አቶ ሺፈራው ሽጉጤ የሶሪያ ባለሙሉ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አቶ ሺፈራው ሽጉጤ የሶሪያ ባለሙሉ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ!

Postby ኳስሜዳ » Sat Jul 14, 2018 5:54 am

Image
አቶ ሺፈራው ሽጉጤ የሶሪያ ባለሙሉ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ ። አቶ ሺፈራው በቅርቡ ደ/ክልልን ብሎም ሀገሪቱን ሶሪያ ለማስመሰል ሲጥሩ እንደነበር የማይዘነጋ ነው ።እስኪ ጦርነት ለማንም እንደማይበጅ የሶርያውያንን መከራ በቅርበት ይታደሙ ብለው ነው ልበል የዛሬው ሹመት?
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አቶ ሺፈራው ሽጉጤ የሶሪያ ባለሙሉ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ!

Postby ደጉ » Sat Jul 14, 2018 1:27 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነው የተምደበው !!!!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4417
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አቶ ሺፈራው ሽጉጤ የሶሪያ ባለሙሉ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ!

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Jul 14, 2018 10:19 pm

ሊቀ ጠበብት ዶር አብይ ለዚህ ክፉ ሰው ተገቢ ምደባ ማድረጋቸውን ተረዳሁ፡፡ በዚያ የሰቆቃ ሃገር የደረሰውን ክፋት እርሱ በደቡብ የህገራችን ክፍል ያለመውና ያልተሳካለትን የከፋ ውጤችን መማር ቢችል ጥሩ ስፍራ ይሆንለታል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1530
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests