ባራራ በወራሪዎች የጠፋችው የኢትዮጲያ ከተማ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ባራራ በወራሪዎች የጠፋችው የኢትዮጲያ ከተማ

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Aug 08, 2018 10:27 pm

ባራራ አዲስ አበባ ዙሪያ የነበረች በወርቅ በብርና በሃር ሃብት የከበረች በወራሪዎች የጠፋች ከተማ ነበረች፡፡ ያቺ ከተማ የድብልቅ ህዝቦች መናሃሪያ ለሆነውችው የዛሬዋ አዲስ አበባ ሞዴል/ ተምሳሌት ሆና ልዩ ልዩ ዘርና ጎሳ ያላቸው ህዝቦች በፍቅር ይኖሩባት ነበር፡፡በባራራ ከተማ ታሪክ ላይ የሃገራችን ኢትዮጲያ ወዳጅና ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስትም ዘግበዋል፡፡

https://cityofbarara.wordpress.com/
http://welkait.com/wp-content/uploads/2 ... hiopia.pdf
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1514
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests