ጃዊሳው ጃዋር አዲስ አበቤዎችን አስፈራራ....

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጃዊሳው ጃዋር አዲስ አበቤዎችን አስፈራራ....

Postby ወንበዴው » Tue Feb 12, 2019 3:33 pm

የአዲስ አበባ ህዝብ ፊንፊኔን ባለቤትነት ለኦሮሚያ ካላስረከበ - መከራ ይወርድበታል፡፡ ቄሮዎችን እንደገና አነሳስቼ አገር ማተራመስ ለኔ ቀላል ሰራ ነው፡፡ people must know that democracy has consequences......እያለ መዘላበዱን ቀጥሏል፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=TsRHam8H1XE
Last edited by ወንበዴው on Wed Feb 13, 2019 12:58 pm, edited 1 time in total.
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ጃዊሳው ጃዋር አዲስ አበቤዎችን አስፈራራ....

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Feb 12, 2019 4:37 pm

ኧረ በትክክል እንስማ
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot], Majestic-12 [Bot] and 8 guests