ሰላም ነው ቤተሰብ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰላም ነው ቤተሰብ!

Postby ክቡራን » Wed Aug 08, 2018 5:15 pm

ፍትህ ይንገስ የሚባሉ ጠሃፊ የ ጠ/ ሚ/አቢይ አህመድን የመቶ 20 ቀን ጉዞ ሰከን ባለ ሁኔታ ያወጉናል፡፡ ሽምጥ ለሚጋልቡ ሳይሆን ረጋ ብሎ ለሚያስቡ ጭንቅላቶች የሚሆን ይመስለኛል፡፡
http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... vation.htm
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7972
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰላም ነው ቤተሰብ!

Postby ኮኮቴ » Thu Aug 09, 2018 1:39 am

ክቡዬ ... አሁንም የነ አይጋፎረምን ሊንክ እያመጡ ... ጠቅ አድርጉ ማለትህን አልተውክም? እረ እስቲ አንተ እራስህ ጽፈህ ... ሌሎች ጠቅ ያድርጉልህ ... ለምሳሌ ... ዘራይደረስ ወንድማችን በዶ/ር አብይ ደስተኛ ስላልሆነ ... ያንተ ጽሁፎች ቋሚ ደንበኛ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ፡) ጽሁፍህን እንዲወድልህ ከፈለክ ደግሞ እየደጋገምክ ... "ኮ/ል አቢይ አህመድ" እያልክ መጻፍ ብቻ ነው ፡) በነገራችን ላይ ከዳንኤል ብርሃኔ ጋር ... አርሊንግተን ቨርጂንያ ... ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ውስጥ በአብዲ ኢሌ የመታሰር ዜና ... ሃዘን ላይ ተቀምጠህ አየሁህ ... ልበል ፡)

ኮኮቴ
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1289
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests