ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አዲስ አበባን ይጎበኛሉ! ክቡራን ያቀባበል ስነስርአቱን በኢቲቪ ይከታተላል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አዲስ አበባን ይጎበኛሉ! ክቡራን ያቀባበል ስነስርአቱን በኢቲቪ ይከታተላል

Postby ኳስሜዳ » Fri Jul 13, 2018 10:50 am

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ኤርትራ ይፋዊ ጉብኝት ካደረጉ ከሳምንት በኋላ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ነገ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ይገባሉ።…
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አዲስ አበባን ይጎበኛሉ! ክቡራን ያቀባበል ስነስርአቱን በኢቲቪ ይከታተ

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 03, 2018 12:18 pm

ኳስሜዳ
ይህ ጉደኝ የ 27አመታ የወያኔን ሰቆቃ ያስቆሙትን የዶ/ር ለማ ዶ/ር አብይና ክቡር አቶ ደመቀና ክቡር አቶ ገዱን ስም ከሚያጠፉ የሳይበር አንዱ ነው፡፡ዳንኤል ብርሃኔ በኢ/ር ስመኘው ግድያ እጁ እንዳለበት በሰፊው በመወራት ላይ ነው፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1530
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ቢተወደድ1 and 2 guests