ዲጎኔ መናፍስቶችህን እባክህን አንድ በላቸው...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዲጎኔ መናፍስቶችህን እባክህን አንድ በላቸው...

Postby ክቡራን » Wed Sep 12, 2018 10:39 pm

የኔ ወንድም ዲጎኔ ዋርካ ጄኔራልን መናፍስቶችህ አጥለቀለቁዋት፡፡ አሁን ዋርካ ፍቅርን ጀምረዋታል፡፡ እባክህን በመንፈስህ ሃይል ገስጻቸው፡፡ሸንዴሮቢያ ሸንዴሬሞሴ፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8045
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ዲጎኔ መናፍስቶችህን እባክህን አንድ በላቸው...

Postby ክቡራን » Thu Sep 13, 2018 7:15 am

ዲጎኔ በእሰፋ ማሩ ስም የምትገባው አንተ ነህን?? መንፈስ እኮ እንዳይገኝ የተለያዩ ስሞች አሉት ይባላል፡፡ ዋሸሁ? ሎል ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8045
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ዲጎኔ መናፍስቶችህን እባክህን አንድ በላቸው...

Postby ክቡራን » Sun Sep 16, 2018 12:59 am

ወንድሜ ዲጎኔ/እሰፋ ማሩ ዋርካ ጄኔራል ላይ ያሉትን መናፍስትህን ገስጻቸው፡፡ ወይንም እኔ እነሆ ከላይ በተሰጠኝ መናፍስትን በመለየት ስጦታዬ ተጠቅሜ እጅህንና እግርህን ቆላልፌ አገልግሎት እንዳትሰጥ እንዳላደርግህ፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8045
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests