የምን ለውጥ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የምን ለውጥ?

Postby ቆራሌ » Tue Aug 07, 2018 5:29 pm

ከፍተኛ ድራማ እየተተወነ ነው- ይላል የፓለቲካ እስረኛ የነበረው ተመስገን ደሳለኝ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=iIhDZIM8Hig&t=1380s
ቆራሌ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 42
Joined: Wed Oct 05, 2016 12:58 am

Re: የምን ለውጥ?

Postby ቆቁ » Tue Aug 07, 2018 7:01 pm

ነፍሱ ስምህ የሚከብደኝ
ተመስገን የስልጣኔን ጭላንጭል በእስተዋይነቱ በጋዜጠኝነቱ ለማሳየት እየሞከረ ነው ወደፊትም እንደዚሁ ለማሳየት እንደሚሞክር ተስፋ አለኝ

የአንተ አገማመት ግን ከተመስገን አነጋገር በመጨለፍ የሆነ ፌክ ኒውስ ለማውራት የፈለግህ ነው የሚመስለው
ፌክ ዩቱብ፣ ፌክ ወሬ ሞገድ አሉባልታ የሚመስለኝ
ሐሳብህን መስጠት የማትፈልገውም ለዚሁ ነው የሚመስለኝ
ነፍሱ በርዕዮት መድረክ ላይ ለመከታተል የሚቻል መሰለኝ ይህንን የተመስገንን ማብራሪያ
ነፍሱ እኛም ኢትዮጵያውያን ሐገራችን የናፈቀን ሌት ተቀን የኢትዮጵያን ድህረ ገጾች እንዳንተው የምንከታተል ወንድሞችህ ነን እኮ
ሐሳብህን አካፍለን
እንወያይ
አትለጥፍ
መለጠፍ እውቀት አይደለም ና

አንድ ነገር አለ ያልገባህ ያለ ይመስለኛል

እስቲ በጥያቄ ይገባህ እንደሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ

ተመስገን እንደዛ ብሎ ሐሳብ በመስጠቱ ብርሃን ለማሳየት እንደዛ ብሎ በመናገሩ ቃሊቲ ወይም ዝዋይ አለመግባቱን ምን ትለዋለህ ?
ምን ይመስልሃል
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3965
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: የምን ለውጥ?

Postby ቆራሌ » Wed Aug 08, 2018 3:41 am

ቆቁ wrote:እስቲ በጥያቄ ይገባህ እንደሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
ፍሱ ስምህ የሚከብደኝ
ተመስገን የስልጣኔን ጭላንጭል በእስተዋይነቱ በጋዜጠኝነቱ ለማሳየት እየሞከረ ነው ወደፊትም እንደዚሁ ለማሳየት እንደሚሞክር ተስፋ አለኝ

የአንተ አገማመት ግን ከተመስገን አነጋገር በመጨለፍ የሆነ ፌክ ኒውስ ለማውራት የፈለግህ ነው የሚመስለው
ፌክ ዩቱብ፣ ፌክ ወሬ ሞገድ አሉባልታ የሚመስለኝ
ሐሳብህን መስጠት የማትፈልገውም ለዚሁ ነው የሚመስለኝ
ነፍሱ በርዕዮት መድረክ ላይ ለመከታተል የሚቻል መሰለኝ ይህንን የተመስገንን ማብራሪያ
ነፍሱ እኛም ኢትዮጵያውያን ሐገራችን የናፈቀን ሌት ተቀን የኢትዮጵያን ድህረ ገጾች እንዳንተው የምንከታተል ወንድሞችህ ነን እኮ
ሐሳብህን አካፍለን
እንወያይ
አትለጥፍ
መለጠፍ እውቀት አይደለም ና

አንድ ነገር አለ ያልገባህ ያለ ይመስለኛል

ተመስገን እንደዛ ብሎ ሐሳብ በመስጠቱ ብርሃን ለማሳየት እንደዛ ብሎ በመናገሩ ቃሊቲ ወይም ዝዋይ አለመግባቱን ምን ትለዋለህ ?
ምን ይመስልሃልምነው ጋሸ ቆቁ- ህጣን እንዳይባሉ ትልቅ ሰው ነዎ፡፡ እንዲያው የልጅ ጥያቄ ይጠይቃሉ ልበል?
መልሱ፡ በዓሳው መልካም ፈቃድ- በኢሃዴግ ፍላጎት ነዋ
ቆራሌ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 42
Joined: Wed Oct 05, 2016 12:58 am

Re: የምን ለውጥ?

Postby ቆቁ » Fri Aug 10, 2018 6:32 pm

ምን ማለትህ ነው ስምህ የሚከብደኝ ግለሰብ ?
በኢሐእዲግ ተመስገን መቀመቅ ወረደ፡
በኢሕአዲግ ተመስገን ከመቀመቅ ወጣ ለማለት የፈለግህ ይመስላል
ይህ አባባል ነው ፌክ ቀደዳ የሚባለው. ፌክ ኒውስ የሚባለው፤ ሞገድ ፤ አሉባልታ ፤ በቁጩ መጠፍረግ የሚባለው ነው
ከኢሃዲግ በስተጀርባ የሚለውን ጥያቄስ እንዴት ትመልሰዋለህ ?

ፈላስፋው
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3965
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests