ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ክቡራን » Thu Mar 14, 2019 10:33 pm

" ራስህን በ ሶሻል ሚዲያ ለማስወደድ ብለህ ባለፉት 27 አመታት የጉግ ማንጉግና የጨለማ ዘመን ነው እንዳላልክ ሁሉ በዛ የጨለማ ዘመን የተሰራውን ስራ ራስህ የሰራሀው በማስመሰል ወጥዋ እንዳማረላት ኮማሪት ከኤርትራ የክብር እንግዳ እየጋበዝክ አታስመርቅ !!" ይሄን ያሉት አቶ ጌታቸው ረዳ ናቸው ፡፡ ሙሉውን ያዳምጡ፡፡
https://youtu.be/Yw6Dh8YmhdM
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8026
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ዞብል2 » Fri Mar 15, 2019 1:01 am

አቦይ ክቡራን ወጥዋ እንዳማረለት ኮማሪት?ቅቅቅቅቅቅቅቅ ስማ ኮማሪት ለመጠጥ ጠማቂ ነው የሆንክ ነፈዝ ዲጂታል ወያኔ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2068
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Fri Mar 15, 2019 2:50 pm

መልዕክቱ ግን ገብቶሀል?
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 251
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ዞብል2 » Fri Mar 15, 2019 9:57 pm

የጣጤ ፖለቲካ ላንተ እንጂ ለኔ አይገባኝምቅቅቅቅቅቅቅ በነገራችን ላይ ጣጤው(ጌቾ) መቀሌ ላይ በቮድካ ቆርኪ ጢብ ጢብ ሲጫወት ነው የሚውለው ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2068
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ክቡራን » Sat Mar 16, 2019 9:45 pm

Little minds talk about individuals, where as Great minds talk about Perceptions !
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8026
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ደጉ » Sun Mar 17, 2019 7:31 am

ክቡራን wrote:" ራስህን በ ሶሻል ሚዲያ ለማስወደድ ብለህ ባለፉት 27 አመታት የጉግ ማንጉግና የጨለማ ዘመን ነው እንዳላልክ ሁሉ በዛ የጨለማ ዘመን የተሰራውን ስራ ራስህ የሰራሀው በማስመሰል ወጥዋ እንዳማረላት ኮማሪት ከኤርትራ የክብር እንግዳ እየጋበዝክ አታስመርቅ !!" ይሄን ያሉት አቶ ጌታቸው ረዳ ናቸው ፡፡ ሙሉውን ያዳምጡ፡፡
https://youtu.be/Yw6Dh8YmhdM

አዎ ጊዜው የጨለማ ዘመን የዝርፊያ የግድያ የውንብድና ነበር .... ሌብነት እንደ ስራ ታይቶ በተግባር የዋለበት ነበር ነፍሱን አይማረውና መለስ ዜናዊ በግልጽ ሌብነትን እንደ ስራ አውጆ ገደል ገባ፡፡
ባለፉት የጨለማ ጊዚይቶች ውስጥ ስለ ተሰሩት አሁን ስልጣን ላይ ያሉትም አሉበት ቢያስመርቁም እሚገርም ነገር የለም ...ከመቀሌ መጥታችሁ እስክታስመርቁ መጠበቅ ያለበት አይመስለኝም...ቅቅቅቅ ያም ሆነ ይህ እንደ ግድግዳ እማይነቃነቅ የነበረው ወያኔ በዘረፈው ገንዘብ ሊፈነቅል እማይሞክረው ድንጋይ የለም ...ወያኔ ከመሰርቱ ለማጥፋት እስከ ከተማችሁበት መቀሌ ድረስ ሄዶ ድራሻችሁን ካላጠፋ ሰላም ይገኛል ብዬ አላምንም...ጌታቸው እረዳ የወያኔ ትልቁ ክፍት አፍ ሲሆን አንድ ቀን ልቅ አፉን እንደሚዘጋ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ልጋጋም ነገር ነው ባይናገር ይሻለዋል፡፡ እኔ እምለቅ ክቡራን የወያኔ ጀሌ ..ዘመዶችህ ከሱ በጣም ..ሳይይዙ ስጋት ሊገድላቸው ያለ ይመስላል ...እራሳችውን እስር ቤት አስገብተው...ቅቅቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4421
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ደጉ » Sun Mar 17, 2019 7:59 am

ዞብል2 wrote:አቦይ ክቡራን ወጥዋ እንዳማረለት ኮማሪት?ቅቅቅቅቅቅቅቅ ስማ ኮማሪት ለመጠጥ ጠማቂ ነው የሆንክ ነፈዝ ዲጂታል ወያኔ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

ሰውየው እኮ ለቁዋል ....ቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4421
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Mar 21, 2019 8:38 pm

ደጃች ውቤ ከገበሬው ስንት ጋን መርፌ ዘረፉ ነበር ያለው ጌታቸው ረዳ ሎል።ደግሞ በረከት ስምኦንና ታደሰ ካሣን ሙስናን በሚመለከት ከራሴ ይበልጥ አምናቸዋለሁ አለ እኮ!
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Mar 21, 2019 8:58 pm

ግፈኞች ጣረ ሞት ይዟቸውም መለፍለፍ አያቆሙም፡፡ይህን ከዱቼ ሞሶሎኒ ክፍት አፍ የሚታየውን ቀጥሎ ተመልከቱ፡፡ይህ ሰካራም አሌሌ ጌታቸው ረዳና ባልደረቦቹ ወያኔዎች ጥፍር በፔንሳ ነቅሉ ብልት ቀጥቅጦ የገደለውን ተሰቀለ የሚል የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ቀማሪዎች ዛሬ ለሚታየው የዘርጥላቻና መፈናቀል ዋና ተዋናይ ሌላውን የመተቸት ቀርቶ ቀና ብሎ የማየት የሞራል ብቃት የለውም፡፡ወያኔዎች ይልቅ 27 አመታት በሰረቃችሁት የድሃው ህዝብ ገንዘብ የቀረችውን ቀናችሁን ተዝናኑና ለማይቀረው ቀብራችሁ ተዘጋጁ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=CfS8AulsYRk
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ጌታቸው ረዳ አፍረጠረጠው፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Sun Mar 24, 2019 3:42 pm

ዶ/ር አብዮት ይዞልህ የመጣውን ዲሞክራሲ አየነው፡ ሀቁ ግን ሁሉንም ብሔር በሰላም የሲኖርባት ያየነው ትግራይ ክልል ብቻ ነው፡፡ 27 ወደኋል እየተመለስክ ኡኡ ስትል ጃዋር ሜጫ ይዞ አ.አ ገብቶልሃል፡፡
አቤት ሞኝ ሆኖ መፈጠር

እሰፋ ማሩ wrote:ግፈኞች ጣረ ሞት ይዟቸውም መለፍለፍ አያቆሙም፡፡ይህን ከዱቼ ሞሶሎኒ ክፍት አፍ የሚታየውን ቀጥሎ ተመልከቱ፡፡ይህ ሰካራም አሌሌ ጌታቸው ረዳና ባልደረቦቹ ወያኔዎች ጥፍር በፔንሳ ነቅሉ ብልት ቀጥቅጦ የገደለውን ተሰቀለ የሚል የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ቀማሪዎች ዛሬ ለሚታየው የዘርጥላቻና መፈናቀል ዋና ተዋናይ ሌላውን የመተቸት ቀርቶ ቀና ብሎ የማየት የሞራል ብቃት የለውም፡፡ወያኔዎች ይልቅ 27 አመታት በሰረቃችሁት የድሃው ህዝብ ገንዘብ የቀረችውን ቀናችሁን ተዝናኑና ለማይቀረው ቀብራችሁ ተዘጋጁ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=CfS8AulsYRk
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 251
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests