አሳፋሪው የወልዋሎ አዲግራት ስፖርት ክለብ ድርጊት!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አሳፋሪው የወልዋሎ አዲግራት ስፖርት ክለብ ድርጊት!

Postby ኳስሜዳ » Tue May 01, 2018 4:13 pm

የወልዋሎ አዲግራት የእግር ኳስ ቡድን ወንጀል የስርአቱ የፖለቲካ ፖሊሲና ማናለብኝነት የወለደው ችግር ነው ።
http://hiwot.video/content/22047
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አሳፋሪው የወልዋሎ አዲግራት ስፖርት ክለብ ድርጊት!

Postby ቢተወደድ1 » Fri May 04, 2018 1:44 pm

እንደዚህ አይነት ስፖርታዊ ጨዋነት የጎደለው ርካሽ ተግባር የአዲስ አበባው ካምቦሎጆ አስተናግዶ አያቅም፡፡ ክለቡ በኔ ግምት ጥፋተኞቹን በሕግ ፊት ማቅረብና ቡድኑም ረዘም ላለ ጊዜ መታገድ አለበት፡፡
አነ ቲም ለገሰ በጀምሩት ስር ነቀል ለውጥ ውስጥ የእግር ኳሱ ውጥንቅጥም አብሮ መበጠር ይገባዋል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 225
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: አሳፋሪው የወልዋሎ አዲግራት ስፖርት ክለብ ድርጊት!

Postby እሰፋ ማሩ » Mon May 07, 2018 8:49 pm

ቢተወደድ1
ለመጀመሪያ ጊዜ በጎ አስተያየትህን በማየቴ ምስጋናዬ ይረስህ በተረፈ ስታዲዩሙ ያደኩበት ነው ስፖርታዊ ጨዋነት አያውቅም፡፡ ለወደፊቱ ስነስርአት የሚያስከብሩ መሪዎች መመደባቸውን ግን በጣም ደግፋለሁ ይለመድብህ ወያንታው !ደብዳቢው ማሩ በአንደበቱ ይቅርታ ስለጠየቀን ይቅርታውን መቀበልም ይገባናል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=RPk3f6LUuE4

ቢተወደድ1 wrote:እንደዚህ አይነት ስፖርታዊ ጨዋነት የጎደለው ርካሽ ተግባር የአዲስ አበባው ካምቦሎጆ አስተናግዶ አያቅም፡፡ ክለቡ በኔ ግምት ጥፋተኞቹን በሕግ ፊት ማቅረብና ቡድኑም ረዘም ላለ ጊዜ መታገድ አለበት፡፡
አነ ቲም ለገሰ በጀምሩት ስር ነቀል ለውጥ ውስጥ የእግር ኳሱ ውጥንቅጥም አብሮ መበጠር ይገባዋል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1530
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ክቡራን, ዞብል2 and 3 guests