ፋሺስቱ የትግሬው ወያኔ ሰራዊት በጥምቀት በዓል ላይ ያማራን ሕዝብ ጨፈጨፈ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬


Re: ፋሺስቱ የትግሬው ወያኔ ሰራዊት በጥምቀት በዓል ላይ ያማራን ሕዝብ ጨፈጨፈ!

Postby ኳስሜዳ » Sun Jan 21, 2018 1:48 am

አጋዜ ጦር የወልዲያን ሕዝብን በመትረየስ ጨፈጨፈ!

ጥር 12 ቀን 2010 ዓ/ም ከምሽቱ 12:35 ላይ በወልዲያ ሕዝብ ላይ በቀጥታ በፓትሮል በተጠመደ መትረየስ እና በክላሽን የእሩምታ ተኩስ በመክፈት በርካቶ ሕዝብ በጅምላ ጨፈ…ጨፈ ፡ ግልፅ ብቀላ እያደረገ ነው ህወኃት ፡ የአካባቢው ሕዝብ ወደ ከተማው በመግባት ሕዝብን ለመታደግ እያደረገው ያለው እንቅስቃሴ ከትግራይ በመጡ የህወሓት ወታደሮች ዙሪያውን በማጠር እንዳይገቡ እየተኮሱባቸው ነው ፡ ህብረተሰቡ የድረሱልን ጥሪ እያደረገ ነው ፡ ድንገት ህዝብ ሳይዘጋጅ እና ሳያስበው ህወሓት ታጣቂዎችን በማስገባት ያደረገው ጅምላ ግድያ ዘግናኝ እንደሆነ እየተነገረን ነው ፡፡ ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን እንገልፃለን ፡፡ ድል ለሕዝብ !!!
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2212
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ፋሺስቱ የትግሬው ወያኔ ሰራዊት በጥምቀት በዓል ላይ ያማራን ሕዝብ ጨፈጨፈ!

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Jan 22, 2018 1:57 am

ከያኒው ተነስ ብሎ ለወሎ ወገናችን የተናገረው ተግባራዊ መሆን አለበት!
https://www.youtube.com/watch?v=FWfbllkWu7E
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ፋሺስቱ የትግሬው ወያኔ ሰራዊት በጥምቀት በዓል ላይ ያማራን ሕዝብ ጨፈጨፈ!

Postby ቢተወደድ1 » Mon Jan 22, 2018 11:58 am

አላርፍ ያለች ጣት .....
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 341
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ፋሺስቱ የትግሬው ወያኔ ሰራዊት በጥምቀት በዓል ላይ ያማራን ሕዝብ ጨፈጨፈ!

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Jan 22, 2018 6:42 pm

በህገመንግስት ተበዬው መብታቸው አደባባይ የወጡ ወገኖቻችን በወያኔ ታጣቂ መጨፍጨፍን ይህ ከሃዲ የወያኔ የሳይበር ወኪል ትግሬ አላርፍ ያለች ሲላቸው ሃቀኛው ትግሬ አብርሃ በላይ ግን የችግሩ ምንጭ ያ የጉድ ጉድ ሙት መለስ ዜናዊ የቀየሰው የጥላቻ የጎሳ ፖለቲካ ጠንቅ መሆኑን እንደሚከተለው ዘግቦታል፡-

http://www.ethiomedia.com/1000bits/twel ... -town.html

ቢተወደድ1 wrote:አላርፍ ያለች ጣት .....
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests