አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ክቡራን » Fri Oct 05, 2018 2:36 am

በጉ ይህን በ 2004 የዛሬ አስራ አመት ጣፈው፡፡ ቅቅቅቅ

.....ሰውየው መጠጥ ቤት ገብቶ መጠጥ ካዘዘ በሁዋላ አስተናጋጁ መጠጡን አምጥቶለት ከጠጣ በሁዋላ .......የሸሚዙን ኪስ ካየ በሁዋላ ሌላ መጠጥ አዘዘ መጣለት ጠጣና አሁንም የሸሚዙን ኪስ ካየ በሁዋላ ሌላ መጠጥ አዘዘ መጣለት ከጠጣ በሁዋላ አሁንም የሸሚዙን ኪስ አይቶ ሌላ መጠጥ አዘዘ አስተናጋጁም መጠጡን ካመጣለት በሁዋላ መጠጡን ሳይሰጠው....ስማ ወንድማችን! ...ከማዘዝህ በፊት ለምን የሸሚዝህ ኪስህን እንደምትመለከት ከነገርከኝ ለሊቱን ሙሉ መጠጥ እጋብዝህለሁ አለው.....ሰውየውም ሲመልስ......ኪሴ ውስጥ የሚስቴ ፎቶ አለ....ፎቶዋን ሳየው ቆንጆ መሆን ስትጀምር በቂ መጠጥ ጠጥቻለሁ ማለት ነው......እናም ወደ ቤት የመሄጃዬ ጊዜ ነው ማለት ነው.....:-)

** ይህ ቀልድ መታሰቢያነቱ እዚህ ላሉ አስቀያሚ ሴቶች ሁሉ ይሁንልኝ!:-)
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ

Posts: 4385
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan
Top
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ደጉ » Sat Oct 06, 2018 1:31 pm

ቅቅቅቅቅቅ ..ፖለቲካው አልሆን አለህ 100 አመት ወደ ሁዋላ ሄደህ ጆክ አምጥተህ ከሴቶች ጋ ለማጣላት መሞከርህ ይሆናል ...ዘር እና ዘር..ሀይማኖትና ሀይማኖትን ..ጎሳን ከጎሳ ..ብሄርን ከብሄር ማጋጨቱን አቃተህ በቃ..??? የ ሰው ጅል .. እኔ እዎ በግ ነኝ ኢየሱስ በ እጁ ታቅፎኝ የነብረው ትንሹ በግ አሁን አድጌ ...ቅቅቅቅቅ በግ እኮ ባስተሳሰብ ካንተ ከወያኔው (ትግሬው) ይሻላል አስረግጨ ልንገርህ፡፡
አሁን ስራ መፍታትህ በደንብ ያስታውቃል 2004 ድረስ መሄድህ እኔ እንኩዋን ግዜ ኖሮኝ አላየውም..ለሁሉም አንብበህ ስትጨርስ እንደግና ና...እንደ አንተ ከዚህ የባሰ ሳይንስ ከሚፈቅደው በላይ ጅል በምድር ላይ የለም ቅቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ክቡራን » Sat Oct 06, 2018 5:02 pm

ባለጌን ካሳደገ የገደለ ጸደቀ ይባል የለ..ሎል በሚጽፈው ብልግናና ጸያፍ ቃል ይሄን ቁጥቋጦ ራስ የኮነኑት አንድ አንባቢ በዛው ሰሞን በበጉ ላይ ያላቸውን ቅያሜ በዚህ መልክ ገልጸውት ነበር፡፡ ሎል፡፡

"ቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ በጉ ዛሬም ከርሞ ጥጃ ሆንክብኝ ምነው በእንግሊዘኛው መጻፍ እኮ አስተሳሰብን ወይም አመለካከትን አይቀይርም እስኪ ጊዜ ውሰድና የጻፍካቸውን አንብባቸው 90ፐርሰንት አሁንም ያው የሴት ጉዳይ ወይም ወሲብ ነው የምታስበው?? ምነው ጃል ይሄን ያህል ከቁጥጥር ውጭ ሆነብህ?? ቅቅቅቅ፡፡ ሱዳን የሆቴል አልጋ አንጣፊ ሆነህ ስትሰራ ያለውን ደሞ ማንሳትህ ምነው?? ቅቅቅቅ፡፡ አንበሳ ከገደለ በላይ የምትኮራበት ስራህ እኮ ነበር፡፡ ቅቅቅቅ፡፡ እኔማ ያው መብራት ወይም ወሀ ቆጣሪ ሆኝ ስሰራ ያወጣኋቸው ሴቶች ብለህ የምትቀጥል መስሎኝ ነበር... ያው ግን የመኪናውን ጭስ ማውጫ አደራ በል ሰላም ሁን መደበርያዪ!!! ሰሞኑን ደሞ መጥቼ እደበርብሀለሁ እስከዛው ግን አትሙት ፡፡ቁጥቋጥ ራስ" ቅቅቅቅቅቅ!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ደጉ » Sun Oct 07, 2018 9:55 am

እሺ...!! ጎብዘሀል ..ስራ መፍታት ክፋቱ እዚህ ላይ ነው ...መቼም ለዚህ ወያኔ አይከፍልህም .. በግል ጥረትህ እምታደርገው ነው... :-) ያንተ መሰል ሰዎች የጻፉት መአት አለ እየለቀምክ አምጣ ....እሚገርመው ሳናየው ያለፈነው መሆኑ ነው ...ቅቅቅቅ የ አመቱ ጅል ሆንክ ...ተስፋ መቁረጥ በጣም አስከፊ መሆኑን ባንተ እያየሁ ነው .. :-) ከሚደብረኝ ዋርካ ስመጣ ሙድ እይዝብሀለው ..እንዳታቆም ይሄን ስራ .. :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ክቡራን » Sun Oct 07, 2018 11:00 am

ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት አሉ ወይዘሮ ጠንፌ ሎል፡፡ በጣም ቀለል ያለች ነገር ነው ለሰፊው የዋርካ መእምን እያሳየሁ ያለሁት፡፡ ሎል... ያለፉትን 15 አመት ለአንባቢያን ኮፒ ፔስት እያደረክ ስለምትለጥፋቸው ነገሮች አንተ ያሳሳትከውን ወይንም ሳይገባህ ያለፍከውን ማሳየት ብቻ ነው.. ለትምህርት እንዲረዳህ በሚል ፡፡ እወቅ ያለው ሰው እኮ በ60ኛው የእድሜ ዘመኑም ያለማወቁን ይረዳል፡፡ ሎል፡፡ በነገራችን ላይ ቁጥቋጦ ራስ ያላት አባባል ተመችታኛለች፡፡ ቅቅቅቅ ስንት ሃሪፍ ብእረኛ ነበር ግን እባክህ ?? አልጋ አንጣፊነትህን እንደ አንበሳ ገዳይነት ስታየው ..ዎው ነው ያልኩት ...ሎል ወይዘሮ ጠንፌ እንዳሉት ግን አትጥፋብን ብሮ ታጫውተናለህ፡፡ ቅቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ሾተል » Sun Oct 07, 2018 1:07 pm

ደጉ wrote:ቅቅቅቅቅቅ ..ፖለቲካው አልሆን አለህ 100 አመት ወደ ሁዋላ ሄደህ ጆክ አምጥተህ ከሴቶች ጋ ለማጣላት መሞከርህ ይሆናል ...ዘር እና ዘር..ሀይማኖትና ሀይማኖትን ..ጎሳን ከጎሳ ..ብሄርን ከብሄር ማጋጨቱን አቃተህ በቃ..??? የ ሰው ጅል .. እኔ እዎ በግ ነኝ ኢየሱስ በ እጁ ታቅፎኝ የነብረው ትንሹ በግ አሁን አድጌ ...ቅቅቅቅቅ በግ እኮ ባስተሳሰብ ካንተ ከወያኔው (ትግሬው) ይሻላል አስረግጨ ልንገርህ፡፡
አሁን ስራ መፍታትህ በደንብ ያስታውቃል 2004 ድረስ መሄድህ እኔ እንኩዋን ግዜ ኖሮኝ አላየውም..ለሁሉም አንብበህ ስትጨርስ እንደግና ና...እንደ አንተ ከዚህ የባሰ ሳይንስ ከሚፈቅደው በላይ ጅል በምድር ላይ የለም ቅቅቅቅቅ


ውይ ውይ…መች አውቄ?በጉ ደጉ ሱዳን አገር አልጋ አንጣፊ ነበር?ወቸው ጉድ?ለምንድነው ያልተነገረን?
እንዴው የአፍሪካ አገርን ለዛውም በህዝብ ብዛት የተጨናነቀችው ብዙ ቆሻሻ ሰፈሮች ያላትን ካይሮን በአንጎል ህሊናዬ በአይኔ ተመስጬ ስቃኝ በጉ ደጉ ይሰራባት የነበረችውን ቁጭሮችና ደንበኞቻቸውን በአገርልግሎትዋ ስታሙነሸንሻቸው የነበረችውን በሳጣራ የተከፋፈለ አንዱ አንዱ ክፍል ላይ ቁጭራ በስሙኒ ከፍሎ ኩሼ ሲላቸው ሌላኛው የሳጣራ ክፍል ላይ ተከራይቶ አገልግሎት የሚጠቀም በካይሮ የሱዳን አረቄ የደነበዘ ማየት ከፈለገ ቀዳዳ የማያስፈልጋትን የድሃ ባለሃብት ቤርጎ ሳይና ደንበኞቹ ጉዳያቸውን ፈጣጥመው ሲወጡ በጉ ደጉ የቀይ ሽብር ጊዜ የቀይ ሽብር ሰለባዎችን ቁምጣና የካኪ ሱሪ እንዲሁም ሞጋ ጫማ አድርጎ በትሁዋንና ቅማል ዘ ቅጫም ያጥለቀለቃትን የሳጣራ ቤርጎ የመደብ አልጋ ላይ ተበታትኖ ተቆልሎ የተቀመጠውን ጥይት የበሳሳው የሚመስለውን አንሶላና ብርድ ልብስ ሲያነጥፍ በጭንቅላት ህሊናዬ ተመንጥቄ በውስጠ አይነ ብረቴ ሳይ በጉ ደጉ ንፍጣምነቱ አሳዘነኝ።

የወዳደቁ ተጠቅመው የጣሉዋቸውን ልባጠ ስጋዎች (ኮንዶሞችን) የፈረንጅ ማስቲካ ነው እያለ ሲያኝክና በእውቅ ሰው የተሰራ ኡፉፋ ነው ብሎ እየነፋ ሲጫወት ሳይ ለካስ ወዶ አይደለም እንደማስቲካ ያኘከው ኮንዶም ስርኑ ውስጥ ገብቶ እየረበሸው ነው አንጎሉ አላድግ ያለው የሚል ጥናት አድርጌ ጥናቴን ጨርሼ ልመረቅ ለ ኡንበርስቲ ፕሮፔሰሬ አሳይቼ በዲኑና በኡንበርስቲው መራቂ የቦርድ ኮሚቴ ተለዋጭ አባል ሊጸድቅልኝ እየጠበቅኩ ነው።

ያው ከተመረቅኩ በሁዋላ ወደ ስራ አለም ስገባ በጉ ደጉ አንጎል ውስጥ የተሸነቆረውን ኮንዶም በቀዶ ጥገና ሳይሆን በጫማ ጥፊ በጉ ደጉን አጉኜው አስነጥሼው እጄን ለመንግስት በመስጠት ከሚያሰቃየው ዱ ኖት ትረስት ኮንዶም እገላግለውና እንደ ጤነኛ በግ እንዲያስብ እድሉን በማመቻቸት ሳይበር ዋርካም ስንት ሊቀሊቃነ ጠሃፊዎች መሃል እንደ አረም በቅሎ የሚረብሻትን ከንቱ በግ ጥሩ በማሰብና ከዘመኑ ጋር እንዲራመድ በክብርነታችን ሆነን በማገዝ እኛም የኖቤል ሽልማት በሳይበር ዋርካ ባልተቤቶች እናገኛለን እንዲሁም በላይኛው ቤትም እንጸድቃለን።

ሾተል ነን...…በጉ ደጉ ካይሮ አገር የደከመች መሸታ ቤት አልጋ አንጣፊ…እንደ ማስቲካ ተጠቅመው የጣሉትን ልባጠ ስጋ አኛኪ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ደጉ » Tue Oct 09, 2018 6:59 pm

ክብሩዋን ብቻህን ፈርተህ ነው ውሻ ይዘህ የመጣሀው...ቅቅቅቅዋው ተደማመራችሁ ሁለት ከብቶች ...ቅቅቅቅቅቅቅ እንደዚህ ነው ሚያምርባችሁ ...ለወያኔ ማልቀሱ ምንም አረዳችሁም..አሁን አንድ ላይ ሆናችሁ እኔ ላይ አልቅሱ ... :-)
ክቡራን እንደዛ ስላልኩህ ሆድ አይባስህ ..እያመጣህ ፔስት አድርግ ..ማ ሞኝ እንደሆነ እናውቀዋለን ...ቅቅቅቅ እኔ የዛሬና የነገ ሰው ነኝ፡፡
ገበጣ ራስ ውሻ አሽከርህን ጥሩ ይጮሀልባላነበውም ... ፡-) ሰው መስሎ አይትየኝም ..ጊዜና ጭቃ ቢኖረኝ የሱ አይነት 30 እሰራ ነበር... አድቦልቡዬ ጭንቅላቱን ሊሾ አልፎ አልፎ ሊሾ አድርጌ ምላስ ማንጠልጠል ብቻ .. ግን ጊዜ የለኝ..አንተ ስራው ጊዜ የተረፈህ ይመስላል ..ቅቅቅቅ

5 መስመር ተጻፈ ከ ደጉ ፡-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ክቡራን » Thu Nov 08, 2018 5:18 pm

ሰላም ነው ?? ለካ አንዱ ወዳጄ ጥቁር የጀርመን ሸፐርድ ከፈልክ እዚህ ቤት ና ያለኝ እውነቱን ነበር፡፡ ተጻፈ አንድ መስመር፡፡ ቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ደጉ » Sun Nov 11, 2018 3:39 pm

ክቡራን wrote:ሰላም ነው ?? ለካ አንዱ ወዳጄ ጥቁር የጀርመን ሸፐርድ ከፈልክ እዚህ ቤት ና ያለኝ እውነቱን ነበር፡፡ ተጻፈ አንድ መስመር፡፡ ቅቅቅቅቅ፡፡

አዎ ይሄን ትሬድ የከፈተው ወዳጅህ እውነቱን ነው ...ግን ምነው ቶሎ ተሰላቸህ ..ካለችህ ብዙ ጊዜ ቆጥበህ ወደ ሁዋላ ሄደህ ብዙ ነገር ታመጣለህ ስል ጠፋህ...በቅርብ ታሰሩ ከሚባሉት ውስጥ ነህ ..?? አለዛ አፍህን እሚይዝህ ነገር አይኖርም ...ቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ክቡራን » Sun Nov 11, 2018 8:42 pm

ቅቅቅቅቅቅቅ...ለውሻ እንዴ ብቻ ንገረው ከዛም ራሱን እየደጋገመ ይገልጽልሃል፡፡ አንድ መስመር ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ክቡራን » Tue Dec 25, 2018 12:12 am

ዋው ይሄን እኔ ነበር ያልኩት?? ለካ ነቢይ ነኝ፡፡ ሎል፡፡ በ ህብረ ብሄር የተደማመራችሁ ያራት አባት ልጆች (በግዬ ) ሜሪ ክርሲማስ ብያለሁ፡፡ ከርስማስ በሙኒክ ከተማ ምን ትመስላለች?? ቅቅቅ፡፡ ባለ አራት እግር የጀረመን ሸፐርድ እዚ አለ ሲሉኝ ለማየት መጥቼ ነው፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አይገርምም አንድ የዚህ ሰፈር በግ በሴቶቻችን ላይ የጻፈውን ብልግና ላሳያችሁ!!

Postby ደጉ » Tue Dec 25, 2018 12:57 pm

ቅቅቅቅቅቅ እነጀትህ እያረረ ለመሳቅ መሞከርህ እጅግ በጣም ያስቀኛል ... :-) እንኩዋን እኔ የሱስም ሼፐርድ ነው ..እሱ እንደውም ምስል አለው ...እኔም በቅርብ ይኖረኛል ..እንደ አንተ እየነቱንም ከብት እዚህ ማገድ እኮ እረኝነትን ይጠይቃል... ቅቅቅቅቅ
ህብረ ብሄራችንን ልትከፋፍል እየሞከርክ ይመስላል ...ቅቅቅቅ ልትሞት እያቃሰትክ ትፍጨረጨራለህ ...?? ቅቅቅቅቅ ጅል ይልቅ ትግራይ ግባና ማድረግ እምትችለውን ሞክር ...ዝም ብለው ምንም ላትሰራ እዚህ ለምትጮህበት ባይከፍሉህ ጥሩ ነው፡፡
ለሱም መፍትሄ እየፈልጉላችሁ ነው ... የቀረች ምላሳችሁን ይይዙዋችሁዋል ..ቅቅቅቅ የ ዶክተር አብይ መንግስት እንደ ዘንዶ ነው ...ጠቅልሎ ይዞ እየጨመቀ የበላችሁትን አስተፍቶ ጨምቆ ነው ሚገድላችሁ ወይ ራሳችሁን ታጠፋላችሁ...ሌብነት ስራ መሆኑ ቀረ ወንድማችን ..ቅቅቅቅ
ግን እየመጣህ ጩህ ልረዳህ እምክራለሁ ... :-)
ክሪስ ማስን አላከብርም ግን አስበህ እዚህ ድረስ ከተደበቅበት መተህ ስላልከኝ አደንቅሀለሁ.... :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests