ ውይይታችን ወዲያው ይቆማል፡፡አሁንም ስለአዋጅ ስንወያይ የራሱን የትግል አጋር ለማስወገድ በ24 ሰአት የሙስና አዋጅ ብሎ የሚያወጣ አንዳች ዲሞክራሲያዊ ባህልና ታሪክ የሌለው ቡድን 100 በመቶ ምርጫ ድል አደረግሁ ሲል እንደ ወዳጁ ሱሳና ራይስ መሳቅ እንጂ ለመድረክ ውይይት አላነሳም፡፡ስለዚህ ይህ የአዋጅ ጥያቄህ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማው እንዴት ነበር ወይም በአሳማዎች መንደር ሃይጂን ምን ያህል ነው ነው የማለት ያህል ነው?
https://www.youtube.com/watch?v=9h9zrwz7uDk
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ፡-አንድ ሰው ይቅርታ የሚጠይቀው ላለፈው ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የጠየቀበትን ስህተት ወይም ጥፋት(አውቆ ከሆነ) ላለመድገም መስሎኝ፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ጌታህ » Fri Aug 04, 2017 3:46 pm

ቅቅቅቅቅ...አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ላም ባልዋለበት ኩበት ብቻ ሳይሆን እበትም እያፈስክም ነው ያለኽው...አሳማ ሳይሆን አንተ ነህ ሃይጂን ያነሰህ...ዋናውን ጉዳይ ለመሸፋፈን ሰለ እበት ለቀማና ሰለ አሳማ ሃይጂን ትተርካለህ... ዲሞክራሲና ግብረገብ በሰም ነው የምታውቃቸው እንጂ በተግባር 100 በመቶ ዜሮ ነህ !!!!

ጌታህ ከአራዳ

እሰፋ ማሩ wrote:ዘርዐይ ደረስ
በጎ አስተዳደር ያላቸው ስለዲሞክራሲና ምርጫ እያነሱ ሃገራችን ኢትዮጲያን ለወድድድር ሲያነሱ በምንም መስፈርት ለዚያ እንዳልታደልን እያስረዳሁ ውይይታችን ወዲያው ይቆማል፡፡አሁንም ስለአዋጅ ስንወያይ የራሱን የትግል አጋር ለማስወገድ በ24 ሰአት የሙስና አዋጅ ብሎ የሚያወጣ አንዳች ዲሞክራሲያዊ ባህል ታሪክ የሌለው ቡድን 100 በመቶ ምርጫ ድል አደረግሁ ሲል እንደ ወዳጁ ሱሳና ራይስ መሳቅ እንጂ ለመድረክ ውይይት አላነሳም፡፡ስለዚህ ይህ የአዋጅ ጥያቄህ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማው እንዴት ነበር ወይም በአሳማዎች መንደር ሃይጂን እንዴት ነው የማለት ያህል ነው?
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ፡-አንድ ሰው ይቅርታ የሚጠይቀው ላለፈው ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የጠየቀበትን ስህተት ወይም ጥፋት(አውቆ ከሆነ) ላለመድገም መስሎኝ፡፡
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Aug 04, 2017 5:06 pm

እሰፋ ማሩ:-እኔ እያልኩ ያለሁት ይህ ርእስ ለጊዜው ብዙ ላያወያየን ይችል ይሆናል::ወደፊት ግን አዋጁ ሲጸድቅ የኦሮምያ ክልል በአዲስአበባ የሚኖረውን ልዩ ጥቅም በግልጽ ስለምናውቀው ጥቅምና ጉዳቱን ዘርዝረን እንወያይበታለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:ስለዚህ አንተ ፖስት እያደረግካቸው ያሉት ጽሑፎችን አሁንም ቢሆን አንስተህ ሌላ ቦታ ብታሰፍራቸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው::በነገራችን ላይ ጉዳዩ አንተ እንደምትለው የሚናናቅ ሳይሆን ይህ ሥርዓት ቢቀየር እንኳ ብዙ ውዝግብ ሊያስነሳ የሚችል ነው::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 04, 2017 5:12 pm

ይህን ጉዳይ እኔ አልናቅሁትም የናቅሁት በዲሞክራሲና በህግ ሀሁ ያልጀመረ የወያኔ አዋጅ ለውይይት መቅረቡን ነው፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ:-እኔ እያልኩ ያለሁት ይህ ርእስ ለጊዜው ብዙ ላያወያየን ይችል ይሆናል::ወደፊት ግን አዋጁ ሲጸድቅ የኦሮምያ ክልል በአዲስአበባ የሚኖረውን ልዩ ጥቅም በግልጽ ስለምናውቀው ጥቅምና ጉዳቱን ዘርዝረን እንወያይበታለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:ስለዚህ አንተ ፖስት እያደረግካቸው ያሉት ጽሑፎችን አሁንም ቢሆን አንስተህ ሌላ ቦታ ብታሰፍራቸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው::በነገራችን ላይ ጉዳዩ አንተ እንደምትለው የሚናናቅ ሳይሆን ይህ ሥርዓት ቢቀየር እንኳ ብዙ ውዝግብ ሊያስነሳ የሚችል ነው::
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: አዲሱን ረቂቅ አዋጅ እንዴት አያችሁት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 15, 2019 11:16 pm

እሁንማ ልዩ ጥቅም ሳይሆን የባለቤትነት ጥያቄ ሆኗል የሚያጨቃጭቀው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 2 guests