የህወሃቱ ባለሟል አብዮት አህመድ አካሄድን በተመለከተ ትንተና!!!! "ንጉስ ኣብይ ኣሕመድ"

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የህወሃቱ ባለሟል አብዮት አህመድ አካሄድን በተመለከተ ትንተና!!!! "ንጉስ ኣብይ ኣሕመድ"

Postby ኳስሜዳ » Thu May 17, 2018 9:35 pm

Image
አስቀድሞ ማሞገስ ኋላ ለማማት ያስችግራል እንደተባለው፡ ስውሩ የህወሃት መልክተኛ አብዮት አህመድ እነሆ መንፈቅ እንኳን ሳይሞላው የውጭ ሚድያዎች በሙሉ 99% ውሸታሞች መሆናቸውን፣ ከ 7 አመቱ ጀምሮ ንጉስ የመሆን ህልም እንደነበረው ወዘተ. በመዘላበድ ላይ ነው፤ ኢንሳ ውስጥ አፋኝ የነበረው አብዮት ጉድ እና ጅራት ወደኋላ ነው እንደተባለው እነሆ የለውጡ እንቅፋት ቁጥር አንድ ተጀምሯል፡ ለትንተናው ከኢሳት እለታዊ፤ ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም ነው ነገሩ!!!!!
https://www.facebook.com/ESATtv/videos/ ... 248479448/
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests