ጌድኦና ምዕራብ ጉጂ ሊረጋጋ አልቻለም

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጌድኦና ምዕራብ ጉጂ ሊረጋጋ አልቻለም

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Jun 07, 2018 7:14 pm

በጌድኦና በምዕራብ ጉጂ ዞን መካከል የነበረው ግጭት አገርሽቶ ለ12 ጌድኦና 3 ጉጂዎች ህይወት ማለፍ ምክንያት እንደሆነ ታውቋል።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ጌድኦና ምዕራብ ጉጂ ሊረጋጋ አልቻለም

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 15, 2019 11:27 pm

ከማፈናቀሉ ጋር ተያይዞ የተፈጠረው ማህበራዊ ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡
https://www.gofundme.com/f/help-Gedeo
https://borkena.com/2019/03/12/ethiopia ... -reported/
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ጌድኦና ምዕራብ ጉጂ ሊረጋጋ አልቻለም

Postby ቢተወደድ1 » Tue Mar 19, 2019 3:32 pm

መደመር ሲሉ የሚቀንስ መጣ??? በስሜት መነዳት የሚወድ ሕዝብ ማን ከማን እንደሚደመር እንኳ የሚያውቅ እይመስልም፡፡ ጥላቻ የፈጠረው ውጤት እንጂ የሚደመር አይደለም እያየን ያለነው፡፡ አመት ሳይሞላው?

ደለም
ዘርዐይ ደረስ wrote:ከማፈናቀሉ ጋር ተያይዞ የተፈጠረው ማህበራዊ ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡
https://www.gofundme.com/f/help-Gedeo
https://borkena.com/2019/03/12/ethiopia ... -reported/
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 251
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ጌድኦና ምዕራብ ጉጂ ሊረጋጋ አልቻለም

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Mar 19, 2019 11:48 pm

የጎሳ ግጭቶች ድሮም ነበሩ በወያኔ ተባባሱ፡፡ ዶ/ር እበይ በጥበብ ማስማማት በብዙ መልኩ ባይደክም በዋልጌ ግፈኛ ተከታታይ መንግስታት መረን የተለቀቀው ስራ አጡና ሌላውም የከፋ የሃገር መበታተን ያድርስ ነበር፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ጌድኦና ምዕራብ ጉጂ ሊረጋጋ አልቻለም

Postby ቢተወደድ1 » Wed Mar 27, 2019 11:45 am

እመብርሃንን በል እስቲ፤
ዶር አብዮት በጥበብ ነው ያልከው? ምነው ታዲያ የለገጣፎውን ማፈነቃል አልሰማሁም አሉ??? ለዚህም ነዋ 2.5 ሚሊዮን ሕዝብ ዶ/ሩ ስልጣን ከያዙ በኋል የተፈናቀሉት??? ዥልጥ
ጉልቻ ቢቀያየር እንደሆነ ልቦናቹህ እያወቀ ነገሩን የእውር ፍቅር አረጋችሁት፡፡

እሰፋ ማሩ wrote:የጎሳ ግጭቶች ድሮም ነበሩ በወያኔ ተባባሱ፡፡ ዶ/ር እበይ በጥበብ ማስማማት በብዙ መልኩ ባይደክም በዋልጌ ግፈኛ ተከታታይ መንግስታት መረን የተለቀቀው ስራ አጡና ሌላውም የከፋ የሃገር መበታተን ያድርስ ነበር፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 251
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 2 guests