መልክት ከ SAY-NO-TO-HATRED

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መልክት ከ SAY-NO-TO-HATRED

Postby ZEKARIAS » Fri Aug 10, 2018 10:38 pm

የዋርካ አስተዳዳሪዎች ሰላም ለሁላችሁ

SAY-NO-TO-HATRED ዋርካ ላይ ለመግባት ብዙ ጥረት ዐድርጋ መግባት ስላልቻለች
ደብዳቤ ደጋግማ ለአስተዳዳሪዎች ልካ ነገር ግን አጥጋቢ ዕርዳታ ባለማግኘትዋ ይህንን መልክት
ዕንዳስተላልፍ ስለጠየቀችኝ ዐደራ ዕንድትረድዋት በማለት በትህትና ዕጠይቃለሁ ከምስጋና ጋር
"Imitation is suicide; BE YOURSELF!"
ZEKARIAS
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 78
Joined: Tue Dec 18, 2007 2:24 am
Location: ETHIOPIA

Re: መልክት ከ SAY-NO-TO-HATRED

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Aug 11, 2018 1:12 am

ያቺ ትንታግ የቁርጥቀን ልጅ ትኩረት ይሳጣት ዘንድ ድጋፌን በማክበር አቀርባለሁ
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1514
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: መልክት ከ SAY-NO-TO-HATRED

Postby ኮኮቴ » Mon Aug 13, 2018 5:06 pm

እረ ... ዋርካዎችም በ SAY-NO-TO-HATRED ላይ እንደማይጨክኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እቴጌትንም በሌላ ቤት ውስጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል፡፡ የጥንቶቹ ዋርካውያን ... ኑና ዋርካ ላይ ነፍስ እንዝራባት!

ኮኮቴ
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1289
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests

cron