አብድ ቢጨምት ... ለጥቂት ... አለች ህወሃት

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አብድ ቢጨምት ... ለጥቂት ... አለች ህወሃት

Postby ኮኮቴ » Thu Jun 14, 2018 1:34 am

ገና ከመጀመሪያውም በበታችነት ስሜት የተነሳ የተጠነሰሰችው ወዩ ... ቀና ነገር ማድረግም ሆነ ሲደረግም ማየት ዛር እንደሰፈረብት ሰው ያንዘፈዝፋታል፡፡ በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ... በዘር ከመከፋፈል ይልቅ አንድ የመሆን አዝማሚያ ሲያሳይ ... ለጥቂት ግዜ ድምጧን አጥፍታ የነበርችው ውዩ ... በብስጭት እሳት ጎርሳ እሳት ለብሳ ብቅ ብላለች፡፡ ለሁለት ወራት ያህል ጆሯች ተገላግሎት የነበረውን ጃርገኗን ይዛ ... በመግለጫ ስም ብቅ ብላ ... እነ ቲም ለማን ለማስፈራራት ሞክራለች፡፡ ከአያያዝ ይቀደዳል ... ከአነጋገር ይፈረዳል እንደሚባለው ... ወዩ ስልጣኑን በሃይል ከነ ቲም ለማ ነጥቃ ለመውሰድ የተዘጋጀች ትመስላለች፡፡ እንደዚያ አድርጋ ... የኢትዮጵያ ህዝብ ያየውን ተስፋ ካጨለመች ... ለእርሷም ቁኑ ከነወዲያኛው ሊጨልምባት ተቃርቧል ማለት ነው፡፡

እንደ አብይ ህዝብን በቀላሉ በፍቅር ማሸነፍ ይቻላል ... ወዩዎች ሰይፍ ይዘው ከተነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ!

ለገ፟-ኮኮቴ
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1290
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests