ባልሰማሁት በቀረበኝ(የመለሰ "ራዕይ" ቅዠት የሽመልስ አብዲሳ confusion)

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ((ዶክተር ፕሮፌሰር አራርሳና ጋቢሳ ምንድነው ዓላማቸው ? )

Postby ቆቁ » Sat Jul 11, 2020 5:37 pm

በመጀመሪያ ክቡራን
27 ዓመታት እኮ ቀላል አይደለም አሜሪካ በስምንት አመታት የፕሬዘዳንት ቅየራ ታሪክ ውስጥ ያለውን ጣጣ እንዴት እንዳልተገነዘብከው ነው የተረዳሁት ?
ወደ ዋናው ነጥብ ልመለስ ፡
ዶክተር ጸጋዬ እና ፕርፌሰር ሕዝቄል ሁሉንም ሆኑብኝሳ ሌላው ደግሞ ማነው የሆነ ዶክተር ነገር ?
ሁሉንም አዋቂ ፡ ተንባይ ፡ ሳይንቲስት ፊሎሰፈር የሕግ ሰው ....
ጋዜጠኛ ፡አክቲቪስት፡ዶክተር/ፕሮፌሰር ፡የደህነነት ሰው
አመጽና ሰላማዊ ሰልፍ ኦርጋናይዘር ፡ተንታኝ ፡ባላ ባላ ባላ ብላ ብላ

ቅናት እንዴት ጭንቅላት እንደሚያናወጥ ለማወቅ ከፈለግህ እነዚህን ግለሰቦች የሚቀዣብሩትን ተከታተል
ከዛም ምንድነው የሚፈልጉት ብለህ ራስህን ስትጠይቅ ውጤቱ ላይ ትደርሳለህ?

እንኩዋን የኦሮሞ ተወላጅ የኢትዮጵያ መሪ መሆኑ ይቅርና የገዛ ወንድማቸው የኢትዮጵያ መሪ ቢሆን በትንተናቸው ድምጥማጡን ነው የሚያጠፉት
ምንድነው ነገሩ ?

እኛ የምንልህን ተከተል የሚባለው የሽማግሌ እና ሕጻን ጨዋታ ወይስ የጎረምሳና የሕጻን ጨዋታ ጨዋታ

ቦታ አራትኪሎ ስላልተገኘላቸው ይሆን ?
ምንድነው ጸጋዬ አራርሳና ሕዝቄል ጋቢሳ የሚፈልጉት ?
ጸጋዬ እራርሳና ሕዝቄል ጋቢሳ የሚቀዣብሩበት የቲቪ መስኮት ለምን እነ ዮሐንስ ቡያሌውን እነ ኦባንግ እነ ሙስጠፌን አያቀርብም
ጃዋርስ ለምን በዛ መስኮት አልታየም ነበር ?
ራሳቸው አመጽ አነሻሺ ናቸው ወይስ
አመጽ የሚያነሳሱት እንደ አሻንጉሊት እየተጫወቱባቸው ነው ልበል
እነዚህ ነገሮች ፈላስፋውን ግራ ካጋቡት ሰንብተዋል
ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ((ዶክተር ፕሮፌሰር አራርሳና ጋቢሳ ምንድነው ዓላማቸው ? )

Postby ቆቁ » Mon Jul 13, 2020 7:34 pm

Ethiopia out of Oromia or Oromia out of Ethiopia የትኛው ነው የሚሻለው ብዬ ብጠይቅ ራሴን ነው ለካ የምጠይቀው
ራሴን ከጠየቅሁ ራሴ መልስ ማግኘት ሊኖርብኝ ይሆን
አዎ ራሴ መልሱን ማግኘት አለብኝ እንደ መንጋ በሌሎች ጭንቅላት ካልተነዳሁ

"ኢትዮጵያ ትውደም " አሉ እኮ እኛ ፈላስፋዎች ከእንግሊዘኛው ስንተረጉመው

ይህ በዓለም ላይ " እጅግ አስገራሚው " ሰልፍ ሆኖ ለዘላለም ይመዘገባል
በዚህ ተግባርና ስራ ለ"ኖቤል "ሽልማት የታጩት
አንደኛ
ሁለተኛ
ሶስተኛ
አራተኛ

ምረጡ አስመርጡ ዋርካዎች

ነፍስ ይማር ሐጫሉ
ይህ ግፍና በደል እንዳይደገም በግፍ ለተገደሉት በሙሉ በተገደሉበት ቦታ መታሰቢያ ይሰራላቸው ይላል ፈላስፋው
ፈላስፋው


ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ((ዶክተር ፕሮፌሰር አራርሳና ጋቢሳ ምንድነው ዓላማቸው ? )

Postby ቆቁ » Tue Jul 14, 2020 6:10 pm

ከሚኒያፖሊስ የሰማሁት " ኢትዮጵያ ትውደም " የሚለው መፈክር አባኖኝ ስቃዥ ነው ያደርኩት
ሌላም የሰማሁ መሰለን ባንኜ ይሆን?

አሜሪካ ዊዝ እውት ኦሮሚያ ይሁን ኦርሚያ ዊዝ አውት አሜሪካ የሚለ ጩሀት ነው ከተጋደምኩበት የቀሰቀሰኝ
ከዛም አውሮፓ ዊዝ አውት ኦርሚያ ይሁን ኦሮሚያ ዊዝ አውት አውሮፓ የሚለው ነገር ደግሞ ከባህር ማዶ ልስማው አልስማው ግራ ገብቶኝ እሱን እያሰላስኩኝ ፊቴን ለመታጠብ ወደ መታጠቢያ ቤት ሰንከል እያልኩ መሄዴ ነው የሚታወሰኝ

ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(የምርጫው አጀንዳ እና ቅስቀሳ ኢትዮጵያን በዚህ ዘመን አይመጥንም)

Postby ቆቁ » Fri Jul 17, 2020 5:46 pm

እንዴት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጎሳ ተኮር የምርጫ አጀንዳ ይቀርባል ፡
ብሄር ብሄረ ሰቦች ህዝቦች ገለመሌ የሚባል ምርጫ የኢትዮጵያን ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት ይመጥናል ብሎ የሚለፋ ቡድን ባርባሪክ መሆኑን የሚጠራጠር ይኖር ይሆን ?
ግለሰባዊ መብት ሲከበር ብቻ ነው ፌዴራሊዝም ሊተገበር የሚችለው
መጡብህ ፡ እንደዚህ አሉህ ፡ ደፈሩህ ገለመሌ ገለመሌ የሚል ቅስቀሳ የእብሪተኞች የቅስቀሳ አጀንድዳ መሆኑን የማያውቅ ይኖር ይሆን?
ካለ እንደዚህ ያለ ግለሰብ እንደ አህያ እየተነዳ የሚኖር ነው ማለት ነው ፡፡
እንደ አህያ ከምትነዱ እንደ አህያ ተራገጡ
ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(የምርጫው አጀንዳ እና ቅስቀሳ ኢትዮጵያን በዚህ ዘመን አይመጥንም)

Postby ቆቁ » Sat Jul 18, 2020 8:14 pm

ቢትወደድ " እናንተ" የምትላቸው እነማናቸው
ነፍሱ ቢትወደድ " አንተስ" ከየትኛው ወገን ነህ
ኢንጂነር ስመኝ ሲገደል አንተና እናንተ የት ነበራችሁ ?
ሻሸመኔ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል አንተና እናንተ ምን አላችሁ?

በመጀመሪያ ደረጃ
ሁለት ጥያቄ
1. የወያኔ ስርዓት በዘር ምክንያት ነው ወይስ በአስተዳደር ብልሹነት ወደ መቀሌ የፈረጠጠው ?
2. ወያኔ ኢትዮጵያን ነው ሲመራት የነበረው ወይስ የወያኔን ቡድን ነው ሲመራ የነበረውአሁን ምን ተገኝቶ ነው ሰላማዊ ሰልፍ የተወጣው? ስትልስ ምን ማለትህ ነው ? የምትጽፈው ለራስህ ይገባሃል ? [/color]
የአገሪቷ ኤታማጆር ሹም ሲገደሉ አቤት ያላላቹህ፤ አንተና እናንተስ ምን ሰራችሁ ? ምን አላችሁ ?
ወሎና ጎንደር እህል ወደትግራይ አንልክም ብለው መንገድ ሲዘጉ ኢትዮጵያዊነቱን አልፈለጋችሁትም ነበር፡፡ አንተና እናተ ኢትዮጵያዊነቱ ፈልጋችሁት ነቤር እንዴ ? እስቲ አስረዳን ?
ችግሩ የእያንዳሽን ቤት ሲያንኳኳ፤ ኢትዮጵያዊነቱ ትዝ አላቹህ፡፡ የእናንተን ቤት የአንተን ቤት አላንኩዋኩዋም እንዴ
በዚህስ ልዩነታችሁ ይገባህ ይሆን ?

በአጫሉ ህልፈተ ሕይወት ምክንያት ግን ያየነው አብዛኛው የአማራ ሕዝብ ሲቀነስ ነው? ነው እንዴ ? እንዴት እናረጋግጥ
መጀመሪያውኑ ብለን ነበር እንዴት አይጥ ከድመት ጋር ትወዳጃለች ብለን? ማነው አይጥ ማነው ድመት ጅብስ ማን ይሆን ተኩላስ ማን ይሆን
ዋጋችሁን አገኛቹህ? አንተስ እናንተስ ሂሳብ እያወራረዳችሁ ይሆን ?
ሲጀመር ነበር ኢትዮጵያዊነት ከዘር ይበልጣ ማለት የነበረባቹህ፤ መቼ ቀኑና ሰዓቱን ወሩን ዓመቱን ልትንገረን ትችል ይሆን እናንተ እንደተመቻቹህ ነው እንዴ እንደ እስስት የምትቀያየሩት? አንተስ እናንተስ ?
ሽንፍላ ድሮም አይጠራም፤ ጠርቶም አያቅም፡፡ ግን ታጥቦ ይበላል አይደል ?
ክቡራን ወንድሜ የዩቱቦ ተለጣፊ ሆነህ የምትፈልገው ነገር ሁላ ባርባሪዝም ይመስላል
ግለሰቦች ሲጣሉ የየትኛው ዘር ነው
ግለሰቦች ሲሰዳደቡ የየትኛው ዘር ነው
ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ የየትኛው ዘር ነው
ከገበያ ጫማ ገዝቶ ሲመጣ የየትኝዕው ዘር ነው
መኪና ሲነዳ የየትኝዕው ዘር ነው
ባቡር ሲነዳ የየትኝዕው ዘር ነው
የየትኛው ዘር ነው
እንደ አህያ እየነዱህ እዚህ አደረሱህ አይደለ የአራዳው ልጅ ክቡራን ?
ቆም በልና እንደ አህያ እንደ አህያ ተራገጥ
አንድ ነገር ይግባህ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ተነካ ማለት አንተም ተነካህ ማለት መሆኑን በግለሰባዊ ነጻነትህ ይግባህ


ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(የምርጫው አጀንዳ እና ቅስቀሳው ኢትዮጵያን በዚህ ዘመን አይመጥንም)

Postby ቆቁ » Sun Jul 19, 2020 5:39 pm

በግ ሳግድ ሳላውቀው ስድብ ተማርኩ፡፡ ቅቅቅቅ

እንደሱ አይደለም ክቡራን " በግ ስታግድ ኖረህ ራስህ በግ ሆንክ ፡ ከሆንክ ደግሞ ቆይተሃል "
በግ እንድትሆን ያደረገህ ደሞ ከበግ መንጋ ጋር መዋልህ ነው ፡፡

ግለሰባዊ ነጻነት የምንልህ ይህ ነው
አንድ ግለሰብ ለምሳሌ አንተ የጠቀስከው ምላሱ እንዳመጣለት ቢዘባርቅ የግሉ ነው ፡፡
አንተ ግን እንድርያስ እረኛ ሆኖ ባያግድህ ኖሮ እዛው በግ መንጋ ውስጥ ተሰንገህ የጠቀስከው ግለሰብ በዘሩ ነው ብለህ እንደ አስተማሩህ ልትዘባርቅብን ነበር ፡፡
ክቡራን አንተ ለተናገርከው አንተ ነህ ተጠያቂው
እኔ ፈላስፋው ለተናገርኩት እኔ ነኝ ተጠያቂው
እንድርያስ ለተናገረው እንድርያስ ነው ተጠያቂው

ይህንን የግለሰብ ነጻነት ነው ወያኔ እንደ በግ አርዶት ቆዳውን ገፎት የነጎደው
ከዚህም በመነሳት ዶክተሩ ፕሮፌሰሩ ሌላውም የተኩላ መንጋና የቀበሮ መንጋ ሆኖ በየፈስ ቡኩ በዩቱቦው ከዛም እዚህ ግቡ በማትላቸው የፕሮፓጋንዳ ሚዲያዎች ምላሳቸው እስኪኪኮላተፍ ድረስ የሚዘባርቁት
ለዚህ የመንጋ ቲዎሪ በፍልስፍና ዶክተር ወይም በፖለቲካ ሳይንስ ዶክተር፡ በሕግ ዶክተር መሆን አያስፈልገውም ተኩላዎችም ጅቦችም በዚህ ቲዎሪ ከሰው ልጅ የሚበልጥ ዲግሪ አላቸውና

ይገባህ ይሆን ነፍሱ
ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(ዓባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል )

Postby ቆቁ » Wed Jul 22, 2020 7:55 pm

በመጨረሻም ዓባይ ግንድ ይዞ መዞሩን አቆመ ፡ አረፍ ፡ አለ፡፡
ከዓባይ ወዲያ ማዶ ሲሉ ወዴት እንደሆነ ግራ ይገባኝ ነበር
ወደ ምስራቅ ፡ ወደ ምእራብ ፡ ወደ ሰሜን ወደ ደቡብ
ገዛ የሚገርመው ደግሞ ዓባይን በጸሎት የያዙት አቡዬ ጻድቁ ናቸው ይባል ነበር

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸሎትዎ ሰምሮ ዓባይ ዓባይ ሆነ
ንጉስ ዳዊት ግብጾችን ታምጰረጵርበት የነበረው ዓባይ ዓባይ ሆነ

በዓባይ ዙሪያ የፈተላችሁ ለመተንተን ምላሳችሁን ያጥመዘመዛችሁ ምን ይበላችሁ ፈላስፋው
አይ ጉድ ብለን እንለፋችሁ

ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(ዓባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል )

Postby ምክክር » Wed Jul 22, 2020 11:53 pm

እንኳን ደስ ያላችሁ ቅን ኢትዮጵያዊያን!
ዓብይ ይችላል። ማልማትም መታገስም ማስተዳደርም ይችላል።
መቅጣትም ህግ ማስከበርም ይችላል። የተዘረፈዉንም ሃብት ማስመለስ ይችላል። ስሎዉሊ በት ሹርሊ።
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 329
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(ዓባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል )

Postby ቆቁ » Fri Jul 24, 2020 6:47 pm

ስማ ነፍሱ
እናት ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
በምን ትዝ አለህ እባክህ ? ይህ ስንኝ ለባንዳዎች የተገጠመ እንደሆነ ታውቅ ይሆን ? ለጣሊያን ባንዳዎች ?
የጣሊያን ታሪክ ደግሞ ከዓባይ ማዶ ሳይሆን ከተከዜ ማዶ ነበር የሚጀምረው

የዓባይን ግድብ ማንም ይጀምረው ማንም ያስበው ያ አይደለም ጥያቄው ፡
ለኢንጂነሩ ትልቅ ክብር አለኝ ፡ ይህንን ሳያይ በመቅረቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው
ነፍስ ይማር

በተረፈው የዓባይን ግድብ መለሰ ነው የገነባው መለሰ ነው የቀባው እያልክ ብዙ ብታወራ መንግስቱም እንደዛ የሰራቸው ነገሮች ሊወሩ ይችላሉ
አሁንም ያ እይደለም ዋናው ነጥብ
በምኒሊክ ፤ በነፍጠኛ እና በሰናድር ያዥ የተገነባች ኢትዮጵያ ላይ ቁጭ ብለህ ፡ ምኒሊክ በገነባው ቤተ መንግስት ውስጥ እነ መለሰ ሲንፈላሰሱ እየተመለከትክ " ነፍጠኛ ፡ ሰናድር ያዥ እያልክ የቀባጠርከውን ረስተህ የአንተን ብቻ ትልቅነት ልትነግረን ትሞክራለህ ለዛውም በዓባይ ወንዝ
ሁኔታዎች ስላልተመቻቸ እንጂ ይህንን ግድብ ከንጉሱ ጀምሮ የሁሉም የጭንቅላት ስራ ነበር ፡ ፡
በአጠቃላይ ማንም ይስራው ማንም ይፍጠረው ለሐገራችን ለኢትዮጵያ እስከሆነ ድረስ እስየው፡
ነገር ግን ለአንድ ግለሰብ ዝና ወይም ማቀማጠያ ከሆነ ግን ገደል ይግባ ፡
ዓባይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም ነው እንጂ ለመለሰ ወይም ለዓቢይ ዝና ማትረፊያ አይሆንም
ነገር ግን በዓቢይ የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ተጠናቀቀ የሚለው አራት ነጥብ ይሆናል
በቃ ፡ አለቀ፡ ደቀቀ
በሚቀጥለው
2. ለኖቤል ሽልማት የቀረበው የየደላሎች ደብዳቤ
2. የሽምግልና ነገርና ፖለቲካ ፤ አንተም ተው አንቺም ተው


ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(ለቁርስ ሲያስቡን ለራት አደረግናቸው )

Postby ቆቁ » Fri Jul 31, 2020 8:13 pm

የሚገርም አህያነት ነው ለኖቤል ሽልማት ሰጪ ዓቢይን አስመልክቶ የቀረበው ደብዳቤ
እንዴት እነዚህ አህዮች የኖርዌጂያንን የኖቤል ሽልማት ሰጪዎች ቢንቁዋቸው ነው እንደዚህ ያለ የሚቀረሽ ደብዳቤ ለመላክ የደፈሩት ፡
ያሳዝናል ሙያን ማባካን ፡ ማንነትን ማዋረድ ፡ ከዛም አልፎ በምቀኝነት ማረርን የሚገልጽ ድርጊት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ፡፡

የሽምግልና ነገርን በሚመለከት
ሸምጋዮች ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል ፡ አንድ እጅ ብቻውን እንደማያጨበጭብ ሁላ ዓቢይን ብቻ መማለድ ሌሎችን እባቦችን ጥሩ ስራ እንደሰሩ አድርጎ ማቅረብ ሽምግልና ሳይሆን ውንብድና ነው

በአጠቃላይ መከላከያውና የፖሊስ ሰራዊቱ ሕይወቱን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከከፈለ በሁዋላ ሽምግልና ማለት
መከላከያውን መናቅ የፖሊስ ሰራዊቱን ማዋረድ ስለሚቆጠር ለሽምግልና የምትንደረደሩ የእምነት ተከታዮች ወይም የከንቱ ፕሮፌሰሮች አቀብ በሉ ፡፡ ሽምግልና ለዓቢይ ሳይሆን ለመከላከያው ሰራዊት ለፖሊስ ሰራዊት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆን ይገባዋል


መስከረም 30 ሲሉን የነበሩት በሰኔ ሰላሳ ነገሩን ማጠናቀቃቸው የሚያስደንቃቸው አይደለም ምክንያቱም በሰኔ ሰላሳ ትምህርት ቤት ሲዘጋ እንደዚህ ያሌ ውዥንብር የተለመደ ባይሆንም
አወይ ልንለያይ የሚለውን በመዘመር ነበር ተማሪው ሲሰነባበት የነበረው ፡፡


የኢትዮጵያ የተማሪዎች እንቅስቃሴ አውቶቡስ በመስበር ነቤር የሚታወቀው ከዛም እርስ በርስ መጋጨት እልፎ አልፎ በነኢሕአፓ ዘመን ተፈጥሮ ነበር ከፎቅ ላይ ወረወሩት የሚባልም ነገር ነበር በጥይት መቱት የሚባልም ነገር ነበር ሁሉም ግለሰባዊ ነበር ዛሬ ድምበር አልፎ ከተማ እንዳልነበረ እንደ ሲወድም መስማትና ማየት ሰው ሲታረድና ጭንቅላቱ ሲፈጠፈጥ ማየት ለዛውም በመንጋ በጅምላ እጅግ የሚዘገንን ነው ፡
የህሊና ደሳለኝ የመንጋ ግጥም ምኑ ላይ ነው ስህተቱ

ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(ለቁርስ ሲያስቡን ለራት አደረግናቸው )

Postby ቆቁ » Sat Aug 01, 2020 7:35 pm

ስሙ ጌታቸው ረዳ የሚቀደውን ስሰማ እነ ክቡራን ያሳዝንኙናል፡ እንደዚህ ያለ ጉዋደኛ እንደዚህ ያለ ባልንጀራ . እንደዚህ ያለ ጎረቤት ትግራይዋ አይቼም ፡ ሰምቸም ፡ አነጋግሬም አላውቅም
ስማ ጉዋደኞቼ ፡ ባልደረቦቼ ጎረቤቴዎች የትግራይ ልጆች ብዙ የሚያውቁ፡ የሰው ክብር የማይነኩ ፡ በታላቅነታቸው የማይኮሩ የማይደራደሩ ትሁት የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው ፡ አይደሉም እንዴ ክቡራን ነፍሱ? ፡ እሱ ግን ....

ሽምግልና ሰዓትና ጊዜ አለው ፡
እነ ጃዋርን በሽምግልና ሳይሆን በማስተማር ማለትም በቀጥታ ጃዋርን በማስተማር ልደቱን በቀጥታ በማስተማር የባህርይ ለውጥ እንዲኖራቸው ማድረግ የሚቻል ከሆነ መሞከር ነው ፡ በዛም በዚህም ሕዝብ ከታረደ በሁዋላ ሽምግልና ለማድረግ መሮጥ ግን ራሱን ሸምጋዩን የሚያዋርድ ነገር ነው፡፡ መቃብር ላይ ቆመህ አታሸማግልም
ጃዋርና ልደቱ " መከላከያው ከመስከረም 30 በሁዋላ አይታዘዝም " በሚለው ንግግራቸው ብቻ እድሜ ልክ መታሰር ይኖርባቸዋል ይላል ፈላስፋው
እንደዚህ ያለ ንቀት ፡ እንደዚህ ያለ አነጋገር ልክ መለሴ ዜናዊ ከዚህ በፊት እንደተናገረው " ወራዳ " ወራዳ " አነጋገር በሐገር ከሐዲነት እና በባንዳነት የእድሜ ልክ እስራት የሚያስፈርድ ነው ፡

የአሜሪካው ቦምባርድ ወይም ቄሮ የእናቱና የአባቱ ውጤት ለመሆኑ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለም ፡ እነዚህ ወጣቶች የነገ አበባዎች በጎጠኛ ፖለቲካ በተመረዙ ወላጆቻቸው ባይመረዙ ኖሮ እንደዚህ ያለ ጣጣ ባልመጣባቸውም ቫላመጡም ነበር ፡ ለነዚህ እምቦቃቅላዎች ተጠያቂው ጃዋር፡ ህዝቄል ጋቢሳ ወይም የፍልውሃው ልጅ ጸጋዬ እራርሳ ሳይሆን የገዛ ወላጆቻቸው ናቸው ብሎ ፈላስፋው አጥብቆ ያምናል፡፡
" ነፍጠኛ " ሁሉም ነበር ነፍጠኛ ነፍጥ የሚይዝ ማለት ነው እንጂ እንደ ወያኔ የጎጠኛ ፖለቲካ የዚህ ዘር ነው ነፍጠኛ የዛ ዘር ሰናድር ያዢ የሚባል ነገር ያኔ እኔ ዮሐንስ ና ምኒሊክ አልፈጠሩም ነበር፡

ይህንን ሕዝብ ፡ ይህንን ታላቅ ሕዝብ ፡ ይህንን ታላቅ ትሁትና ክቡር ሕዝብ ወላጆቻቸው ባበላሹዋቸው እምቦቃቅላዎች ይዋረድ ፡?
በፍጹም አይሆንም ሊሆንም አይችልም

ፍሬው ሐይሉ እንደተጫወተው " እሹሩሩ እሹሩሩ " እስከ መቸ ድረስ ?
እስከ መቸ ድረስ ሐገርን ሕዝብ እያዋረዱ ራስን እንደ ሰማይ ስባሪ ከሁሉም በላይ እየቆለሉ ፡ ሕዝብን ከሕዝብ ጋር በባርባሪክ የጎጠኛ ፖለቲካ እያረዱ እያሳረዱ ፡ እስከ መቸ ድረስ " እሹሩሩ እሹሩሩ "

የሞተው ሞቶ የተረፈው ተርፎ ጥላሁን ገሰሰ " እኔም ሐገር አለኝ " ብሎ እንደተጫወተው ሁላ የሚያኮራ ስራ ለሰራው ለመከላከያው ሰራዊትና ለፖሊስ ሰራዊት ታላቅ ክብር

ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን እንዲሉ በወላጆቻቸው ለተመከሩት እምቦቃቅላዎች ትልቅ ትምህርት ለሰጠው ለመከላከያው ሰራዊትና ለፖሊስ ሰራዊ ታላቅ ክብር ፡

እኛም ሐገር አለን ኢትዮጵያ የምትባል ሐገር
ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(የመለሰ "ራዕይ" ቅዠት የሽመልስ አብዲሳ confusion)

Postby ቆቁ » Sun Aug 09, 2020 9:00 pm

ራዕይ ነው ቅዠት ነፍሱን ይማረውና መለሰ ዜናዊ
ለዚህ ሁላ መዘዝ ተጠያቂ ነው ብሎ መናገር ፈጣሪን አለመፍራት ይሆናል
መጽሃፎቹን እነ ክቡራን እንደ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም እንደ ቁርዓን እየቀራችሁ ኑሩ
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ብሎ ፈላስፋው ነገሩን ይቁዋጫል ፡፡

ሽመልስ አብዲሳ ቃዥቶ ሌላውን ያቃዣል ፡ በአንደዚህ ያለ ቅዠት የኦሮሞን ሕዝብ ማታለል ይህንን ትልቅ ሕዝብ ማዋረድ አይሆንም ?
ከቅዠቱ የተነሳ ራሱን ሲሰድብና ሲያዋርድ የተሰበሰበው ሕዝብ ማጨብጨቡ ነው ፈላስፋውን የገረመው
ለመሆኑ ፖለቲካንና ፖለትቲከኛን ሲያብራራው እንዴ ብሎ ነው የቃዠው ?

ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(የመለሰ "ራዕይ" ቅዠት የሽመልስ አብዲሳ confusion)

Postby ቆቁ » Mon Aug 10, 2020 8:03 pm

ኦሮምኛ እየተስፋፋ አማርኛን እያስከነዳ ነው አለ ይህ የሚቃዥ ግለሰብ ፡
እንዴት እንደተማረ የት እንደተማረ ብዙ ባይገባኝም ፡

ይህ አባባሉ ከበፊቱ ከነ በቀለ ገርባ ለየት ያለ ነው
እስከ እሁን ያለው አባባል ቁዋንቁዋችንን እንዳንጠቀም ተከለከልን ሲሆን ፡ የዚህ ሰውዬ አነጋገር ግን ቁዋንቁው ተስፋፍቶ መላው ኢትዮጵያን ቅኝ መግዛት አለበት የሚል ነው የሚመስለው ?
የሌላውስ ቁዋንቁዋ ?

ሌላው ነጥቡ ደግሞ የዲሞግራፊ መቀየር በአዲስ አበባ የሚለው ነው ፡፡ በአንድ ከተማ ውስጥ ዲሞግራፊውን አብዛው አታብዛው የምርጫ አሸናፊነት የሚወሰነው አዲስ አበባን የኛ አደረግናት እያሉ በማላዘን ሳይሆን ፡ ቁዋንቁዋን አስፋፋነው እያሉ በመቀላመድ ሳይሆን የዚህ ያለንበት ክፍለዘመን የምርጫ መወዳደሪያ ነጥቦች
ለሕዝባችን ጤንነት ፡ ስራ ፡ ደህንነት ፡ ትምህርት የመሳሰሉት ጉዳዮች ናቸው መሰለኝ ለዚህም ነው ስሙ እንደሚያመለክተው " ብልጽግና " የሚል ፓርቲ የተፈጠረው ፡፡
ለመሆኑ ዲሞግራፊውን መቀየር ሲባል ምን ማለት ነው?
ብዙ ዲሞግራፊ የሚቀይሩ ሁኔታዎችን የዓለም ታሪክ አስተምሮናል ታዲያ ቀስ በቀስ ሽመልስ አብዲሳ የትኛውን የዲሞግራፊ አቀያየር ይሆን የሚያወራው ?

ብልጽግናን ያዋቀርነው በስሌት ነው ብሎ እንደ ጃዋር " ካልኩሌተር " የሚል ቃል ደጋግሞ በመጠቀም ቁማሩን እንደበላ ሲደሰኩር እና የተጨበጨበለትን ጭብጨባ ስሰማ አዳራሹ ውስጥ ያለው ሰው የሚያሾፍበትት ነው የመሰለኝ ፡፡
ቁማሩንስ በላ ቁማሩን የሚጠቀልለው ማን ይሆን ? ሰውየው ታኒ ወይስ ድብድብ ይጫወት ነበር እንዴ ?

ሰውየው ግራ የገባው ይመስላል ከታላቁ የኦሮሞ ሕዝብ ድጋፍ ለማግኘት የሰው ልጅ ጥሎት ለታሪክ ያስቀመጠውን ባርባሪክ የጎጠኛ እና የጉረኖ ታሪክ ይዞ ለፖለቲካ ፍጆታ አፍን እና ምላስን ማቅዘምዘም ፡ ከዶክተር ዳኛቸው የተማረው ሳይሆን በተልኮ ትምህርት ከጃዋር የተማረው ሳይሆን አይቀርም ብል ፈላስፋው ነገሩን ይቁዋጫል
ፈላስፋው ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4250
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ባልሰማሁት በቀረበኝ(የመለሰ "ራዕይ" ቅዠት የሽመልስ አብዲሳ confusion)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Aug 11, 2020 10:20 pm

አቶ ቆቁ ፡ግራ የገባችሁስ አንተና መሰሎችህ ናችሁ፡፡እነ ኦቦ ሥራቸውን እየሠሩ ነው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1177
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests