ዲጎኔ ቢኖር ምን ይል ይሆን?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዲጎኔ ቢኖር ምን ይል ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Feb 11, 2019 9:27 pm

በደቡብ ክልል በሀላባ ልዩ ወረዳ ለጊዜው መንስኤው ባልታወቀ ግጭት ምክንያት 10 የፕሮቴስታንት አዳራሾችና አንድ ት/ቤት ተቃጠሉ።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ዲጎኔ ቢኖር ምን ይል ይሆን?

Postby ክቡራን » Tue Feb 12, 2019 8:54 pm

የጥንቱ የጥዋቱ ወዛማው ዲጎኔ ሞረቴው እቺን አለም ላይመለስ ተሰናብቷት ሄዷል፡፡ አሁን ያለው ዲጎኔ አንዳንዴ እሰፋ ማማሩ እያለ የሚገባው የሱን ክሎን በመጠቀም ነው፡፤ ወዳጆች የሉትም በሚል ይሄ የመሸበት የቀጨኔ ጅብ የሙት ወንድማችንን የዲጎኔን ስም እየተጠቀመ ይገኛል፡፡ መረጃ ለመስጠት ያህል ነው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ዲጎኔ ቢኖር ምን ይል ይሆን?

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Feb 13, 2019 9:33 pm

ሰላም ለሁሉ ለሟርተኛውና ለከሃዲ ሌባ የወንጀለኛ ወያኔ ጀሌ ጭምር
በጎ ስራ ያላቸው ህያዋን ናቸው ክፉዎች ግን በቁም ሙት ናቸው፡፡
ዲጎ ታላቁ ከታመኑ ምንጮች ባገኘነው የአረመኔው ደርግንም ሆነ የከሃዲው ወያኔንን ውድቀት አይቶ ቀደሞ ባስተማረው መደመር በሚድ ዌስት በጎ ምጋባሩን ቀጥሏል፡፡ ሞቱን የተመኛችሁ ክፍዎች በቁም የሞታችሁ ለአመታት ያስተማረውን ሰምታችሁ ህይወት አግኙ ፡፡መጥምቁ ዮሃንስ ኤሊያስ አልሞተም ብሎ የዘመኑን ወያኔዎችና ደርጎች ይገሥጽ ነበር፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ዲጎኔ ቢኖር ምን ይል ይሆን?

Postby ክቡራን » Fri Feb 15, 2019 7:02 pm

እና በእሳት ሰረገላ የሄደው ኢሳያስ ተመልሶ እንደሚመጣ እኔም ሞቼ ነበር ተነሳሁ እያልክ ነው? ወይ መአልቲ አለች ጄሲካ ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8069
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 6 guests