Current political, socio-economic and human rights issues.
Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬
by ቆቁ » Thu Sep 13, 2018 9:01 pm
እዚህ ላይ አንስማማም
እነ ዓቢይ መጡ ብሎ መመካከር ሳይሆን
ለሐገራችን በጡረተኛነታችን ምን መስራት እንችላለን ቢሆን ምክክሩ ይደገፋል
ለምሳሌ የድልድይ መስሪያ ገንዘብ መከፋፈል ሳይሆን ለድልድይ ስራ ከጡረታ ገንዘብ በማዋጣትና በማስተባበር ድልድይ መስራት
የኮንዶሚኒየም ቤት መገንባት ሳይሆን የውሃ ጉድጉዋድ ውሃ ለማውጣት እንዲያመች መገንባት ሕዝብን ማስተባበር
ታዲያ ማስተባበር ከተቻለ ነው ምክንያቱም እስከዛሬ ድረስ ለሕዝብ ሳይሆን ለገንዘብ ስለነበር ምክክሩ የሚያዋጣ አይመስለኝም
ፈላስፋው
-
ቆቁ
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 4017
- Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
- Location: united states
Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 7 guests