ህዝብ አሸነፈ ፡፡ የሚፈለገውም ይሄ ነው፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬


Re: ህዝብ አሸነፈ ፡፡ የሚፈለገውም ይሄ ነው፡፡

Postby ቆቁ » Thu Sep 13, 2018 8:47 pm

እስቲ አብራራዋ ክቡ ይህንን ነገር
ስማ ከአንዱ ፌክ ኒውስ ወደሌላው ፌክ ኒውስ ስንሮጥ አናድርም

በነገራችኝ ላይ ሰናይት መብራቱ ሕዝብ ነች ወይስ ከጨረቃ የመጣች ነገር ነች

እስቲ አብራራውና እንወያይ
ፈላስፋው
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4038
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ህዝብ አሸነፈ ፡፡ የሚፈለገውም ይሄ ነው፡፡

Postby ክቡራን » Sun Sep 16, 2018 12:38 am

ሰላምና ፍቅር ያሸንፋል፡፡ ህዝብና ህዝብ የሚነጋገረው በዚህ መልክ ነበር፡፡ ይሄ መሪዎችን ( በተለይም ) የኤርትራውን ሰውዬ ደስ አሰኝቶታል ወይ?? የ 10 ሽ ዶላር ጥያቄ ነው፡፡
https://youtu.be/ME8QrEZAamk
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8009
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ህዝብ አሸነፈ ፡፡ የሚፈለገውም ይሄ ነው፡፡

Postby ክቡራን » Mon Sep 17, 2018 5:08 pm

እውነቱን ለመናገር የኦሮሞ ደም ያማራ ነው ከሚለው ከፌስ ቡክ የደራ ጨዋታ ይልቅ የኢትዮጵያ ደም የኔ ደም ነው ቢባል ትክክል ይመስለኛል፡፡ ያማራው ሰልፈኛ 100 ሜትር ርዝመት ያለው አረንጎአዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ይዞ ሲወጣ የኦሮሞው ሰልፈኛ ደሞ ኢትዮጵያውያን በቅጡ የማያውቁት የሶርያ ባንዲራ የሚመስል ያማራውን ሰልፈኛ ባንዲራ ርዝመት የሚያስንቅ ይዘው ይወጣሉ፡፡ ትግላችን የባንዲራ ርዝመት ላይ የሆነ ይመስላል፡፡ ውል ከሌለው ያድባሬ ተረት አንድነት ይልቅ ይሄ ከስር የምታዩት ቪዲዮ ይሻለኛል፡፡
ሰላም ለህዝባችን፡፡ ሰላም ለኢትዮጵያችን፡፡
መልአከ ገነት ክቡራን ነን፡፡
https://youtu.be/ornlslqvo3c
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8009
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ህዝብ አሸነፈ ፡፡ የሚፈለገውም ይሄ ነው፡፡

Postby ቆቁ » Mon Sep 17, 2018 7:23 pm

እውነቱን ለመናገር የኦሮሞ ደም ያማራ ነው ከሚለው ከፌስ ቡክ የደራ ጨዋታ ይልቅ የኢትዮጵያ ደም የኔ ደም ነው ቢባል ትክክል ይመስለኛል፡፡ ያማራው ሰልፈኛ 100 ሜትር ርዝመት ያለው አረንጎአዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ይዞ ሲወጣ የኦሮሞው ሰልፈኛ ደሞ ኢትዮጵያውያን በቅጡ የማያውቁት የሶርያ ባንዲራ የሚመስል ያማራውን ሰልፈኛ ባንዲራ ርዝመት የሚያስንቅ ይዘው ይወጣሉ፡፡ ትግላችን የባንዲራ ርዝመት ላይ የሆነ ይመስላል፡፡ ውል ከሌለው ያድባሬ ተረት አንድነት ይልቅ ይሄ ከስር የምታዩት ቪዲዮ ይሻለኛል፡፡
ሰላም ለህዝባችን፡፡ ሰላም ለኢትዮጵያችን፡፡
መልአከ ገነት ክቡራን ነን፡፡ክቡ ረቀቅ ያለ አስተያየት ነው
ስለሆነም መፍትሄውን መፈለግ ደግሞ የአንተም የኔም የሌላውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጭምር ነው
ሀሉም ለሐገሩ በተገኘው መስክ መልካሙን ሁላ ቢያዋጣ ሐገር ሰላምና መረጋጋት ታገኛለች ብሎ ፈላስፋው ያስባል

ችግራችን ብዙ ነው
እስከ እሁን የታየው ሰው ከሰው ያጋጨው
አንደኛው
የባንዲራው ችግር
ባንዲራው ያጨቃጭቃል ?
ለምን ያጨቃጭቃል ?
የኢትዮጵያ ባንዲራ በውጭ ወረራ ጊዜ ምን ይመስል ነበር ?
በጣሊያን ወረራ የኢትዮጵያ ሕዝብ የያዘው ባንዲራ ምን ይመስል ነበር ?
ባንዲራው የሁላችንንም ታሪክ እንዲያቅፍ ምን መደረግ አለበት
መልካም ውይይት
ሌላ ቦታ አትሂድ ነፍሱ
ፌክ ኒውሱን ፌክ ቪድዮውን በጠቅላላው እኛም የመመልከት ችሎታና እድል አለንና መለጠፉን አቁመህ
ከፌክ ኒውስ ለጣፊዎች እና ጸሐፊዎች አንተ ራስህ የሐገርህን ክብር የሐገርህን ታሪክ በቅጡ ታውቀዋለህና
ነፍሱ ሜዳውም ፈረሱም ያው
ፈላስፋው
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4038
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ህዝብ አሸነፈ ፡፡ የሚፈለገውም ይሄ ነው፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Tue Sep 18, 2018 2:23 pm

ከባንዲራው በፊት መቅደም የሚገባው ነገር የለም? ሕዝቡን እንደ እግር እሳት እየለበለበ ያለው፡፡
አዲስ አገር ምስረታ የያዝን ነው የምንመስለው፡፡ ስናሳዝን!!!
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron