ኣዲስ ኣበባ ለ ኢትዮጵያውያን

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኣዲስ ኣበባ ለ ኢትዮጵያውያን

Postby ወንበዴው » Wed Apr 17, 2019 1:59 am

ጆሮ ኣይሰማው የለ- እንደው እኛ የዳጃች ውቤ ሰፈር ልጆች፡ የቀበና ልጆች የሙስና ሰፈር ልጆች፡ ስራ በዝቶብን ዝም ስንል ጊዜ ፡ የፈራን መስሎዋቸው ቄሮዎች ሸገር የኦሮሞ ቢቻ ነች ብለው ተነሱ።
ለማንኛውም ይህንን ለመመከት ፡ ኣዲስ ኣበባ ለኢትዮጵያውያን የሚል ሩም በፓልቶክ ስለተከፈተ ገብታችሁ በንቃት እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 264
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ኣዲስ ኣበባ ለ ኢትዮጵያውያን

Postby ክቡራን » Wed Apr 17, 2019 5:30 pm

የተከበርከውና የተወደድክ ወንበዴ ሆይ እንደምን ነህ እኔም ቡዙ ጊዜዬን ፓልቶክ ላይ አውላለሁ፡፡ Ethio Listan Tegaru የምሳተፍበት ክፍል ነውና ናና የልብ ልባችንን እንጫወት በዚሁ ስም ታገኘኛለህ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ኣዲስ ኣበባ ለ ኢትዮጵያውያን

Postby ወንበዴው » Thu Apr 18, 2019 12:38 am

እንዴታ -የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ክቡራን- በዚህ ወሳኝ ወቅትማ እንዳንተ አይነት እርቆ- አሳቢ ሰዎች በጣሙን ያስፈልጉናል፡፡
c u in paltalk soon.
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 264
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ኣዲስ ኣበባ ለ ኢትዮጵያውያን

Postby ክቡራን » Thu Apr 18, 2019 9:58 pm

Thanks Bro, see you there. You will find me under the same nick name ( but in English ..lol )
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests