ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ..ሎል

Postby ደጉ » Wed Feb 13, 2019 11:52 am

ዞብል2 wrote:አቦይ ክቡራን ት/ቤት አልሄድክም ፊደል አልቆጠርክም አላልኩህም ግን ከጠቅላዩ ጋር ፐርሰናል ጉዳይ የለኝም ስትል ትንሽ ፈገግ አስደርገህኝ ነው እንጂ የዉቅሮ ጆሊ የደደቢት ምሩቅ መሆንህን እረስቼ አይደለም ቂቂቂቂ....ኪኪኪኪ....ቅቅቅቅ

ቅቅቅቅቅ ዞብል ለራሱ ካሁን ካሁን ታሰርኩ እያለ በስጋት ያለ ሰው... እዚህ እየመጣ እያረረ እሚስቅው እኮ ወዶ አይደለም ... ጀግናው የወያኔ ሌባ ድርጅት ገንዘብ ከመዝረፍ እና የህጻናትን ነፍስ ከማጥፋት አልፎ ተራራ የሰረቀ ትውልድ ያለ ምንም ጥይቅት ከስልጣን ተባሮ መቀሌ መሽጎ ሞቱን እሚጠባበቅ ድርጅት ሙጥኝ ብሎ መከራውን የሚያይ ሰው ነው...እንደ የበታች ሰራተኛው እንደ ነበረው ያ ገበጣ ራስ 380ዲግሪ ተከርብቶ ቢደመር እንደሚሻለው ምክረው እስኪ ..ይሄ ባልጩት እራስ ለነገሩ እሚገባው ቢሆን ድሮ የነገረነው በገባው ነበር...ለነገሩ ሁሉም አይገባቸውም አንገታቸውን እየታነቁ እስኪገቡ..ቅቅቅቅ
በቁም ነገር ግን አንድ ሪፖርት ስለ ቦብ ማሪሊ ሳይ ነበር..የሌቦች ቀንደኛ መሪ የነበረው መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ሰራ ከሚባለው እኩይ ተግባር ቦብ ማርሊ በጣም በተሻለ መንገድ ኢትዮጵያን የሚወድና ያስተዋወቀም ነበር ...የመለስ መቃብር ፈረሶ በቦታው የቦብ መደረግ አለበት ባይ ነኝ፡፡ ለመለስ ባንዳዎች በተቀበሩበት ወይ በተወረወሩበት ቦታ ነው ተገቢ ቦታው፡፡ እነ ክቡራን አናሳዎቹ ከነህይወታቸው ከጎኑ ቢቀበሩ ደስታዬ ወሰን አይኖረውም.. :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4424
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 4 guests