ሰበር ዜና! የቀድሞው ምርጫ ቦርድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር አዲሱ ገ/ሔር ከሥልጣናቸው ተነሱ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር ዜና! የቀድሞው ምርጫ ቦርድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር አዲሱ ገ/ሔር ከሥልጣናቸው ተነሱ

Postby ኳስሜዳ » Sat Jul 07, 2018 10:17 pm

Image
ለሁሉም ጊዜ አለዉ አንድነት ፓርቲ ያፈረሰዉ ግለሰብ ተባረረ፡፡ የቀድሞ የምርጫ ቦርድ ኃላፊ ታማኝ ካድሬ ፓርቲዎችን በማፈረስ የሚታወቀው ከቅርብ ጊዜ በኃላ ጭምብል ለብሶ የሰብዓዊ መብት ዕንባ ጠባቂ ኮሚሽን የነበረዉ በዜጎች ሞት ሲሳለቅ የቆየዉ የህወሓት አባል ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል።
“ድል የህዝብ ነዉ !”
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ሰበር ዜና! የቀድሞው ምርጫ ቦርድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር አዲሱ ገ/ሔር ከሥልጣናቸው ተ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Jul 07, 2018 11:56 pm

ኳስሜዳ
በመካሄድ ላይ ስላለው የኢትዮጲያ የመከር አብዮት በጎ ፍሬዎችና ለጥበበኛው መሪ ዶር አብይ ፈጣሪ ይመስገን፡፡27 አመታት ሙሉ በሃገራችን ግፍ ያካሄዱ ጨካኞች ዘንድሮ በአደባባይ ጉዳቸው ሲጋለጥ ከስልጣን ሲነሱ ከማየት የበለጠ ደስታ የለም፡፡የሚቀረውን ተገቢ የፍርድ ሂደት ለማየት እንደምንችል ተስፋ አለኝ፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1530
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ቢተወደድ1 and 3 guests

cron