ዐቢይ አሕመድ: “ካስቸገራችሁንም ወደነበረበት እንመልሳችሁአለን”

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዐቢይ አሕመድ: “ካስቸገራችሁንም ወደነበረበት እንመልሳችሁአለን”

Postby የሓውዜን ቅሌት » Fri Jan 11, 2019 12:39 pm

ኮሎኔል ዐቢይ አሕመድ: “ለውጡ በኢሕአዴግ በጎ ፈቃድ የመጣ ነው”።

“ካስቸገራችሁንም ወደነበረበት እንመልሳችሁአለን” ሲሉ ዝተዋል።

ለውጡን የኢትዮጵያ ሕዝብ አመጥቶት ከሆነ፥ ክልሎች የታል የፈረሱት? የጦር ማዘዣውስ ከወያኔ እጅ መች ወጣና? የሽግግር መንግሥትስ የታል የተቋቋመው? ይሄ ፕሮፓጋንዳ ያብቃ! ወደ ወታደራዊ አምባ ገነንነት ተሸጋግረናል፥ እውነቱ ይህ ነው። ሕዝብ ለመብቱና ለሀገር ባለቤትነቱ ቶሎ መነሣትና መታገል አለበት። ሕገ መንግሥቱንም ሠርቶ መንግሥቱን ማቆም አለበት።
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google Adsense [Bot] and 3 guests