ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Wed Jan 16, 2019 12:46 am

አቦይ ክቡራን በቃ ሁሉም ነገር ጠፍቶህ ፎገራ፤ተኩላ፤ጅብ፤ከብት ምናምን የሚበላና የሚበላ ነገር ነው የምትፅፈው ያው የምታውቀውን ነገር ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ........ለዚህም ነው አንተ ከዕውቀት ነፃ ነህ ያልኩህ ቂቂቂቂ......ኪኪኪኪ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Wed Jan 16, 2019 2:28 am

ልክ እኮ ነው... እኔ የማውቀውንና የሰማሁትን ነው የመልስኩልህ፡፡ አንተ ግን ራሳቸውን እኮ ነህ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Thu Jan 17, 2019 2:19 am

አቦይ ክቡራን አልኩህ እኮ የሰማህውን ነው የምትፅፈውና የምታወራው ምክንያቱም ከዕውቀት ነፃ ስለሆንክ የሆንክ ቆሮቆራም ወያኔ ኪኪኪኪ......ቂቂቂቂ....ቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Thu Jan 17, 2019 6:57 pm

አረ ያሳፍራል !! ሰው ስለራሱ እኔ ጭላዳ ዝንጀሮ ነኝ ብሎ ይመሰክራል??? ቅቅቅቅ...የሰማነውን እንናገራለን ያየነውን እንጽፋለን፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Tue Jan 22, 2019 1:21 am

አቦይ ክቡራን ቆሮቆራም ወያኔ የሚለው ቃል ደስ አይልም? ኪኪኪኪኪ......ቂቂቂቂቂ......ክክክክክ.....ቃቃቃቃቃ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Thu Jan 24, 2019 2:34 am

ተያዘ ቢሉኝ አቦይ ክቡራን ነው ብዬ
ለካስ በረከት ነው ትልቁ ዱርዬ........ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Thu Jan 24, 2019 9:12 pm

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነች ተላላ...
የሰራላት ቀርቶ የገደላት በላ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Thu Jan 24, 2019 9:40 pm

አቦይ ክቡራን አይዞህ አንተ ኢትዮ-ፈርስት(ቤን ፔጅ) ማንም አይፈልጋችሁም ልክ እንደ ኢራቁ ኮሚካል አሊ!! ቅቅቅቅ....ቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Fri Jan 25, 2019 10:38 pm

ዋካ ዋካ ( ተናጋሪ አጋዘን) ይሄ ቤት እኮ ላንተ አይመጥንም ለምን ሰባት ጊዜ ወደ መሬት ጮሀህ ሁለተኛ አልመለስም ብለህ አትወጣም?? ሙት እውነቴን ነው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Sat Jan 26, 2019 7:01 pm

አቦይ ክቡራን እኔ ምንም አልልም አንተን አባዱላ በካልቾ ይዛቅህ!!!! ቂቂቂቂ.......ኪኪኪኪ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Wed Jan 30, 2019 2:19 am

አንተ ቆስጣ ራስ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Fri Feb 01, 2019 12:57 am

አቦይ ክቡራን ከየት መጣህ እባክህ? ውቅሮ ወፍጮ ቤት ካርኒ ቆራጭ ሆነ ብለውኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.....ኪኪኪኪ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Fri Feb 01, 2019 4:31 pm

ኪስ አውላቂነት እንጂ የሚያሳፍረው ስራ እኮ ክቡር ነው፡፡ የእስራኤል ቅዱስ ሆይ እንደዚህ ተንከሲስ ዘመኔን ሁሉ ያውቶብስ ኪስ አውላቂ ስላላደረከኝ ምስጋና ይግባህ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ዞብል2 » Fri Feb 01, 2019 11:41 pm

አቦይ ክቡራን አዉቶቡስ ኪስ አለው እንዴ? አንተ ሽምትር ጨዋታ ጨምረሃል ልበል? ቅቅቅቅቅ

ሰቲቱ ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ
ከመቶ ዓመት በፊት ትግራይ ነበር እንዴ?
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2133
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ክቡራን » Tue Feb 12, 2019 8:59 pm

የማንነትና የዜግነትን ጉዳይ ለመወሰን ማይክሮ ባዮሎጂስት ደበበ እሸቱን የያዘ 41 አባላት በጠ/ሚ/ሩ ተሰይመዋል፡፡ ክቡር ጠ/ሚ/ሩ ሰማያዊ በረከት የለገሱት ይሄ ኮሚቴ ከሚደነቅበት አንዱ ነገር የሌላን ሰው ማንነት DNA & RNA በማየት መተንበይ የሚያስችል ምትሃታዊ ስጦታ እንዳለው ተነግሮለታል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 6 guests