ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Mon Dec 24, 2018 6:18 pm

አገራችን አባይን የደፈረ መሪ እንዳላየች ሁሉ ጀበናን የደፈረ መሪ አክሮባት ሲሰራ አሳየችን፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ኳስሜዳ » Tue Dec 25, 2018 3:18 pm

ከስልጣን የተባረረና ጥቅሙ የጎደለበት ስለ ዶክተር አብይ ጥሩ ይናገራል ብዬ አልጠብቅም በተለይ እናንተ የህውሃት ትንንሽ ሰዎች አብይን ስትንቅፉ ሳይ ለእናንተ በጣም አፍራለሁ ምክን ያቱም ህውሃት መሪዎች ምን ያህል የሃሳብ ዱኩማን መሆናቸውን ስለማውቅ፡፡
Image
ክቡራን wrote:አገራችን አባይን የደፈረ መሪ እንዳላየች ሁሉ ጀበናን የደፈረ መሪ አክሮባት ሲሰራ አሳየችን፡፡ ሎል፡፡
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2162
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Wed Dec 26, 2018 12:39 am

የሰባተኛው ንጉስ የፈረስ ስም ጀበና ከስክስ ቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ኳስሜዳ » Wed Dec 26, 2018 1:39 am

ሼባው!ዶ/ር አብይ ትልቅ ውለታ የዋለው ለእናንተ ለወያኔዎች ነው። እርሱ የይቅርታ መንገድ ባያስተምረን እስካሁን ለሰራችሁት ለእያንዳንዷ ወንጀላችሁ ዋጋ እናስከፍላችሁ ነበር።
ክቡራን wrote:የሰባተኛው ንጉስ የፈረስ ስም ጀበና ከስክስ ቅቅቅቅቅ፡፡
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2162
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Sat Dec 29, 2018 12:55 am

መግደል መሸነፍ ነው ይልሁና ቤታቸውን በጀበና ሰባሪዎች ይጠርጋሉ...ቅቅቅቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Tue Jan 01, 2019 8:42 pm

ገዱ አንዳርጋቸው ማይክ ሲይዝ የትግራይ ህዝብ ከሱዳን ህዝብ አንድ ሺ ጌዜ ይበልጥብኛል ይላል በተግባር ግን ትግራውያንና ቅማንቴዎች ሲሰደዱና ንብረታቸው ሲቃጠል እንዳልሰማና እንዳላየ በመምሰል ውስጥ ውስጡን መመሪያ ይሰጣቸዋል፡፡
ገዱ ተንገዳጊዱ !!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2019 11:16 pm

ትናንትና ምሽት ገደል ግቡ ጠጅ ቤት ብርሌ ስንናሳ ቀለሟ የምትባል የታወቀች አዝማሪ ይሄን አዘመረች...
አቢይና ኢሱ ተወዳጁ አሉ...
ቀለበት አድርገው 7ተኛ ዋሉ...
እምቧ ዘቢደር... እምቧ ዘቢደ...ር እም ቧ ዘቢደር ...ዘቢደር ...ከከከከከከ...ቅቅቅቅቅቅቅ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Fri Jan 04, 2019 1:36 am

አቦይ ክቡራን ጀበና ከስክስ ላልከው እናንተ ነፍሰ በላ ወያኔዎች 27ዓመት ሙሉ ከአዛውንት እስከ 7ዓመት ህፃን ጭንቅላት ስት ከሰክሱ አልነበረም?
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2092
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Mon Jan 07, 2019 4:23 am

አንዱ ምን አለ መሰላችሁ ስብሃት ነጋንና ስብሃት ኤፍሬምን ለይቶ ከማያውቅ ትውልድ ጋር ስለ ፖሎቲካ ማውራት ያቀለሽልሻል አለ የዞብል አይነቱን ጅንጅብል ነጋዴ ማለቱ ነው ፡፡ ዞብል የፎገራ በሬ ሰላም ነህ ? ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ችሎ_ማደር » Tue Jan 08, 2019 12:27 am

አይ ፤ እንዲሁ ስታለቃቅስ እድሜሕን ጨረስከው፡፡

ኢትዮጵያ ከውድ መሪዋ አቢይ አሕመድ ጋር ወደፊት እየሔደች ስለሆነ፤ በእንቅፋትነት ከቀጠልክ፣ ትቀጠቀጣለህ፡፡
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Tue Jan 08, 2019 6:38 pm

ወዳጄ ችሎ ማደር የሮሃንና የሶፊን ጉዳይ የሚጽፉት ብእሮችህ ምነው ዝም አሉ7? እወዳቸዋለሁ ቀጥልበት ..ብሮ !! ካቢይ ጋር ፐርሰናል ነገር እኮ የለም፡፡ የኢትዮጵያ ጉዳይ ግን ኮንሰርን ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ኢሳያስ በበላይነት የሚዘውራት አገር ሳትሆን ማየት የምፈለገው የመቶ አስር ሚሊዮን ህዝብ ጥቅምናን ፍላጎትን ያስቀደመ መሪ ነው ማየት የምሻው!!! ሌላው እዳው ገብስ ነው ፡፡ ከመበቃቀል የፖሎቲካ ህሳቤ ወጥተን የጋራ ሀገራችንንና ጥቅማችን የምናስቀድምበት ኢትዮጵያን እንፍጠር፡፡ ታንክስ ችሎ ማደር፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Fri Jan 11, 2019 2:08 am

አቦይ ክቡራን ከጠቅላዩ ጋር ፐርሰናል ጉዳይ የለም ነው ያልከው? ዕውነትህን ነው አንተ በምግብ(በሆድ) ነው እንጂ ከዕውቀት ነፃ ከሆንክ ቆየህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2092
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Fri Jan 11, 2019 7:19 pm

ዞብል ሌማት ጨራሽ ካንተ የምለይበት አንድ ነገር ቢኖር እኔ ቢያንስ ስድስተኛ ክፍል አጠናቅቄያለሁ፡፡ አለህ አይደለም እንዴ አንተ ላራተኛ ክፍል ጉዲፈቻ የተሰጠህ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Fri Jan 11, 2019 11:45 pm

አቦይ ክቡራን ት/ቤት አልሄድክም ፊደል አልቆጠርክም አላልኩህም ግን ከጠቅላዩ ጋር ፐርሰናል ጉዳይ የለኝም ስትል ትንሽ ፈገግ አስደርገህኝ ነው እንጂ የዉቅሮ ጆሊ የደደቢት ምሩቅ መሆንህን እረስቼ አይደለም ቂቂቂቂ....ኪኪኪኪ....ቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2092
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Mon Jan 14, 2019 10:26 pm

ዞብል (ተኩላ) ዝም ብዬ ሳስብህ ባንተና በፎገራ ከብት መካከል ያለው ልዩነት ቡዙም አልታይህ አለኝ፡፡ ፈልጌ ፈልጌ ያገኘሁት አንተን ከፎገራ ከብት የሚለይህ መናገር ( መጻፍ ) መቻልህ ብቻ ነው፡፡ ቻለው፤፤ ቅቅቅቅቅቅቅ፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8040
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 5 guests