የወያኔ ግፍ ያልበገረው ታዬ በባንዲራና በሃውልት ጸብን አወገዘ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔ ግፍ ያልበገረው ታዬ በባንዲራና በሃውልት ጸብን አወገዘ

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Sep 12, 2018 10:03 pm

ከማንም በፊት ታላቆቹ የሃገራችን ኢትዮጲያ የኦሮሞና የአማራ ህዝቦች በወያኔ ሴራ መለያየታቸው ገብቶት የወያኔን መሰሪ ከፋፋይነት ያወገዘውና በዚሁ ትግል ወያኔ ያሰረው ታዬ ደንደአ ወቅታዊ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡ቀብር የሚጠብቃቸው ወያኔዎችና ጥቅማቸው የተነካባቸው የወያኔ ጀሌዎች በየዌብሳይቱ ተንኮላቸውን በመርጨት ያሳቱት ወጣት በትንንሽ ነገሮች ነገ በተረጋጋ ሁኔታ የሚፈቱትን የባንዲራና የሃውልት ጉዳዮች በማራገብ ላይ ናቸው፡፡የኦሮሞው ልጅ ታዬ ግን ይህ ተራ ነገር ነው እንደታላቅነታችሁ ትልቅ ጉዳይ ህዝባችንን ለዲሞክራሲ ማብቃትና ሃያሰባት አመታት የተበላሸውን የህዝባችንን አመለካከት ማቅናትና በዲሞክራሲና የሰውል ልጆች መብት ብቃት በኢኮኖሚ ከተረጅነት መውጣት ላይ ማተኮር እንዳለብን በማሳሰብ በነዚህ የባንዲራና የሃውልት ልዩነቶች መጋጨት ይቆም ዘንድ ብርቱ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡
Taye Dendea
አሁንም ጥንቃቄ
ከዝህ በፊት ብያለሁ። አሁንም ደግሜ እላለሁ! ከትናንሽ አጀንዳዎች እንዉጣ። ስለ ምልክት ሳይሆን ስለሀገር ከልብ እናስብ! ሀገር ካለች ባንዲራ መስቀል እና ሀዉልት መገንባት አይከብድም! ሀገር ከሌለ ግን ባንዲራ ብቻዉን ትርጉም የለዉም! አሁን ሊቢያ ወይም የመን ላይ ባንዲራ መያዝ ወይም ሀዉልት መትከል ምን ያደርጋል? ችግራችን በባንዲራ ወይም በሀዉልት አይፈታም።የግጭት ነጋዴዎችን ሴራ እናክሽፍ።
ጆሮ ያለዉ ይስማ
Ammas of eeggannoo
Kanaan duras jedheera. Ammas irran deebi'a! Ajandaa xixinnoo keessaa haa baanu. Waan mallattoo dhiifnee waan biyyaa onnee irraa haa yaannu! Biyyi yoo jiraatte alaabaa fannisuu fi siidaa dhaabuun hin dhibu. Yoo biyyi hin jirre garuu alaabaan qophaatti hiika hin qabu! Amma Liibiyaa ykn Yemen keessatti alaabaaqabatuun ykn siidaa dhaabuun maal godha? Rakkoon keenya alaabaa ykn siidaan hin hiikkatu! Shira diinaa haa fashalsinu!
Dubbii kana qalbisaa!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1548
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የወያኔ ግፍ ያልበገረው ታዬ በባንዲራና በሃውልት ጸብን አወገዘ

Postby ክቡራን » Wed Sep 12, 2018 10:30 pm

ያማርኛን ቋንቋ እየተጸየፈ፣ ባላቲን ቋንቋ ኢልልታውን እያቀለጠ እንዴት ነው ለታላቅ አጀንዳ እንትጋ የሚለው? ሎል

ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ቀዳዳ ..
አማርኛን ትቶ ላቲን የሚቀዳ..

አለች አልቃሽ፡፡

ለቅሶ እየደረስኩ ነው፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8009
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የወያኔ ግፍ ያልበገረው ታዬ በባንዲራና በሃውልት ጸብን አወገዘ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Sep 13, 2018 4:41 am

ቋንቋው ላቲን ሳይሇን ኦሮምኛ ነው ሎል
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የወያኔ ግፍ ያልበገረው ታዬ በባንዲራና በሃውልት ጸብን አወገዘ

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Sep 13, 2018 10:12 pm

ትክክል በሳባም ይሁን በላቲን ልሳኑ ኦሮምኛ ነው፡፡ሃቀኞቹ የኦሮሞ ምሁራን ባለፈው ይህንን የሚበጀንን የሳባ ፊደል እንድንጠቀም ለዶ/ር ለማ መገርሳና ለአቶ ገዱ ጠይቀዋል፡፡ አመቺው ስነቃል የሳባው ነው፡፡ ዋቀዮ ለማለት በላቲኑ ሲነበብ Waakkaayo ዋከዮ ነው፡፡ላቲኑ indigenous ሃገርኛ አይደለም፡፡ይህ የወያኔ ትራፊ ትንሽ ሰውን በሳባ ስገመግመው - ነምኒ ሶባ ነምኒ ሚቲ የሚለው በላቲን Naaamni sobaaa naamni mitii ሃሰተኛ ዝም ብሎ ሰው አይባልም- ይህ ሃሰተኛ የሆነ ተንኮለኛ ሰውን እንጂ በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረ ሰው ሁሉ ሰው ነው፡፡ሃሰት ምላሱ ሃሰት ልቡ ሃሰት መንገዱ ሃያሰባት አመታት የሰሩትን ሰቆቃ ምዝበራ ስናይ ሰው ያማያደርገውን የሰሩ ሰው ያማይባሉ ጉዶች ናቸው፡፡በምክር ቤት ያህዝብ ተወካዩ ያንን ሙዋቹ ለገሰ ዜናዊን(መለስ) ወረድክ ያሉት ከሰው በታች መቁጠራቸው መሆኑ ይሰመርበት፡፡

ዘርዐይ ደረስ wrote:ቋንቋው ላቲን ሳይሇን ኦሮምኛ ነው ሎል
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1548
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests