ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ተሰናበተ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ተሰናበተ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Jun 07, 2018 7:03 pm

ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ተሰናበተ፤ጄኔራል ሳዕረ መኮንን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሆነ።በተለያዩ ምክንያቶች ከዓመታት በፊት ከሠራዊቱ የተሰናበቱት እንደ አለምእሸት ደግፌና አሳምነው ፅጌ ያሉ ጄኔራሎችና የሠራዊቱ አባላት ሙሉ ማዕረጋቸው ተመልሶላቸው ጡረታ እንደሚወጡ ታውቋል።በሌላ በኩል አባዱላ ገመዳና ግርማ ብሩ ደግሞ በጡረታ ተሰናብተዋል።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests