ድምፃዊ Daadhii Galaan ተገደለ።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ድምፃዊ Daadhii Galaan ተገደለ።

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Feb 12, 2019 5:30 pm

ባለፉት ዓመታት የኦሮሞን ትግል በሙያው ሲያግዝ የቆየው ድምፃዊ በትላንትናው ምሽት ለጊዜው ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ተገደለ።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ድምፃዊ Daadhii Galaan ተገደለ።

Postby ቢተወደድ1 » Mon Feb 18, 2019 1:27 pm

የወያኔ እጅ አለበት አለመባሉ ገርሞኛል፡፡ ቂቂቂቂ
አብዮት ልጁዋን ትበላለች ይሉሃል እንዲህ ነው!!!
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 295
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ድምፃዊ Daadhii Galaan ተገደለ።

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Feb 27, 2019 8:46 pm

በተባራሪ ጥይት ነው የሞተው እያሉ ነው።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 4 guests